Page 16 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 16

ከፀሃፍያን አምባ








        ‹‹ትኩረታችን ዘር ላይ ሳይሆን



        ዘርዘር ብሎ መቆም ላይ ነው››




          ዓለምን    የሚያምሰው     የኮሮና   ቫይረስ  (ግሩፖች) አሁንዓለም ፈተና ላይ በወደቀበት ጊዜ  በዚህ  ጉዳይ  ላይ  ጠቅላዩ  ያለምህረት  መጠቅለል
      በአገራችን  እነሱ  ጋር  የማይደርስ  የሚመስላቸው  ትስስራቸውን ለበጎ ተግባር ማዋል በተገባቸው ነበር።  መጀመራቸውን  ሹክ  በሏቸው፤  እጅና  ቀልባቸውን
      ሰዎች  ቁጥር  ቀላል  አይምሰላችሁ።  በእሳት  ሰው  ሆኖ  መኖርን  የለመዱ  ባለመሆናቸው  ይጠቀልሉ  ይሆናል።  ለነገሩ  እንደዚህ  ዓይነት
      የሚቀልዱ  ሰዎች  ቁጥራቸው  በዝቷል።  ኧረ  ትምህርት  ሆኖ  ለሕዝብ  ሊተላለፍ  የሚገባው  ቁም  በማህበራዊ ሚዲያዎች ውሸት ወሬዎችን በመዝራት
      ንግድም፣  ፖለቲካም  አድርገው  አቦኩት  እንጂ።  ነገር ተሰውሮባቸዋል ባይ ነኝ። ብቻ ኮሮና እናንተን  እንጀራቸውን  የሚያበስሉት  የዜጋ  ዝቃጮች  በእኛ
      ከሰሞኑ አንጀቴን ያራሰኝን አንድ ወሬ ልንገራችሁ።  አይነካችሁም አይዟችሁ! ያላቸውን አካል ብናውቀው  አገር  ብቻ  ለተዓምር  የተፈጠሩ  አይምሰላችሁ።
                                           ምን  አለበት፤  ዓለምም  ልታውቀው  ትጓጓ  ነበር።
          በማህበራዊ  ሚዲያ  የሚሰባሰቡት  (ግሩፕ)  በዓለም ላይ የሚገኝ የሰው ልጅ እንደቅጠል እየረገፈ             መጠኑ ይለያይ ይሆናል እንጂ የትም ይበቅላሉ።
      የሚፈጥሩትና  የሚሆኑት  ተመሳሳይ  የአስተሳሰብ  ባለበት በዚህ የጭንቅ ጊዜ የሚቀልድና ምን አገባኝ  ከሰሞኑ  እንግሊዝ  ሐሰተኛ  የኮሮና  ወሬ  አሳሬን
      ደረጃ  ላይ  የሆኑ  ናቸው  ብዬ  ባላስብም  በዓላማ  የሚልን  ምን  ትሉታላችሁ?  ኮሮና  አገራችን  ውስጥ  አሳይቶኛል  ስትል  ገልጻ  ነበር።  ይሄን  ተከትሎም
      የሚቀራረቡ፣ ለተመሳሳይ ተልዕኮ በጋራ የሚሰሩ እና  ለዘመናት  እንደተፈጸሙት  ሰው  ሰራሽ  ለቅሶዎች  የኮሮና  ቫይረስ  ሐሰተኛ  መረጃ  በሕዝቡ  ላይ
      ሕብረተሰባቸውን  የሚጠቅሙ  ናቸው  ብዬ  አስብ  ዘር፣ ቀለም፣ ብሄር ለይቶ የሚያስለቅስ አይደለም።  የሚያደርሰውን  ማህበራዊና  የጤና  ጉዳት  ተከትሎ
      ነበር።  ነገር  ግን  አብረው  የበሰበሱ፤  ለመበስበስ  የአገራችንን  የበላይ  አስለቃሾችም  ዘመንና  ወራት  የሚያርም ግብረሃይል አቋቁማ በተራዋ ውሸታሞቹን
      ሲሉም የሚሰበሰቡ አሉ እንድል ተገድጃለሁ። እስኪ  ቢከዳቸው እንኳን በኮሮና ወረርሽኙ የበለጠ አልቃሽ  አሳራቸውን ልታሳያቸው እየጣረች ትገኛለች። ቢቢሲ
