Page 24 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 24
በፈረንሣይ የነገሡት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሀብታም አለሙ የአለም ሁለተኛውን ፈጣን ሰዓት አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ1500 ሜትር ባደረገው
(ምንጭ፡ አድማስ ሬዲዮ) በማስመዝገብ አሸንፋለች። የምሽቱ ውድድር የቦታውን ክበረወሰን ጭምር በማሻሻል
ዓለም በኮቪድ-19 ወረርሽኝ እየተናጠ በሚገኝበት ነው ያሸነፈው።
በዚህ ወቅት የኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊነት
እንደቀጠለ ነው፡፡ በሳምንቱ አጋማሽ ጉዳፍ ፀጋይ አትሌት ሰለሞን ባረጋ የገባበት ሰዓት 3 ደቂቃ ከ32
በፈረንሣይ ሌቪን በ1,500 ሜትር አዲስ የዓለም ሴኮንድ 97 ነው።
ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸናፊ ሆናለች፡፡ ዲፕሎማቷ እንስት የእግር ኳስ ዋና ዳኛ
ሌላዋ ኢትዮጵያዊት እንደ ጉዳፍ ፀጋይ ሁሉ የክብረ (ምንጭ፡ ሪፖርተር)
ወሰን ባለቤት መሆን ባትችልም፣ በ3,000 ሜትር የተ
ወዳደረችው ለምለም ኃይሉ ለአሸናፊነት ትልቅ ግም በካሜሩን አስተናጋጅነት በቅርቡ በተከናወነው
ት የተሰጣትን ሲፋን ሐሰንን አስከትላ አሸናፊ ሆናለች የአፍሪካ አገሮች የእግር ኳስ ዋንጫ (ቻን) ላይ ጨዋታውን
፡፡ አትሌቷ ርቀቱን ለማጠናቀቅ የወሰደባት ጊዜ 8፡ 2 በዋና ዳኝነት ከመሩት መካከል ብቸኛዋ እንስት
2. 55 ሆኗል፡፡ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ ትጠቀሳለች፡፡
አትሌት ሀብታም አለሙ 1 ደቂቃ ከ58
በወንዶች መካከል በተደረገው ተመሳሳይ ው የሻምፒዮናው አዘጋጅ ኮሚቴ መረጃ እንደሚያሳየው
ሴኮንድ 19 የገባችበት ሰዓት ነው።
ጠንካራ ፉክክር በታየበት የ3000 ሜትር
ውድድር አትሌት ለምለም ሀይሉ ኬንያዊቷን ቤትሪስ
ቼብኮይችን አስከትላ አሸንፋለች።
አትሌት ለምለም ውድድሩን ለማጠናቀቅ 8
ደቂቃ 31 ሴኮንድ 24 ፈጅቶባታል።
ኬንያዊቷ አትሌት ቤትሪስ ቼብኮይች ከሶስት
ቀናት በፊት ሞናኮ በተካሄደው የ5 ኪሜ የጎዳና
ላይ ሩጫ የአለም ክብረወሰን ማሻሻሏ ይታወሳል።
እንዲሁም አትሌት ፋንቱ ወርቁ ውድድሯን ከሆነ፣ ይህንን ውድድር ለመምራት ከተለያዩ የአፍሪካ
ድድር ተቀናቃኞቻቸውን በፍፁም ብልጫ ከፉክክር በሶስተኝነት ማጠናቀቅ ችላለች። በዚህ ውድድር የማሸነፍ
ውጪ በማድረግ ከአንደኛ እስከ አራተኛ ያለውን አገሮች የተውጣጡ በአጠቃላይ 40 ዋናና ረዳት የእግር
ደረጃ በመያዝ ያሸነፉት ደግሞ ጌትነት ዋለ 7፡22.98 ዳኞች በካሜሩን ታድመዋል፡፡ ሊዲያ ታፈሰ ጨዋታውን
አንደኛ፣ ሰለሞን ባረጋ ለመምራት ሞሮኮ ከተገኙትና አገራቸውን ከወከሉት
7፡26.10 ሁለተኛ፣ ለሜቻ ግርማ 7፡27.10 ሦስተኛ መካከል ለየት ብላ የቀረበችበት ሁኔታ ታይቷል፡፡ የእንስቷ
ሲሆኑ፣ በሪሁን አረጋዊና ታደሰ ወርቁ አራተኛና ስድ
ስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘው ማጠናቀቃቸው ታውቋ አቀራረብ ለአንዳንዶች ለየት ለማለት የመረጠችው መንገድ
ል፡፡ እንደሆነ የሚያሳይ ቢመስልም፣ ለኢትዮጵያውያንም ሆነ
አፍሪካውያን ትልቅ የማንነት ኩራት መሆኑን
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ፖላንድ በተካሄደው
የአለም የቤት ውስጥ የዙር ውድድር ድል አደረጉ የሚያመላክት እንደሆነ ከምስሉ መረዳት ይቻላል፡፡
የየካቲት ወር ‹‹የዓድዋ ወር›› ተብሎ እየታሰበ በሚገኝበት
(ምንጭ:-ዋልታ)
አጋጣሚ ነው ኢንተርናሽናል ዳኛዋ ‹‹ዓድዋ የአፍሪካውያን
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ፖላንድ ቶሩን ቅድመ ግምት አግኝታ የነበረው አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ድል›› የሚል የተጻፈበትና የጠቅላይ አዝማቹን ዳግማዊ
በተካሄደው የአለም የቤት ውስጥ የዙር ውድድርን ሩጫውን ማጠናቀቅ ሳትችል ቀርታለች።
በድል አጠናቀዋል። ምኒልክና እቴጌ ጣይቱን ምስል የተለጠፈበትን ካናቴራ
በ800 ሜትር ውድድር የተካፈለችው አትሌት እንዲሁም የ5000 ሜትር ውድድር ኮከቡ ነበር የለበሰችው፡፡
24 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት መጋቢት 2013