Page 16 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 16
የወሩ ጉዳይ
ተከትሎ የትግራይ ተወላጅ ባልሆኑ ሰዎች በአካባቢው አስተዳደር፣ በሚሊሻና በፖሊስ
ላይ የተፈጸመ ነው ሲል ሪፖርቱ ኃይሎች በመዘጋጀታቸው፣ በመከላከያ
አስታውቋል፡፡ ሠራዊት ተሸንፎ እየሸሸ የነበረው የትግራይ
ሚሊሻና ልዩ ኃይል ያጠቃናል በሚል ሥጋት
ማይካድራ በትግራይ ክልል፣ በምዕራባዊ እነዚህ ወገኖች ሸሽተው ወደ በረሃው የእርሻ
(ምንጭ፦ሪፖርተር) ቦታ ‹‹በረኸት›› ወደምትባል የሱዳን አዋሳኝ
ዞን፣ በሀፍታ ሁመራ ወረዳ የምትገኝ የከተማ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስተዳደር እንደሆነች የጠቆመው የኮሚሽኑ ከተማ ለመውጣት እንዳልቻሉ ሪፖርቱ
አሳይቷል፡፡
ሪፖርት፣ በከተማዋ ከ45 እስከ 50 ሺሕ
(ኢሰመኮ) ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም.
በማይካድራ ከተማ ነዋሪዎች ላይ የሚገመቱና በወልቃይት የተወለዱ ለረዥም በከተማው አራት ዋና ዋና መውጫዎች
ጊዜ የኖሩ የአማራ ብሔር ተወላጆች
የተፈጸመውን ጭፍጨፋ በማውገዝ፣ እንደሚኖሩባት አመልክቷል፡፡ በተቋቋሙ ኬላዎች ላይ በተሰማሩ ሚሊሻና
በሰብዓዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል መሆኑን
አስታወቀ፡፡ በተለይ የአማራ ብሔር ‹‹ሳምሪ›› የሚባል የትግራይ ተወላጆች
ተወላጆች በብዛት በሚኖሩበት ልዩ ስሙ መደበኛ ያልሆነ የወጣቶች ቡድን ተመልሰው
‹‹ግንብ ሠፈር›› በሚባለው መንደር እስከ ወደ ቤታቸው እንዲገቡ መገደዳቸውን፣
ወልቃይቴ ቦሌ ሠፈር ድረስ የሚገኙ ዜጎች፣ የትግራይ ተወላጅ የሆኑና ያልሆኑ ሰዎችን
ለመለየት መታወቂያ ካርድ እየተመለከቱ
ግፍና ጭካኔ በተሞላበት መንገድ
መጨፍጨፋቸውን ገልጿል፡፡ ይህ ድርጊት ማጣራት እንዳደረጉ በሪፖርቱ ተጠቅሷል፡፡
የዓይን ምስክሮችን ዋቢ አድርጎ በወጣው
ከፍተኛ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰትና
በሰብዓዊነት ላይ የተፈጸመ የጦር ወንጀል ሪፖርት ዓብይ ፀጋዬ የተባለን የአማራ ብሔር
ተወላጅ ከቤቱ ፊት ለፊት በጥይት በመግደል፣
ነው ሲል አውግዟል፡፡ ቤቱንና አስከሬኑን በእሳት ማቃጠል ጥቃቱ
እንደ ጀመረ ተገልጿል፡፡
ከኅዳር 5 እስከ 9 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ
በማይካድራ ከተማ፣ በአብርሀጅራ፣ በሳንጃ፣ ግለሰቡ በአንድ ወቅት በወታደርነትና
በዳንሻ፣ በሁመራና በጎንደር ከተሞች በጉዳዩ በሚሊሻነት ሠርቶ ከአገልግሎት የተሰናበተ
ላይ አደረግኩት ያለውን ምርመራና እንደሆነ፣ በቅርቡ በተፈጠረው የጦርነት
የደረሰበትን የመጀመርያ ደረጃ ሪፖርት ሥጋት በአካባቢው መስተዳደር ወደ
ማክሰኞ ኅዳር 15 ቀን 2013 ዓ.ም. ይፋ ውትድርና አገልግሎት እንዲመለስ ተጠይቆ
አድርጓል፡፡ ፈቃደኛ አለመሆኑን ገልጾ ስለነበር በዚህ
የተነሳ የጥቃት ዒላማ ሳይሆን እንዳልቀረ
ኢሰመኮ በጥቃቱ ሕይወታቸው ያለፈ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ማስረዳታቸው በሪፖርቱ
የአካልና የንብረት ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ተካቷል፡፡
ብዛት ገና በትክክል ተጣርቶ ያልተረጋገጠ
ቢሆንም፣ ከጥቃቱ በኋላ ከተቋቋመው የጥቃቱ ሰለባ የሆኑት ዜጎች በተለይም ይህንን የመጀመርያ ክሰተት ተከትሎ ‹‹ሳምሪ››
የቀብር ኮሚቴ፣ ከምስክሮችና ከሌሎች በሰፋፊ የሰሊጥና የማሽላ እርሻዎች የሚባለው የወጣቶች ቡድን በአካባቢው
የአካባቢው ምንጮች ሰበሰብኩት ባለው የጉልበት ሥራ ለመሥራት በአብዛኛው ፖሊስና ሚሊሻ እየተደገፈ በየጎዳናውና ከቤት
መረጃ መሠረት በትንሹ 600 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ የተወሰኑት ደግሞ ከሌሎች ቤት በመዘዋወር አማሮችንና ወልቃይቴዎች
እንደተገደሉና ትክክለኛው ቁጥር ሊያሻቅብ አካባቢዎች የመጡ እንደሆነ ኮሚሽኑ ያሏቸውን ሲቪል ሰዎች በከፍተኛ ግፍና
እንደሚችል ጠቁሟል፡፡ በሪፖርቱ ገልጿል፡፡ ጭካኔ በዱላ በመደብደብ፣ በጩቤ
በመውጋት፣ በገጀራና በፈራድ (ወይም ፋስ
ጥቃቱ ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም. ጥቃቱ ከመከሰቱ ጥቂት ቀናት አስቀድሞ፣ መጥረቢያ) በመምታትና በገመድ በማነቅ
በትግራይ ክልላዊ መንግሥትና በፌዴራል የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ወደ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ገድለዋል፣
መንግሥት መካከል ውጊያ መጀመሩን ማይካድራ ለመግባት ሲቃረብ፣ ሁሉም
ከማይካድራ የሚያስወጡ ኬላዎችን
ወደ ገጽ 87 ዞሯል
16 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ታሕሳስ 2013