      አሁን  አብሮ  ለመዝቀጥ  ማህበር  መመስረትን  ምን  ከቶም ሊሆኑ አይችሉም። ወረርሽኙ ለአገርና ለወገን  የእንግሊዝን የባህል ሚኒስቴር ጠቅሶ እንደዘገበው፤
      ይሉታል?  እናም  ከእነዚህ  ስብስቦች  ‹‹ሰዕላይ  እኩል ፈተና የደቀነ ነው። በመሆኑም ወገን ለወገኑ  በአገረ  እንግሊዝ  ከኮሮና  ቫይረስ  ጋር  በተያያዘ
      በራሂ››  በሚል  መጠሪያ  በፌስቡክ  ሰፈር  ስለምን  አይተሳሰብም?  እኛ  የምንማረው  ችግር  የሚወጡ  ሐሰተኛ  መረጃዎች፣  አሉባልታዎች
      የሚፈነጨው  ቡድን  (ጥርቅም  ልበለው  ይሆን?)  ውስጥ ወድቀን አሳራችንን ስናይ ብቻ ለምን ይሆናል?  እንዲሁም  መልዕክቶች  የብዙ  ሰዎችን  ሕይወት
      በሥሩ  ለሚጋቱ  የስብስቡ  አባላት  ያቀረበው  ቁም  ምን አገባኝ ይሉት ብሂል በሕገ ኮሮና አይሰራም።         እንዳመሰቃቀለ  አንስተው፤  ርምጃም  መወሰድ
      ነገር  እንዲህ  ይል  ነበር፤  ‹‹ለዚህ  ግሩፕ  አባላት                                     እንዳለበት ማሳወቃቸውን መዘገቡ የሚታወስ ነው።
      የቀረበ  ጥያቄ፡-  ኢትዮጵያ  ውስጥ  የቅማንትንና         አይ የኔ ነገር! በዋል ፈሰስ ሆንኩኝ እኮ፤ተግባር
      የአገውን  ማንነት  ሰርቆ  የራሱ  በማድረግ  የተቋቋመ  አይበሉኝና  አይጠይቁኝ  እንጂ  ደሞ  ለወሬ፤  እህ        አፍሪካዊቷ  አገር  ኬንያም  ከኮሮና  ወረርሽኝ
      ብሄር  ማን  ነው?››  በማለት  በክብር  ይጠይቃል።  የሚለኝ  ካገኘሁ  አሰብከው።  እህ  ባይሉኝም  ጋር  በተያያዘ  ሐሰተኛ  መረጃ  በመንዛት  ዜጎችን
      አባላቱም የባጥ የቆጡን እንደልባቸው ከስር ከስር  አልተወው፤ ወሬው ሞልቶ ሲፈስ በዓይኔ አላየው ምን  አደናግሯል፣ አሳስቷልም ያለችውን ዜጋዋን ዘብጥያ
      ይዘላብዳሉ። አንዱ አልፎ ሂያጂ የእንኩቶው ስብስብ  አገባኝ። አዎ! ይሄ ምን አገባኝ ብዙ ጉድ ይዟል፤  አውርዳለች።  የዚህ  አይነት  ተግባር  ‹‹ሳይቃጠል
      አሳዘነው  መሰለኝ  አንገቱን  ብቅ  አድርጎ  ምን  ብዙ ጉድም ያመጣል፤ ምኑ ተነግሮ ያልቃል። ‹‹ብዙ  በቅጠል›› ካልተባለ የበዛ ጦስ በዜጎችና በአገር ላይ
      አላቸው መሰላችሁ ‹‹ትኩረታችን ዘር ላይ ሳይሆን  ብዙ ነገር ልናገር አልኩና፣ ምን አገባኝ ብዬ ተውኩት  ያስከትላል።  ሌሎቻችንም  ከእንዲህ  አይነት  ተግባር
      ዘርዘር ብሎ መቆም ላይ ነው›› ብሏቸው እርፍ!።  እንደገና።››  ነበር  ያለው  ያ  ገጣሚ፤  ሆሆይ!  ልንቆጠብ እና በሚሰሩ ዜጎቻችንም ልናፍር ይገባል
