Page 26 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 26
ደራሲ – ፍዮዶር ኤም. ዶስቶይቭስኪ ትርጉም –መኮንን ዘገዬ
አንድ ቀን አንድ ሰርግ ዐየሁ…። ግን ቆይ ሠርጉ ያፍተለትለው ስለነበር ተመልካች መጀመርያ ወደ አድርጎ አራሱን ወደ አንድ በኩል ዘመም አድርጎ
ይቅርና! ስለ ገና ዛፉ ልንገራችሁ። ለነገሩ ሠርጉም ዓለም የመጣ ሪዝ ሳይሆን አይቀርም ብሎ ማሰቡ ቁሞ ያዳምጥ ነበር። እኔ ደግሞ ጋባዣችን ለልጆቹ
ቢሆን ግሩም ነበር። በጣም ነበር የወደድኩት። አይቀርም። ስጦታ ሲያከፋፍል ዕያሳየ ያለውን ብልጠት
ቢሆንም ሌላኛው ገጠመኝ የበለጠ ነበር። ግን በዚህ የዳነስ ምሽት ትኩረቴን የሳበ ሌላም አንድ እየከታተልኩ ነበር። በዙ ለጥሎሽ የሚሆን ገንዘብ
ሠርጉ የገና ዛፉን ታሪክ እንዴት ሊያስታውሰኝ እንግዳ ሰው ነበር። ይሄኛው ደግሞ የተለየ ነበር። ለተቀመጠላት ልጅ ደንበኛው አሻንጉሊት
እንደቻለ አላውቅም። ከአምስት ዓመት በፊት የተከበረ ሰው ነበር። ጁሊያን ማስታኮቪች በስጦታ ተሰጣት። ለተቀሩት ደግሞ እንደ
ለአዲስ ዓመት ዋዜማ አንድ የታወቀ ነጋዴ የልጆች ይሉታል። አስተናጋጆቹ፣ ባልና ሚስቱ ያለማቋረጥ ወላጆቻቸው የሀብት አቅም ደረጃ ስጦታ
የዳንስ ምሽት ላይ እንድገኝ ጋብዞኝ ነበር። ነበር ፍቅራቸውን የሚገልጡለት። ትኩረታቸው ተደረገላቸው። የመጨረሻውን ስጦታ የተቀበለው
የነጋዴው ጓደኞች፣ የሚያውቃቸው ሰዎችና አልተለየውም ነበር። ዙርያውን ያንጃብቡበት አንድ ኮሳሳ፣ ቀጭን፣ ፀጉሩ ቀይ፣ፊቱ ጠቃጠቆ
የአሻጥር አበሮቹ ጭምር ተገኝተው ነበር። ነበር። የተለያዩ ሰዎች እያመጡ ያስተዋውቁት ያለበት የአስር ዓመት ልጅ ነበር። የተሰጠው
ነበር። አሱን ግን ወደማንም አያገናኙትም ነበር። ስጦታ ስለተፈጥሮ ታሪክ የሚያወራ ምንም
ጁሊያን ማስታኮቪች እንደህ ያለ አስደሳች ምሽት ዓይነት ሥእላዊ መግለጫ የሌለው ነበር። ልጁ
ለነገሩ የልጆቹ ዳንስ ለወላጆቻቸው ተገናኝተው ጥቂት ጊዜ ነው የገጠመኝ በማለት አስተያየት የሞግዚቷ ልጅ ነበር። ሞግዚቷ ባሏ የሞቶባት
የጋራ ጉዳይ በሆኑ ነገሮች ላይ ለመወያየት ሲሰጥ አስተናጋጃችን ዐይኖቹ እንባ ሲያቀሩ ምስኪን ነች። ልጇ አለባበሱና አጠቃላይ
ምክንያት ነበር የሆነው። እኔ ግን ጉዳያቸው አስተውል ነበር። ሁኔታው የሚያሳዝን ነበር። አጠቃላይ ሥነ-
ስለማይመለከተኝ ጣለቃ ገብ ነኝ ማለት ይቻላል። ልቦናው ተጎድቷል። ልጁ የሃባታሞቹን ልጆች
እና ምሽቱን ከሌሎች ተነጥዬ በነፃነት አሻንጉሊት ቢያገኝ ደስ ባለው ነበር። ግን
እንዳሳለፍኩት ነው የሚቆጠረው። ሌላም አንድ ለማንኛውም የዚህ ሰው በቦተው መገኘት ምቾት መድፈር አልቻለም። ለነገሩ ለተመልካች ልጁ
ሰው ልክ እንደኔ እግር ጥሎት ይህን የደስታ ምሽት እየነሳኝ መሄድ ጀመረ። በልጆቹ ደስታ ራሴን ደረጃውን ያወቀ ይመስላል።
ተቀላቅሎ ነበር። ይህ ሰው በዚህ ምሽት አዝናናሁ። አምስት በእንክብካቤ የተያዙ ወጣቶች
የመጀመርያው ትኩረቴን የሳበ ሰው ነበር። ገፅታው ነበሩ። ከዚያ ወደ አንድ ሰው የሌለበት ትንሽ
የተከበረ ቤተሰብ አባል አለመሆኑን ይናገራል። የእንግዳ ማረፍያ ክፍል ሄጄ ተቀመጥኩ። ልጆቹ እኔ ደግሞ ጥሎብኝ ልጆችን አተኩሬ መመልከት
ቁመቱ ረጅም፣ ሰውነቱ ቀጭን፣ በጣም ኮስታራ ደስ የሚሉ ነበሩ። ታላላቆቻቸውን መምሰል እወዳለሁ። ልጆች በውስጣቸው ያለውን
