Page 13 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 13

የወሩ ጉዳይ






                እኛ እና ኮረና በአረብ ኢምሬት


             ሽሙጥ ወይስ ...?







                                   *ፓርቲ ደግሶ የተገኘ ከ100ሺ ብር በላይ ይቀጣል
                                    *የፊት ጭምብል ያላደረገ 80ሺ ብር ይቆነደዳል

                                      *ርቀትን አለመጠበቅ በ30ሺ ብር ያስቀጣል


            በአገራችን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሚያስደነግጥ  የባህረ  ሰላጤዋን  አገር  በጨረፍታ  ላስቃኛችሁ፡፡  ቢያንስ  ለጠቅላላ
        ሁኔታ  እያሻቀበ  መምጣቱን  እየሰማን  ነው፡፡  በአንጻሩ  የወረርሽኙን  ዕውቀት፡፡
        ስርጭት  ለመግታት  በሚወሰዱ  የጥንቃቄ  እርምጃዎች  ላይ  ከፍተኛ                የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ፣ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት
        መዘናጋት  እየተስተዋለ  መሆኑን  የጤና  ሚኒስቴር  ሃላፊዎች  ባገኙት          የጣላቸውን ገደቦች፣ የዛሬ ወር ገደማ በጥቂቱ ማላላት ጀምሮ ነበር፡፡
        አጋጣሚ ሁሉ እየተናገሩ ነው - ልመናን ጭምር በሉት፡፡ ለራሳችንና              ነገር ግን በቅርቡ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን
        ለቤተሰቦቻችን ህይወትና ደህንነት እንዴት እንለመናለን? በአሜሪካ፣              ተከትሎ፣  አዳዲስ  የተጠናከሩ  ገደቦችንና  እርምጃዎችን  መተግበር
        በእንግሊዝ፣  በጣሊያን  በስፔን፣  በብራዚል  ወዘተ  --  በኮቪድ  19        የጀመረ ሲሆን ጥሰት በሚፈጽሙ ግለሰቦችም ላይ የኢኮኖሚ አቅምን
        እየረገፈ  ያለውን  የህዝብ  ብዛት  እየሰማን  አለመደንገጥና  በቸልታ          የሚፈታተኑ  የገንዘብ ቅጣቶች የሚጥል አዲስ መመሪያ ደንግጓል፡
        አዙሪት ውስጥ መግባት የጤና አይመስልም፡፡ እንግዲህ ዋናዎቹ የጥንቃቄ
        እርምጃዎች  የሚባሉት  እጅን  በውሃና  ሳሙና  መታጠብ፣  አካላዊ                 በአዲሱ  መመሪያ  መሰረት፤  በአገሪቱ  ፓርቲ  ደግሰው  የተገኙ
        ርቀትን መጠበቅ፣ ሰዎች በሚበዙባቸው ሥፍራዎች አለመገኘት፣ የፊት               ግለሰቦች 10 ሺ ድርሃምስ (ከ100ሺ ብር በላይ) የገንዘብ ቅጣት
        ጭምብል ማድረግና የግድ ካልሆነ ከቤት አለመውጣት የሚሉ ናቸው፡፡               የሚጣልባቸው ሲሆን የፓርቲው ታዳሚዎች ደግሞ በነፍስ ወከፍ 5
        በአሁኑ ወቅት ከሁሉም ይልቅ የተሻለ ተፈጻሚ የሆነው የፊት ጭምብል              ሺ ድርሃምስ (50ሺ ብር ገደማ) እንዲከፍሉ ይገደዳሉ፡፡ አስገዳጅ
        ማድረግ ነው - ብለዋል የጤና ባለሙያዎች፡፡ ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ              የመዝጋት ወይም የተገደበ የሥራ ሰዓት ደንቦችን የሚጥሱ የቢዝነስ
        ባለፉት ሳምንታት ፖሊስ አስቸኳይ አዋጁን ለማስፈጸም ማስክ ባላደረጉ             ተቋማት  በበኩላቸው፤50  ሺ  ድርሃም  (ከ500  ሺ  ብር  በላይ)
        ሰዎች ላይ የወሰደው እርምጃ እንደሚሆን ይገመታል፡፡ ማስክ ሳያደርጉ             የገንዘብ  ቅጣት  ይጣልባቸዋል  ተብሏል፡፡  የቤትና  የጤና  ተቋም
        በህዝብ  ትራንስፖርት  ላይ  መሳፈር  አለመፈቀዱም  ሌላው  ምክንያት           የኳራንታይን  ትዕዛዞችን  የሚጥሱ  ግለሰቦችም  በተመሳሳይ  ከ500ሺ
