Page 32 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 32
KEBEDE HAILE PAGE
(የመጽሐፍ ዘገባ) ይዘትና መንፈስ ምን እንደሚመስል ፍንጭ እንደ ጸሐፊው አባባል በሽታው
አገር ካለሕዝብ ሕዝብ ካለመንግሥት ለመስጠት ያህል ነው፡፡ብሎም ከአራት መቶ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየበት ግለሰብ
እንደማይሠምር በተግባር ታይቷል፡፡እንሰሶች ዓመታት በኋላ ከነበረው የጤና አጠባበቅና በሜዲትሪንያን ባህር ላይ ተመድቦ ይሥራ
በአውሬ እንዳይጠቁ በባለቤቶቻቸው/በእረኞች የማህበራዊ ኑሮ ሥርዓትን የማስከበር ሂደት በነበረ አንድ መርከበኛ ሰውነት ላይ “Bubes”
እንደሚጠበቁ ሁሉ መንግሥትም ከ21ኛው ክፍለ-ዘመን ጋር ሲመዛዘን የቱን ተብሎ የሚጠራ እብጠት/እባጭ ታይቶበት
የሚያስተዳድረውን አገርና ሕዝብ የመጠበቅ ያህል እንደተቀየር የሚከተለው ምንባብ ለአንድ ዓመት ያህል በበሽታው ይሰቃይ
ግዴታ አለበት፤ህዝቡንም በበሽታ እንዳይጠቃ ግንዛቤ ያስጨብጣል በሚል እሳቤ ስለነበር በሽታው እንዳይዛመት በመፍራት
ይመክራል ብሎም የሕክምና አገልግሎት መጽሐፉን ቃል በቃል ሳይሆን መንፈሱን መርከበኛው ወደ ከተማ እንዳይገባ በወታደር
ይሰጣል፤ህዝቡም በሽታውን ለመከላከል ከሞላ ጎደል በመተርጎም ነው ይህ ጽሁፍ ይጠበቅ ነበር፤፤
የሚችለውን ሁሉ ያደርጋል፤፤ የተዘጋጀው፤፤
ነገር ግን ሠራተኛው ጥበቃውን ጥሶ
የጥንት ሰዎች በበሽታ ከተያዙ እንደደራሲው አባባል በአሁኑ ወደ ከተማ ለመግባት በቅቶ ሕይወቱ ከጥቂት
ሀኪምና መድኀኒት በቀላሉ ስለማያገኙ ባሕላዊ ወቅት ገባ ለተባለው ተላላፊ በሽታ ጊዜ በኋላ በማለፉ ለሕዝብ የጤና ጥንቃቄ
መድኀኒት ለመጠቀም ይገደዳሉ፡፡ህመምተኛን እንዳይሠራጭ ይረዳል ተብሎ ከመንግሥትና እንዲሆን መንግሥት እ.አ.አ ከ1630-1631
በአካል ይርቃሉ፤በርቀት አጅ በመነሳሳት ከጤና ባለሙያዎች የተላለፉት መመሪያዎች ዓ.ም እስከ በጋው ወራት ድረስ የከተማው
ወይም እጃቸውን በነጠላቸው ሸፍነው 432 ዕድሜ ያስቆጠረ ጥንታዊ የመከላከያ የሕዝብ የእንቅስቃሴ ዕቀባ ተጥሎበት
በመጨባበጥ ሰላምታ የመለዋወጥ ሥርዓትን ዘዴዎችን አቅጣጫን የተከተለ ይመስላል በተግባር ዋለ ይላል መጽሐፉ፤፤
ይከተላል፡፡ከተላላፊ በሽታ ለመጠበቅ፤ ሲል በባዛንቲንና በግሪክ የጤና ባለሙያዎች
ከተበከለ ዓይርና ጠረን ካለው ሽታ የተጻፈ ጥንታዊ ጽሁፍ ደራሲ ዛሪያ ጎርቬት ይህ ጥንታዊው የጤና መከላከያ
ለመከላከል አፍና አፍንጫቸውን በጨርቅ Future ድረ ገጽ ላይ አስፍሮታል፡፡ መሣሪያና ደንብ ከ4 ምዕተ ዓመት በኋላ
ይሽፍናሉ፤ የአሁን ዘመን የእንዳንድ አገር በአሁን ዘመን ተመልሶ መጥቶ በግዳጅ ሥራ
ሕብረተሰብም ለጥንቃቄ፤ በሃይማኖትና ስለበሽታውና በሽታውን በቁጥጥር
ላይ ይውላል ብሎ ያለመ ሰው ይኖራል
በባህላቸው ሳቢያ ሲገለገሉበት ይስተዋላል፡፡ ስር ለማዋል ስለወጣው ነፍስ አድን
ተብሎ ባይገመትም፣ የበሽታ ጥሩ የለውምና
የመከላከያ ዘዴዎች በኢጣሊያን ግዛት
አሁን ገብቷል ተብሎ ድንጋጤን በዓለም
ከላይ ለዚህ ርዕስ መግብያ ያህል በአልጌሄሮ ሳርዲና ሕዝብ ይፋ የተደረገው
ዙሪያ ስላተረፈ የ21ኛው ክፍለ ዘመን የጤና
በታሳቢነት የተቀመጠው መልዕክት “በአካል እንደ አውሮፓ ቀን አቆጣጠር በኖቬምር ወር
ባለሙያዎችና መንግሥታትም ደግመው
ተራርቆ፡መጨባበጥና የመሰባሰብ ዕቀባ ከ432 በ1582 ዓ.ም “ካሩና” ተብሎ የሚጠራ
አወጁት- “ታሪክ እራሱን ይደግማል” እንዲሉ
ምዕተ ዓመታት ያስቆጠረ ደንብ” በሚል ርዕስ ከተባይ የሚተላላፍ በሽታን ለመከላከል
ሆነ፡፡
የወጣውን መጽሐፍ ፍሬ ሃሳብ ትርጉም የወጣ ሥልት ነበር ይላል፡፡
ወደ ገጽ 43 ዞሯል
32 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት መጋቢት 2013