Page 28 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 28

እቴጌ ጣይቱ....                                                       በራሳቸው ከሚመራው ሠራዊት ውስጥ ተዋጊዎችን በመላክ
       ከገጽ 81 የዞረ
                                                              የጣሊያን ወታደሮች የሚጠቀሙበትን የምንጭ ውኃ ተቆጣጥረዋል፡፡ ይህ
       የዘመቻ ዘፈኖችን ፉከራዎችንና ሽለላዎችን ያሰሙ እንደነበር በታሪክ
                                                              ብልሀት  የተሞላው  ወታደራዊ  እርምጃ  የጣሊያን  ወታደሮችን  ለከፍተኛ
       ተመዝግቧል፡፡                                               የውኃ  ችግር  ዳርጓል፤  በመጨረሻም  ምሽጋቸውን  እንዲለቅቁ

                  ከጦርነቱ  ቀደም  ብሎ  ለዘማች  ለሠራዊቱ  በቂ  ስንቅ        አስገድዷቸዋል፡፡

       ተሰናድቶ  እንዲቀርብ  የማስተባበር  ኀላፊነት  ነበረባቸው፡፡  ስንቅ
                                                                         እቴጌ  ጣይቱ  የሚመሩት  ሠራዊት  በወሳኙ  ጦርነት  ተሰልፎ
       ለማዘጋጀት የሚያገለግል ቁሳቁስ ተዘጋጅቶ ወረ ኢሉ እንዲከማች፣
                                                              ከመዋጋቱ ባሻገር ለተዋጊዎች ውኃ በማቅረብ፣ ቁስለኛ በማንሣትና በማከም
       ከዚያም  ወደ  ዓድዋ  እንዲደርስ  የማድረግ  ሚናቸውን  በአግባቡ             ሥራ  ተሠማርተው  ነበር፡፡  በድሕረ  አድዋም  ከፍተኛ  ፖለቲካዊ  ተሳትፎ

       ተወጥተዋል፡፡  በጦርነቱ  ላይ  ስንቅ  ባነሰ  ጊዜም  የስሜን               ነበራቸው፡፡
       ወገኖቻቸውን  በመጠየቅ  እንዲቀርብ  ማድረጋቸውን  ታሪክ
                                                                         ለሀገር ክብር ከከፈሉት ተጋድሎ ባለፈም በኢትዮጵያ ታሪክ
       ይመሰክራል፡፡
                                                              እቴጌይቱ የላቀ አስተዳደራዊና ፖለቲካዊ ድርሻ ነበራቸው፡፡ ከባለቤታቸው
                  በኢትዮ  ጣልያን  ጦርነት  በተለይ  መቀሌ  የነበረው          ከአጤ ምኒልክ ጋር በመሆን ስልጣኔ ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ አድርገዋል።

       ከበባ በጣም አስቸጋሪና ከሌሎች አውደ ውጊያዎች ሁሉ ረዘም ያለ
                                                                         በዘገባ  ዋቢነት  ብሩክ  መትረየስን “ እቴጌ  ጣይቱ  ብርሃን  ዘ-

       ጊዜ  የወሰደ  ነበር፡፡  እንዳየሱስ  ተብሎ  በሚጠራው  አካባቢ  መሽጎ

                                                              ኢትዮጵያ”፣ “ ደቦ”  የተሰኘውን  መጽሐፍ  እንዲሁም  አለማየሁ  አበበ
       የኢትዮጵያን  ጦር  አላስጠጋ  ያለው  የጣሊያን  ጦርን  እቴጌ  ጣይቱ
                                                              “የኢትዮጵያ ታሪክ” በሚል የተረጎሙትን መጽሐፍት ተጠቅመናል፡፡
       በበሳል የውጊያ ስልት ድል ነስተዋል፡፡

                                                 አስር ልዩነቶችን ይፈልጉ










































                                                     depositphotos.com


       28                                                                               “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           መጋቢት 2013
   23   24   25   26   27   28   29   30   31   32   33