        ሊሆን ይችላል፡፡                                             ብር በላይ ይቀጣሉ፡፡ አካላዊ ርቀታቸውን የማይጠብቁስ? 30 ሺ ብር
                                                               ገደማ  ይከፍላሉ፡፡  ተደጋጋሚ  ጥሰቶችን  የፈጸሙ  ደግሞ  የ100  ሺ
              የሚያሳዝነው  ግን  መጀመርያ  ገደማ  ላይ  እንደ  ፋሽን  ተይዞ       ድርሃም ቅጣትና የ6 ወር እስራት ይጠብቃቸዋል፡፡
        ጥቂት  የዘለቀው  እጅን  የመታጠብ  ልማድ  እየቀረ    መምጣቱ  ነው
        ይላሉ፤ታዛቢዎች፡፡  ይሄ  የሆነው  ደግሞ  የቫይረሱ  ስርጭት  እያሻቀበ               የተባበሩት አረብ ኢምሬት ባለሥልጣናት እንደገለጹት፤ እዚህ
        በመጣበት  ወቅት  ላይ  መሆኑ  ችግሩን  ያወሳስበዋል፡፡  እጃችንንም           ውሳኔ ላይ የተደረሰው በማህበረሰቡ ውስጥ ያሉ  አንዳንድ ግለሰቦች
        ለመታጠብ  የፖሊስ  ቁጥጥርና  ቅጣት  ያስፈልገናል  ማለት  ነው?              በሚያደርጉት ሃላፊነት የጎደለው እንቅስቃሴ ሳቢያ በቫይረሱ የሚያዙ
        በአንዳንድ ግለሰቦች የሚፈጸሙ ሃላፊነት የጎደላቸው እንቅስቃሴዎች               ሰዎች  ቁጥር  መጨመር  በማሳየቱ  ነው፡፡  በአሁኑ  ጊዜ  በአገሪቱ
        በብዙሃኑ ላይ የድንጋጤና ተስፋ መቁረጥ ስሜት ይፈጥራሉ፡፡ ቫይረሱ              24,190  ሰዎች  በበሽታው  መያዛቸው  የተረጋገጠ  ሲሆን  224
        በአገራችን ላይ የሚያደርሰውን የአደጋ መጠን ልንቀንስ የምንችለው               ግለሰቦች  በቫይረሱ  ሳቢያ  ለሞት  ተዳርገዋል  ተብሏል  -እንደ  ጆንስ
        በግል  በምናደርገው  ጥንቃቄ  ብቻ  አይደለም፤የሁላችንንም  ከፍተኛ            ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ  መረጃ፡፡
        ጥንቃቄ የሚሻ ና፡፡ የምንሞተውም የምንተርፈውም በአንድ ላይ ነው፡                  ‹‹የመፀዳጃ ቤት ወረቀት አለቀብን ብላችሁ እንዳትደውሉ››
        ፡ ለዚህ ነው በዓለም ዙሪያ የሚገኙ  መንግስታት ጥብቅ የእንቅስቃሴ                 የኮሮና  ቫይረስ  ወረርሽኝ  መከሰትን  ተከትሎ፣  በዓለም  ዙሪያ
        ገደቦችን  በመጣልና  ጥሰት  በሚፈጽሙ  ላይ  ቅጣቶችን  በመበየን             ብዙዎች  ለክፉ  ቀን  እያሉ  የተለያዩ  ሸቀጦችን  በገፍ  እየሸመቱ
        የተጠመዱት፡፡  የጥቂት  ግለሰቦች  ሃላፊነት  የጎደለው  እንቅስቃሴ            በየቤታቸው  ሲያከማቹ  እንደነበረ  የሚታወቅ  ሲሆን  በዚህም  የተነሳ
        የቤተሰቦችን ብሎም የማህበረሰብን ደህንነት ለአደጋ ያጋልጣል፡፡ ከዚህ            የሱፐርማርኬት መደርደርያዎች ኦናቸውን ቀርተው ነበር፡፡ በተለይም
        አንጻር መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማስፈጸም ረገድ ጠበቅ
        ማለት ሳይኖርበት አይቀርም፡፡ ለማንኛውም ከኮቪድ 19 ጋር ተያይዞ
        ከሰሞኑ  አዳዲስ  ገደቦችንና  ከፍተኛ  የገንዘብ  ቅጣቶች  የጣለችውን                                        (ወደ ገፅ 28 ዞሯል)

              DINQ    magazine   June   2020   #209                                       PLEASE    BE    SAFE    and    Happy   Father's    Day                                                                            Page 13
   8   9   10   11   12   13   14   15   16   17   18