                                           በኮሮና  ዘመን  ምን  አገባኝ  የሚሰራ  አይምሰላችሁ።  ማለቷ የሚረሳ አይደለም። በኢትዮጵያም ለዘመናት
          አንጀቴን  አራሰው  ጃል።  አዎ።  ወቅቱ  ዘርዘር  ለአንተና  ለእኔ  ፈተናዎች  እኩል  ቀርበው  ከፊት  በማህበራዊ ሚዲያዎች የውሸት ወሬዎች በመቀመም
      ብሎ በመቆም ክፉ ቀንን ማለፍ ብቻ ሳይሆን ለራስም፣  ለፊታችን እየተመለከትናቸው አንተ በእኔ የሚሳለቅ  ተሰማርተው  በርካቶች  ወፍራም  እንጀራቸውን
      ለሕብረተሰብም፣ ለአገርም መፍትሄ ሆኖ የተገኘበት  ሕሊና እንዴት ሊኖርህ ይችላል? አሁን ላይ በኮሮና  ሲያበስሉ  ኖረዋል።  ከዚህ  በኋላ  ግን  የሕግ  ልጓም
      ጊዜ ነው። ክፉ ጊዜን ክፉ ተሁኖ፣ ክፉ ታስቦ ማለፍ  ወረርሽኝ  ሲሆን  የምንታዘበው  ይሄንን  ነው።  የዚህ  እንደተበጀላቸው  ሊነገራቸው  ይገባል።  አንሰማም
      አይቻልም።  በኮሮና  ወረርሽኝ  የዓለም  ሃያላን  ዓይነት አባዜ የተጠናወታቸውም ሰዎች በማህበራዊ  የሚሉትንና መፈንጨታችንን እንቀጥላለን የሚሉትን
      ተንበርክከዋል።  በዓለም  በስልጣኔ  የናጠጡ  አገራት  ሚዲያው ታዝባችሁ አታውቁም? ከኮሮና ወረርሽኝ  ደግሞ  አሳድዶና  አሽትቶ  ለሕግ  ማቅረብ  ያለበት
      የፈጣሪን  መኖር  መርሳታቸውን  የኮሮና  ወረርሽኝ  ጋር  የተያያዙ  መረጃዎችን  የሕብረተሰቡ  ጆሮ  ቀጥ  መንግስት  ብቻ  ሳይሆን  ማህበረሰቡ  ጭምር  ሊሆን
      እንዳስታወሳቸው  መገንዘብ  ያስፈልጋል።  ስለዚህ  ብሎ እንደሚጠብቃቸው ስለሚያውቁ ስህተት የሆኑ  ይገባል።  ማንኛውም  አካል  ከፖለቲካ፣  ከስልጣን
      በዓለም  ላይ  ሰው  በሚኖርባቸው  አህጉርና  አገራት  መረጃዎችን  ለመመገብ  የሚንሰፈሰፉ  አካላት  ፍላጎት፣ ከግል ቂም እና ከሌላም ፍላጎት በመነሳት
      መከራው  እኩል  መረጨቱን  ተገንዝቦ  ትምህርት  እንደ  አሸን  ፈልተዋል።  ከኮሮናው  ወረርሽኝ  በፊት  የአገርና የወገን ክብር እና ጥቅም የሚያሳጣ አንዳችም
      ለመቅሰም የማይነሳሳ ሕሊና ያለው ፍጡር ሰው መሆኑን  ለወገናቸው  ኮሮና  የሆኑ  ማፈሪያ  ወገኖች!።  አሁን  ተግባር  እንዲፈጽም  እድል  ሊሰጥ  አይገባም።
      መጠራጠር ያስፈልጋል። ‹‹ለምን የተላከ ለጻድቃን  ካልጠፋ ስራ እንዲህ በአገርና በወገን ላይ ባንዣበበ
      ይተርፋል››  እንዲሉ።  እንደዚህ  አይነት  ቡድኖች  ችግር ጦስ እየደረቡ ሆድ መሙላትን ምን ይሉታል?  ሙሐመድ ሁሴን
            Page 16                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                ድንቅ መጽሔት -  ሰኔ 2012
   11   12   13   14   15   16   17   18   19   20   21