ነበር። ታዲያ አሳምሮ ለብሷል። ለዚህ የቤተሰብ በፍፁም አይፈልጉም ነበር። ልጆቹ በአንድ ጊዜ ግለኝነት ለማሳየት ሲታገሉ ማስተዋል በጣም
ግብዣ ስሜትም አልነበረው። ወደ ጥግ ሂዶ የገና ዛፉ ላይ የነበረውን ጣፋጭ ተሻምተው አስገራሚ ነገር ነው። አሁንም ፀጉረ ቀዪ ልጅ
እንደተቀመጠ ወዲያው ፈገግታው ከፊቱ ጠፋና ጨረሱት። የሀብታሞቹ ልጆች የያዟቸውን ስጦታዎች በጣም
ግንባሩ ተኮሳተረ። ፈልጓቸዋል። እና ቀስ ብሎ ልጆቹን አባብሎ
መጫወቻቸውን ግማሽ ያህሉን በአንዴ ሰባበሩት። አብሯቸው ለመጫወት ወሰነ። ፈገግታ አሳይቶ
ከመካከላቻው አንደኛው ልጅ በጣም ቆንጆ ነበር። አብሯቸው ለመጫወት ስለለፈገ ያለችውን አንድ
ከቤቱ ባለቤት በስተቀር ሌላ የሚያውቀ ሰው ዐይኖቹ ጥቋቁር ናቸው። ፀጉሩ ከርዳዳ ነው። ብርቱካን ብዙ ጣፋጭ ነገሮች በኪሱ አጭቆ ለያዘ
አልነበረም። ደሞ እስከ መጨረሻው ደስተኛ ታዲያ ልጁ ከእንጨት የተሠራ ጠመንጃውን አንድ ልጅ ሰጠው።
እንዳልነበረ እያንዳንዱ እንቅስቃሴው ይናገር ነበር። ያለማቋረጥ ወደኔ ይደግን ነበር። ግን የበለጠ
ግን በደንብ መደሰትና መዝናናት የሚሰጠውን ትኩረት ትስብ የነበረችው ልጅ አህቱ ነበረች።
ጥቅም አሳምሮ ያውቃል። ቀስ በቀስ ሰውየው እድሜዋ ወደ አስራ አንድ ዓመት ገደማ ይሆናል። ግን በዚህ መሃል አንድ ባለጌ ልጅ ድንገት
ከገጠር የመጣ መሆኑን ተረዳሁ። እንደ ኩፒድ ደስ የምትል ነበረች። ዝምተኛና የሞግዚቷን ልጅ ጣለውና ይደበድበው ጀመር።
በሃሳብ የተዋጠች ትመስል ነበር። ዓይኖቿ ትላልቅ ልጁ መልሶ ሊመታው ቀርቶ ለማልቀስ እንኳ
ሆነው ሕለመኛ ናቸው። የተቀሩት ልጆች አልደፈረም ነበር። እናቱ መጣችና አትረብሻቸው
ወደ ከተማ የመጣው ለብርቱ ጉዳይ ነበር። ስላበሳጯት ትታቸው እኔ ብቻዬን ተገልዬ ወደ አለችና እኔና ልጅቷ ወደ አለንበት ከፍል
ለአስተናጋጃችን ተባበረው የሚል የአደራ ደብዳቤ ተቀመጥኩበት ከፍል መጣች። ከዚያ አሻንጉሊቷን አምጥታ ልጅቷ አጠገብ አስቀመጠችው። ሁለቱ
ይዞ ስለመጣ አስጠግቶታል። እና አክብሮት ነው ይዛ ጥግ ይዛ ተቀመጠች። ልጆች በውድ ዋጋ የተገዛውን አሻንጉሊት ልብስ
በልጆቹ የዳንስ ምሽት እንዲገኝ የጋበዘው። እያለበሱ መጫወት ጀመሩ።
ሌሎቹም አንግዶች ቢሆኑ ይህን የገጠር ሰው
አብሯቸው ካርታ እንዲጫወት አላደረጉትም አባቷ ሲበዛ ገንዘብ የተረፈው ነጋዴ ነው። እንግዶች
ሲጋራም አልሰጡትም። አንደኛቸውም አላናገሩት። ሁሉ የልጅቷ አባት ለልጅቷ ሠረግ ለጥሎሽ የሚሆን ያለሁበት እንደተቀመጥኩ ግማሽ ሰዓት ያህል
ማንነቱን ከሁኔታው ያወቁ ይመስላል። እና ሦስት መቶ ሺ ሩብል ያስቀመጠላት መሆኑን አለፈ። ባለቀይ ፀጉሩን ልጅና ለጥሎሽ የሚሆን
ሰውየው በእጆቹ ምን እንደሚያደርግ ግራ ስለገባው በማድነቅ ያወሩ ነበር። እና እኔ ይህን ወሬ ወደ ገንዘብ የተቀመጠላትን ልጅ ጫዎታ በከፊል
ምሽቱን ሙሉ ሪዙን ሲያፍተለትል ነበር ሰማሁበት አቅጣጫ ስመለከት ጁሊያን ሳዳምጥ እንቅልፍ ሊወስደኝ ሲል ጁሊያን
ያሳለፈው። ሪዙ ደስ የሚል ነው። ግን ያለእረፍት ማስታኮቪችን ተመለከትኩ።አሰልቺና የተደባለቀ
ንግግራቸውን ትኩረት ሰጥቶ አጁን ወደ ኋላ ወደ ገጽ 84 ዞሯል
26 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ታሕሳስ 2013