Page 20 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 20

ክገጽ  91 የዞረ

         በመሆንም  አገልግለዋል።  የፓቶባዮሎጂ  ተቋም        የኢትዮጵያ  መንግሥት  የሳይንስና  ቴክኖሎጂ  ዋና  ልዩ ነበር። በወቅቱ ሌላው ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር
         (Institute   of    Pathobiology)ን    አማካሪ ሆነው አገልግለዋል።                    መላኩ  ወረደ  የኢትዮጵያን  የዘረ  መል  ሀብት
         ያቋቋሙትም  እርሳቸው  ናቸው።  ይህ  ተቋም                                              (Genetic  Wealth)  በመጠበቅ  ለሰሩት
         በአሁኑ  ወቅት  በስማቸው  እንዲሰየም  ተደርጎ                                            ስራ  ሌላኛው  ተሸላሚ  ነበሩ።  የቀዳማዊ
         (‹‹አክሊሉ    ለማ   ፓቶባዮሎጂ     መታሰቢያ     ከፕሮፌሰር ለገሰ ወልደዮሐንስ ጋር በጋራ በመሆን       ኃይለሥላሴ የሳይንስ ሽልማት የወርቅ ሜዳሊያም
         ኢንስቲትዩት/Aklilu  Lemma  Institute     በእንዶድ  ዙሪያ  የሚከናወኑ  የምርምር  ተግባራትን    ተሸልመዋል።  ከዚህ  በተጨማሪም  የሦስት
         of Pathobiology››) መታወሻ ሆኗቸዋል።       የሚያስተባብርና መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገ        የፓተንት መብቶች፣ የአምስት መጽሐፍትና ከ60
         ተቋሙም በተለያዩ በሽታዎች ላይ ትኩረት ያደረጉ        ‹‹እንዶድ  ፋውንዴሽን  (Endod  Founda-      በላይ  የሚሆኑ  የጥናትና  ምርምር  ውጤቶች
                                              tion)››  የተባለ  ማዕከል  አቋቁመው  የምርምር
         በርካታ የምርምር ስራዎች ይከናወኑበታል።                                                 ባለቤት መሆን የቻሉ አንጋፋ ባለሙያ ነበሩ።
                                              ተግባራትን አከናውነዋል።


         በእንዶድ  ላይ  የተከናወነው  የምርምር  ስራ                                             ፕሮፌሰር     አክሊሉ    በኢትዮጵያ     የሚገኙ
         አበርክቶው  በቀላሉ  የሚገመት  አይደለም።          ፕሮፌሰር  አክሊሉ  ለማ  በተባበሩት  መንግሥታት      የዩኒቨርሲቲ  የሳይንስና  የሕክምና  ትምህርት
         ፕሮፌሰር  ለገሰ  ‹‹  …  እንዶድ  በሳሙናነቱ      ድርጅት  ውስጥም  በተለያዩ  ኃላፊነቶች  ላይ        ተማሪዎች     እንዲሁም     ጀማሪ     መምህራን
         እናቶቻችን  በቅርስነት  ያቆዩት  ነው።  ቢልሃርዚያን   አገልግለዋል። ከነዚህም መካከል የድርጅቱ የጤናና       እንዲበረታቱ በማሰብ በራሳቸው ገንዘብ በአክሊሉ
         በመቆጣጠር  ችሎታው  ከሰራናቸው  ትልልቅ           ልማት ቴክኖሎጂ እንዲሁም የሳይንስና ቴክኖሎጂ         ለማ  ፋውንዴሽንና  በአዲስ  አበባ  ዩኒቨርሲቲ
         ተግባራት  አንዱ  በወንጂ  አካባቢ  ያከናወንነው      ልማት  ማዕከል  ከፍተኛ  አማካሪ  እና  የዩኒሴፍ     ትብብር የሚተገበር ‹‹አክሊሉ ለማ የትምህርትና
         ተግባር  ነው።  በአካባቢው  የሚገኙ  ውሃማ         (UNICEF)  ዓለም  አቀፍ  የሕፃናት  ልማት       የምርምር  ሽልማት››  የተሰኘ  መርሃ  ግብር
         አካላትን  በእንዶድ  በማከም  ከቢልሃርዚያ  ነፃ      ማዕከል  ምክትል  ዳይሬክተር  ሆነው  የሰሩባቸው      አቋቁመዋል።  ምንም  እንኳ  እርሳቸው  በሕይወት
         ማድረግ ችለናል። በመተሃራ አካባቢም ተመሳሳይ         ኃላፊነቶቻቸው ይጠቀሳሉ።                      ቆይተው የተቋሙን ስራ ማየት ባይችሉም፣ መርሃ
         ስራዎችን አከናውነናል›› ብለዋል።                                                     ግብሩ  በ1990  ዓ.ም  10  ተማሪዎችንና

