Page 18 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 18

ከፀሐፍያን አምባ











                       ከታዛ መጽሔት የተገኘ


        በአጫጭር ልቦለድ ሥራዎቿ የምትታወቀው ሪንዘር         አልኩኝ።  በዚህ  ቅፅበት  አንድ  ቀይ  መዳፍ  ከሳማው  ቃል  በእንግሊዝኛ  ማወቅ  ተሳነኝ፤  እናም  በእጄ
        ጀርመን     ፒትስሊንግ    ውስጥ     ተወለደች።    ውስጥ  ወጥቶ  ዳቦውን  ለቀም  አደረገው።  ልብ  ብዬ  ምልክት ሰጠሁት። እሱም ገባው። ‹‹ከቤተክርስቲያኑ
        በመምህርነት ስራ ላይ ተሰማርታ እስከ 1939 ዓ.ም     ሳላይ ወዲያው ተሰወረብኝ። ከዚያ በኋላ ሳማ ውስጥ       ኋላ ገበያ ቦታው እና ማዘጋጃ ቤቱ ነው›› አልኩት።
        ድረስ ሰርታለች። በጋዜጦች ላይ አጫጭር ታሪኮችን       አንድ  ድመት  ስትሽሎኮሎክ  አየሁ።  እንደ  ቀበሮ  ቀይ
        መፃፍ የጀመረችው በ1935 ዓ.ም ነበር።            ስትሆን፣ ደግሞም በጣም ከሲታ ነች።                እንደሚመስለኝ  ይህ  በጣም  ጥሩ  አሜሪካንኛ  ነው።
                                                                                   መኪናው ውስጥ ያለች ሴትዮ በስሱ የተቆረጠ ጥቂት
        ‹‹  በድብቅ  ቢቢሲ  አዳምጣለች፤  ወታደሮች        ‹‹አስጠሊታ አውሬ!›› አልኩና ድንጋይ ወረወርኩባት።  ነጭ ዳቦ ሰጠችኝ። ዳቦው በጣም ነጭ ሲሆን፣ ከፈት
        እንዳይዋጉ  መክራለች፤  በዚህም  የሀገር  ክህደት     ላባርራት  እንጂ  ልመታት  አልፈለኩም  ነበር።  ግን  ሳደርገው መሃሉ ላይ ወፍራም የአሳማ ስጋ አለበት።
        ወንጀል  ፈፅማለች›› በሚል  ሞት  የሚስቀጣ  ክስ     ሳልመታት  አልቀረሁም  መሰል  አንድ  ጊዜ  ብቻ  እንደ  ዳቦውን ይዤ በሩጫ ወደ ቤት ሄድኩኝ። ምግብ ቤት
        ተመስርቶባት  በእስር  ቆይታ  ጉዳዩ  በፍርድ  ቤት    ህፃን  ልጅ  ጮኸች።  አልሸሸችም።  ስለወረወርኩና  ስገባ  ሁለቱ  ህፃናት  በፍጥነት  የሆነ  ነገር  ሶፋው  ስር
        እየታየ እያለ ጦርነቱ በማብቃቱ ለጥቂት ተርፋለች።      ስለመታኋት  አዘንኩኝ።  ካለችበት  ቦታ  አልወጣችም።  ሲደብቁ ደረስኩኝ። ግን ምን እንደሆነ አይቼ ነበር።
        ሪንዘር  የእስር  ጊዜዋ  በህይወቷ  ጥሩ  ልምድ      በፍጥነት  ትተነፍስ  ጀመር።  ከሆዷ  በላይ  ያለው  ቀይ
        ያገኘችበት ወቅት እንደነበር ጽፋለች።              ፀጉሯ  እንዴት  ወደ  ውጭ  ወደ  ውስጥ  ይንቀሳቀስ  ቀይዋ ድመት ነች። መሬቱ ላይ ደግሞ ጥቂት ወተት
                                             እንደነበር  ይታየኛል።  ዝም  ብላ  በአረንጓዴ  አይኗ  ተደፍቷል። በዚህም የሆነውን ነገር ሁሉ አወቅኩኝ።
         እንደ  ጉንተር  ግራስ  እና  ዚግፍሪድ  ሌንስ  ሁሉ   ትመለከተኛለች።  በዚህ ጊዜ፣ ‹‹ለመሆኑ  ምንድን  ነው  ‹‹እኛ  በቀን  ለአራት  ሰው  ግማሽ  ሊትር  አሬራ  ነው
        እሷም  በ1971 የጀርመን  ምርጫ  ዘመቻ  ወቅት      የምትፈልጊው?›› ስል  ጠየኳት።  ለነገሩ  የሞኝ  ሥራ  ያለን።  አብዳችኋል  እንዴ!››  ስል  ጮኽኩኝና
