Page 24 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 24

ዲያጎ ማራዶና ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ             የካፍ ፕሬዚዳንት አሕመድ አህመድ                 ሎዛ አበራ የቢቢሲ 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ
         (አድማስ ሬዲዮ)                           የአምስት አመት እግድ ተላለፈባቸው                ሴቶች ውስጥ ተካታለች
                                              (ፋና)                                 (ቢቢሲ)
         የቀድሞው  የአርጀንቲና  ብሔራዊ  ቡድን
         ተጫዋች  ዲያጎ  አርማንዶ  ማራዶና  በ  60        ዓለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል            ሎዛ አበራ ዓለም ላይ በቢሲ ከተመረጡ 100
         ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡              (ፊፋ) በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን            ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷሆና
                                              (ካፍ) ፕሬዚዳንት አሕመድ አህመድ ላይ             ተመርጣለች፡፡
          ከአርጀንቲና ብሔራዊ  ቡድን ጋር የ 1986
         የዓለም  ዋንጫን  ያሸነፈው  ማራዶና  በልብ         የአምስት አመት እገዳ አስተላለፈ፡፡
         ህመም  ዛሬ  ከዚህ  ዓለም  በሞት  መለየቱን


















         የአርጀንቲና መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡

         ማራዶና  ከሁለት  ሳምንታት  በፊት  ነበር
         ከሆስፒታል  መውጣቱ  የሚታወስ  ሲሆን             ፊፋ ፕሬዚዳንቱ ከገንዘብ እና ብልሹ
         ቀዶ ጥገና አድርጎ እንደነበርም ተዘግቧል፡፡          አሰራር ጋር በተያያዘ ጥፋተኛ ናቸው               ቢቢሲ በዚህ አመት ለውጥን የሚመሩ እና
                                              ብሏል፡፡                                ለውጥ የሚያመጡ 100 ሴቶችን በዓለም
         የቀድሞው  የእግር  ኳስ  ኮከብ  ማራዶና
         ለአርጀንቲናው  ቦካጁኒየርስ፣ለጣሊያኑ              የፊፋ የስነ ምግባር ኮሚቴም አህመድ               ዙሪያ የመረጠ ሲሆን ሎዛ አበራ በስፖርቱ
         ናፖሊና  ለስፔኑ  ባርሴሎና  እና  ለሌሎችም         አህመድ ከታማኝነት እና ከጥቅም ጋር               ዘርፍ ከ100ዎቹ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች አንዷ
         ክለቦችም መጫወቱ ይታወሳል፡፡                   የተያያዙ ደንቦችን ጥሰዋል ነው ያለው፡፡            ሆናለች፡፡
                                                                                   ቢቢሲ በዕውቀት፣ በአመራርነት፣ በፈጠራ
         የ አ ር ጀ ን ቲ ና ን   ብሔራዊ   ቡ ድ ን ን                                          እና በማንነት ዘርፎች ውስጥ ተጽዕኖ
         በአምበልነትና  በአሰልጣኝነት  የመራው             ከዚህ ጋር ተያይዞም ፕሬዚዳንቱ ላይ               ፈጥረዋል ያላቸውን ሴቶች ስም ዝርዝር
         ማራዶና በ1986 ዓለም ዋንጫ በእንግሊዝ            የአምስት አመት እግድ አስተላልፏል፡፡              ያወጣ ሲሆን ኢትዮጵያዊቷ የእግር ኳስ
         ብሔራዊ  ላይ  በእጁ  ባስቆጠራት  ግብ
         ብዙዎች ያስታውሱታል፡፡                       የ60 ዓመቱ አህመድ አህመድ ከፈረንጆቹ             ተጫዋች ሎዛ አበራ ተካታለች፡፡
                                              2017 ጀምሮ የአፍሪካ እግር ኳስ
         ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና በእግር ኳስ ብቃቱ           ኮንፌዴሬሽንን በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ               ሎዛ አበራ ከአሁን በፊት የተለያዩ
         በርካቶች የሚወዱት እንደሆነ የደይሊ ሜል            ቆይተዋል፡፡
         ዘገባ ያመለከታል፡፡                                                              እውቅናዎች እና ሽልማቶችን ማግኘቷ
                                                                                   የሚታወስ ነው፡፡



        24                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ታሕሳስ  2013
   19   20   21   22   23   24   25   26   27   28   29