                                              ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ ሕይወታቸው እስካለፈበት  ተመራማሪዎችን  በመሸለም  ስራውን  መጀመር
         የእነ   ፕሮፌሰር   አክሊሉ     የምርምር    ስራ   ጊዜ  ድረስ  ደግሞ  የዶክትሬት  ዲግሪያቸውን  ችሏል።
         ለቢልሃርዚያ  በሽታ  መድኃኒት  በመሆን  ብቻ        ወደሰሩበትና ብዙ ምርምሮችን ወዳካሄዱበት ጆንስ
         የተገደበ  አልነበረም። እንዶድ በውሃ ግድቦች ላይ      ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ተመልሰው፣ በዩኒቨርሲቲውና        ፕሮፌሰር  አክሊሉ  ለማ  በስራቸው  ታታሪ፣
         ተሰባስበው  በፍጥነት  በመራባት  በግድቦቹ  ላይ      በኢትዮጵያና  በኡጋንዳ  ታላላቅ  ዩኒቨርሲቲዎች       ቁጥብ፣  ጨዋ  እንዲሁም  ተጫዋች  እንደነበሩ
         ጉዳት  ለሚያደርሱ  የቀንድ  አውጣ  ዝርያዎችም       መካከል ግንኙነት እንዲፈጠር በማድረግ ኤች አይ        የሚያውቋቸው  ሁሉ  ይመሰክራሉ።  ለ13
         ፍቱን   መድኃኒት     እንደሆነ   በምርምራቸው      ቪ  ኤድስን  ለመቆጣጠር  በሚያስችሉ  አገር  በቀል    ዓመታት  ያህል  አብረው  እንደሰሩ  የሚናገሩት
         ተረጋግጦ  ግድቦችን  ከጉዳት  መታደግ  ተችሏል።      የጥናትና  ምርምር  እንዲሁም  የአቅም  ግንባታ       ፕሮፌሰር ለገሰ ወልደዮሐንስ ‹‹ … እጅግ በጣም
         ይህ  የእንዶድ  ጥቅም  በተለይ  በአሜሪካ  በብዙ     ተግባራት ላይ አተኩረው ሲሰሩ ቆይተዋል።            ጥሩ  ሰው  ነበር።  ምቹ  ጓደኛዬ  ነበር።  ጥያቄ
         ቦታዎች ተግባር ላይ ስለመዋሉ ፕሮፌሰር አክሊሉ  ፕሮፌሰር  አክሊሉ  ለማ  በርካታ  ሽልማቶችን              መጠየቅና  መመራመር  ይወዳል።  አሳታፊና
         ተናግረው ነበር። በዚህ ዘርፍ በተለይ ከአሜሪካው  አሸንፈዋል።  ለአብነት  ያህል  የብዙዎችን  ሕይወት         በትብብር  መስራትን  የሚወድ  ሰው  ነበር።  ጥሩ
         ቶሌዶ  ዩኒቨርሲቲ  (University  of  Tole-  መታደግ  ለቻለው  አስደናቂው  የእንዶድ  ላይ        አስተማሪና  አገሩን  የሚወድና  ለአገሩም  ትልቅ
         do)  ጋር  በመተባበር  በሰሩት  ስራ  ዩኒቨርሲቲው  የምርምር  ስራቸው  ከባልደረባቸው  ከፕሮፌሰር  ሕልም  የሰነቀ  ሰው  ነበር  …››  በማለት
         የአሜሪካ ፓተንት አግኝቷል።                    ለገሰ  ወልደዮሐንስ  ጋር  በ1982  ዓ.ም         ስለባልደረባቸውና ስለወዳጃቸው ተናግረዋል።

         ኢትዮጵያም የሳይንስ አካዳሚ ያስፈልጋታል በሚል        ‹‹ተለዋጭ  ኖቤል  (Alternative  Nobel     ፕሮፌሰር  አክሊሉ  ከባለቤታቸውና  ከሦስት
         ሃሳብ  የኢትዮጵያ  ሣይንስ  አካዳሚን  የማቋቋም      Prize)››  በመባል  የሚታወቀውንና  አስቸኳይ      ልጆቻቸው  ጋር  ሆነው  ኑሯቸውን  በኢትዮጵያና
         ሃሳብን የጠነሰሱት ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ ነበሩ።       ምላሽ  ለሚሹ  ዓለም  አቀፍ  ፈተናዎች/ችግሮች       በአሜሪካ  አሳልፈዋል።  በመላው  ዓለም  ለሚገኙ
         የኢትዮጵያ  ብሔራዊ  የሳይንስ  ጥናትና  ምርምር      ተግባራዊና  ተምሳሌታዊ  የሆኑ  መፍትሄዎችን         ለሚሊዮኖች  ሕመም  መድኃኒት  ሆነው  ደማቅ
         ካውንስል  (National  Scientific  and    ላፈለቁ አካላት የሚሰጠው የ‹‹ራይት ላይቭሊሁድ        ታሪክ  የፃፉት  የዓለም  ባለውለታ  ፕሮፌሰር
         Technical  Research  Council  of     ሽልማት  (The  Right  Livelihood        አክሊሉ ለማ በ1989 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት
         Ethio-pia)    እንዲቋቋም      ያስተባበረው    Award)››      ዓለም    አቀፍ     ሽልማት    ተለይተዋል።
         ብሔራዊ  ኮሚቴ  ምክትል  ሰብሳቢም  ነበሩ።         ተበርክቶላቸዋል።  በ1982  ዓ.ም  የተከናወነው
                                              የ‹‹የራይት  ላይቭሊሁድ  ሽልማት››  ለኢትዮጵያ



        20                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ታሕሳስ  2013
   15   16   17   18   19   20   21   22   23   24   25