                                             ነው።  እሷ  እንደሁ  ሊያናግሯት  የሚቻል  ሰው  ድመቷን  ከሶፋው  ስር  አውጥቼ  በመስኮት  በኩል
        ከዊሊ  ብራንት  ጎን  ተሰልፋለች።  ከ1972 ዓ.ም    አይደለች።
        ጀምሮ  ወደ  ተለያዩ  አገሮች  የተጓዘች  ሲሆን  ሰሜን                                       ወረወርኳት።  ሁለቱ  ልጆች  አንድም  ቃል
        ኮሪያን በተደጋጋሚ ጎብኝታለች። Iራንንም የጎበኘች                                            አልተነፈሱም።  ከዚያ  በኋላ  ነጩን  የአሜሪካ  ዳቦ
                                             በእሷ  እና  በራሴ  ሥራ  ተናደድኩ።  ወደ  እሷ  አራት ቦታ ቆረስኩትና የእናቴን ድርሻ ፍሪጅ ውስጥ
        ሲሆን  የ1979ኙን  የእስልምና  አብዮት  ፖለቲካዊ    መመልከቴን  ትቼ  በፍጥነት  ዳቦዬን  በኃይል  ደበቅኩት።  ‹‹ከየት  አመጣህ?›› ሲሉ  በፍርሃት  እያዩ
        እና መንፈሳዊ መሪ የነበረውን አያቶላ ሩሆላ ቾሚኒን     ገመጥኩት።  ከፍ  የሚለውን  የመጨረሻውን  ቁራሽ       ጠየቁኝ። ‹‹ሰርቄ!›› አልኳቸውና ከሰል የጫነ መኪና
        ‹‹ለሶስተኛው  ዓለም  የሚያበራ  ተምሳሌት›› ስትል    በንዴት  ወረወርኩትና  ሄድኩኝ።  ፊት  ለፊት  ያለው    ሲያልፍ  ሰምቼ  ስለነበር  ቶሎ  ብዬ  መንገዱ  ላይ
        አሞግሳለች።  ሪንዘር  በ1984 ዓ.ም  ግሪን  ፓርቲን   የአትክልት ስፍራ ውስጥ ፔተር እና ሌኒ የባቄላ እሸት    የወደቀ ከሰል እንዳለ ለማየት ወጣሁ።
        ወክላ በእጩ ፕሬዝዳንትነት ለምርጫ ቀርባ ነበር።       እየሸመጠጡ  አፋቸው  ውስጥ  ይወጥቃሉ።  ሲያኝኩ
        በስራዎቿ  ላይ  የራሷን  ፖለቲካል–ሞራል  አቋም      ይሰማል። ሌኒ በቀስታ ትንሽ ዳቦ እንዳለኝ ጠየቀችኝ።     አንዳንድ ጊዜ ከመኪኖች ላይ ከሰል ይወድቃል። ፊት
        ታነሳለች። ይህም አብዛኛውን ጊዜ ቁጣን ያዘለ ሂስ      ‹‹አንቺም  የኔን  ያክል  ዳቦ  ነው  የተሰጠሽ።  አንቺ  ገና   ለፊት  ካለው  የአትክልት  ስፍራ  ቀይዋ  ድመት  ቁጭ
        ያስከትልባት ነበር።                         ዘጠኝ ዓመትሽ፣ እኔ ደግሞ አስራ ሶስት ነኝ። ትላልቆች    ብላ  ወደ  እኔ  ትመለከታለች።  ‹‹ሂጂ  ጥፊ!›› አልኩና
                                             ደግሞ  ብዙ  ይበላሉ  አይደል?›› አልኳት።  ‹‹አዎን!››   ልመታት እግሬን ሰነዘርኩኝ። እሷ ግን በመሄድ ፈንታ
        ቀይዋ ድመት                              አለች።  ሌላ  ምንም  አላለችም።  በዚህን  ጊዜ  ፔተር፣   ትንሽዬ አፏን ከፍታ ‹‹ሚያው!›› አለች። እንደሌሎቹ
        በተደጋጋሚ ስለዚህች ሰይጣን ስለሆነች ቀይ ድመት       ‹‹ዳቦዋን  እኮ  ለድመቷ  ስለሰጠች  ነው›› አለ።  ‹‹የምን   ድመቶች  አልጮኸችም።  ‹‹ሚያው››  ብቻ  ነው
        ማሰብ  ይኖርብኛል።  የፈፀምኩት  ተግባርም  ተገቢ     ድመት?››  ስል  ጠየቅኩኝ።  ‹‹አይ  የሆነች  ድመት   ያለችው። ይህንን እኔ ልገልፀው አልችልም። ትክ ብላ
