Page 48 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 48
ቅምሻ 1
******* የግጥም ጥግ
“እማ“ “ምንም አልል“
ለፈገግታ ያህል ----------------- -----------------
ፀጉርሽን አይቼ የኔን ፀጉር ሳየው እኽ
እንደ ወንድ ፀጉር ገባ ገባ ያለው እኽ..ሺ እንግዲህ በዝምታ
እሷ: ስንጋባ ጫት መቃምህን. ____________ እሳት እንደነካው የተኮማተረው የልቤን ደም ሥር ትርታ
ታቆማለህ. ----ለካ ለፍቅር ነው የደቂቅ እድሜን ትዝታ
እሱ: እሺ ሰካራም ሌሊት 5 ሰዓት ኣካባቢ የፊትሽ ላይ ቆዳ የተሸበሸበው ትር ስትል አፍታ ለአፍታ
እሷ: ሲጋራም ማጨስ አትችልም መርካቶ ላይ 50ሳንቲም ይጠፋውና
እሱ: እሺ ፒያሳ ላይ ፍለጋውን ይጀምራል:: እንደ ወየበ ልብስ እንዲህ እያዳመጥኩ እያስታመምኩ ፥
እሷ: የሰካራም ሚስት እንድባልም የገረጣው ጊዜዬን እያሠላሠልኩ
መኪናዎችን ኣላሳልፍ ብሎ እንደ ቼዙ ሜዳ የተዥጎረጎረው ሳልናገር ሳልጋገር ፥
አልፈልግም ስለዚህ መጠጥም
ማቆም አለብህ ሲያሥቸግር ተመለከተው ፖሊሥ --ለካ ለፍቅር ነው እየደገምኩ እያሠለሥኩ
እሱ: እሺ እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል በጉብዝናሽ ወራት በወጣትነትሽ ሳልሰለች
እሷ: ኧ!!! …ሌላ ደሞ ምን ፖሊሥ– ምን እየፈለግክ ነው? እነዚያ ውብ አይንሽ እየመላለስኩ......
ነበር?? አዎ! እያመሸህ መግባት ሰካራም – ፍራንክ ጠፍቶኝ ነው ጎላ ጎላ ያሉት
አትችልም ፖሊሥ – የት ነው ያጠፋሀው? ከለሊት ጨረቃ ደምቀው የሚታዩት እኽ ሺ እንግዲህ በፀጥታ
እሱ: እሺ ሰካራም – መርካቶ ላይ አሁን ደም ለብሰዋል የልቤን ደም ሥር ትርታ
እሷ: እም…ሌላ? ሌላ? ምንድነው ፖሊሥ – እና መርካቶ ላይ ጠፍቶህ አንቺ ለእኔ ብለሽ በጪስና አቧራ የእስትንፋሴን ቃል ጉምጉምታ
የረሳሁት??? ሌላ የምትተወው ሰውተሻቸዋል ትር ስትል አፍታ ለአፍታ
ነገር ምን ነበር??? ….. እንዴት ፒያሣ ትፈልጋለህ? ---ይሄም ለፍቅር ነው ሳልሰለች እየደጋገምኩ
እሱ: አዎ አንቺን ማግባት ሰካራም – ፒያሣ መብራት ስላለ አንቺ የፍቅር አምድ በእግረ ህሲና እያደቀቅኩ
____________ ነው ተምሳሌት የመውደድ እየቋጠርኩ
_____________ አንቺ የፍቅር ማዕድ እየቆጠርኩ......
ፍቅረኛውን ደውሎ እያናገራት ነው ልክ እንደከዘራ ጀርባሽ የጎበጠው
ወንዱ:- ፍቅሬ ሚስት ለበሏ እራት አቅርባ እየበላ አሁን ነው የገባኝ እኔ ቀና እንድል እሺ እንግዲህ አልናገርም
ሴቷ:- አቤት ማሬ እያለ “ጉዳችንን አልሰማህም” ነው
ወንዱ:- ለኔ ያለሽን ፍቅር በ1 ነገር አለችው. ------አንቺ እንዲህ በአንደበቴ አልተነፍስም
ግለጪ ብትባይ በምን ትገልጪዋለሽ በልሳኔ አመሰክርም
ሴቷ:- እንዴ ማሬ እኔ ላንተ ያለኝን “ምን ተፈጠረ?” የሆንሺው ለካ ለፍቅር ነው አልልም። ምንም አልልም
ፍቅር ሊገልፅ የሚችል አንዳችም “ልጅ”.. መዳፍሽን ሳየው እንዲያው ዝም እንጂ ዝም
ነገር ያለ አይመስለኝም .“የምን ልጅ?” አሻራ እንኳን የለው ዝም
ወንዱ:- በአንድ ነገር ግለጪ “የ 15 አመት ልጃችን እኮ ድህነት በልቶታል የልቤ ደም ሥር ሲያቃጭል
ብትባይስ አረገዘች” ሸክም አጥፍቶታል ልሳኔን ሲያስነሳ ሲያሰጥል
ሴቷ:- እሺ በቃ እኔ የሞባይል ቀፎ አሁንም ዝም ብሎ እየበላ -----እናም ውዷ እናቴ ቃላቴን ሲቃኝ ሲያጋግል
ነኝ አንተ ደግሞ ሲም ካርድ ነህ ቀፎ “ከማን?” አለ… ዝምብየ ሳስበው ትንፋሼን ሲያንር ሲያዳውል
ያለ ሲም ባዶ እንደሆነ ሁሉ እኔም ምን አይነት ፍቅር ነው ክል ሲል ትር ድም ሲል
ያለ አንተ ባዶ ነኝ “ከአለቃህ” ስትለው ፣ በድንገት ይሄን ሁሉ የሆንሺው ማዳመጥ ማስታመም እንጂ ፥
ወንዱ:- በጣም ነው የምወድሽ አባት ‘በስመአብ’ ብሎ የበላውን አንዴት በትወጂኝ ነው ሌላ ምንም ምንም አልል።
ብሎ ስልኩ ተዘጋ ‘ቱፍ’ ብሎ ይተፋል። እማ ፍቅርሽ ልዩ ነው፡፡
“ያናድዳል አይደል?” ስትለው… እማ ፍቅርሽ ልዩ ነው፡፡
ሴቷም ወደ ሰማይ ቀና ብላ ተመስገን “አይ ለሱ አይደለም ፣ ያልበሰለ ጥቅምት ፦ ፲፱፻፷፫ ፒያሳ
አምላኬ እንኩዋን ባለ ስንት ሲም ============== ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድሕን
ቀፎ እንደሆንኩ አላወቀ አለች:: ድንች ልውጥ ነበር” ምንጭ የእውቀት “ማዕድ” “ እሣት ወይ አበባ “
Page 48 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“ ድንቅ መጽሔት - ሰኔ 2012