        እንደነበር  አላውቅም።  ነገሩ  የጀመረው  የአትክልት   መጥታ  ነበር።  ቀይ፣  በጣም  ከሲታ፣  ትንሽ፣  ቀበሮ   በአረንጓዴ አይኗ ተመለከተችኝ። በዚህን ጊዜ በጣም
        ስፍራችን  ውስጥ  በቦምብ  ፍንዳታ  ምክንያት        የምትመስል።  እናም  ዳቦዬን  ስበላ  ዝም  ብላ       ተናድጄ  ከአሜሪካኑ  ዳቦ  ላይ  ቁራሽ  ወረወርኩላት።
        ከተፈጠረ ጉድጓድ አጠገብ ካለ ድንጋይ ክምር ላይ       ትመለከተኝ  ነበር›› አለች  ሌኒ።  ‹‹ለራሳችን  የሚበላ   በኋላ ግን ፀፀተኝ። መንገዱ ላይ ስደርስ ሁለት ከፍ
        ተቀምጬ  እያለ  ነው።  የድንጋይ  ክምሩ  የቤታችን    ሳይኖረን… ደደብ!›› ስል በቁጣ ተናገርኩኝ። እሷ ግን  ከፍ  ያሉ  ልጆች  አየሁ።  ከኔ  ቀድመው  ከሰሉን
        ግማሽ በላይ ፍርስራሽ ውጤት ነው። ትንሹ ክፍል        ትከሻዋን  ነቅንቃ  በፍጥነት  ወደ  ፔተር  ተመለከተች።  ለቅመውታል።  ዝም  ብዬ  አልፌ  ሄድኩኝ።  አንድ
        ግን  አልፈረሰም።  እዚህ  ውስጥ  እኔ፣  እናቴ፣  ታናሽ   ፊቱ  ፍም  መስሏል።  እርግጠኛ  ነኝ  እሱም  ዳቦውን  ሙሉ ባሊ ለቅመዋል። ከዚያች ድመት ጋር ባልቆይ
        ወንድሜ  ፔተር  እና  ታናሽ  እህቴ  ሌኒ  እንኖራለን።   ለድመቷ  ሠጥቷታል።  በሁኔታው  በጣም  ተናድጄ  ኖሮ፣ ይሄ ሁሉ የእኔ ነበር የሚለው ሃሳብ ወዲያውኑ
        እንዳልኳችሁ የድንጋይ ክምሩ ላይ ቁጭ ብያለሁ።        ስለነበር በፍጥነት ከዚያ ቦታ መሄድ ነበረብኝ።         ወደ  አእምሮዬ  መጣ።  ይሄ  ሁሉ  ከሰል  የእኔ
        ሁሉም ቦታ ሳር እና ሳማ እንዲሁም አረንጓዴ ነገሮች                                           ቢሆንለቤተሰቡ  ሁሉ  የሚበቃ  እራት  ማብሰል
        በቅለዋል። በእጄ ቁራሽ ዳቦ ይዣለሁ። ዳቦው ክው       ዋናው  መንገድ  ላይ  እንደደረስኩ  አንድ  ትልቅ  እና  በተቻለ   ነበር።   በጣም    የሚያማምሩ     እና
        ብሎ  የደረቀ  ነው።  እናቴ  ታዲያ፣  ‹‹ደረቅ  ዳቦ   ረዥም  የአሜሪካ  መኪና  ቆሟል።  እንደሚመስለኝ  የሚያብለጨልጩ ከሰሎች ናቸው። በዚያ ፈንታ ገና
        ከትኩሱ  የበለጠ  ለጤና  ተስማሚ  ነው›› ትላለች።    መኪናው  ቡIክ  ነው።  ሹፌሩ  ማዘጋጃ  ቤቱ  የት  ከእርሻ ላይ የተለቀመ ድንች የጫነ ጋሪ አጋጠመኝ እና
        እውነቱም እንደዚያ ነው። ምክንያቱም ደረቅ ዳቦን       እንደሚገኝ  ጠየቀኝ።  የጠየቀኝ  በእንግሊዝኛ  ነው።  በትንሹ ክምሩን ነካ አደረኩት።
        ረዥም ጊዜ ማኘክ ያስፈልጋል። እናም ትንሽ ተበልቶ      እኔም ትንሽ ትንሽ እችላለሁ። ‹‹በሚቀጥለው መንገድ፣
        ይጠገባል።  እኔጋ  ግን  ይህ  አይሠራም።  በድንገት   ከዚያ  ወደ  ግራ  ከዚያ…›› ብዬ  ‹‹ቀጥታ›› የሚለውን   ጥቂት ድንቾች ወደ መሬት ወደቁ። በድጋሚ እንዲሁ
        ከእጄ  ላይ  ቁራሽ  ዳቦ  ወደቀ።  ለማንሳት  ጎንበስ
                                                                                              ወደ ገጽ 62 ዞሯል


        18                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ታሕሳስ  2013
   13   14   15   16   17   18   19   20   21   22   23