Page 29 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 29
ከገጽ 81 የዞረ
አለቃ ገብረ ሐና
ባልቻ እገላለሁ ብለው ተነሡ ፡፡ ይህም አልበቃ ብሏቸው ከእቴጌ አለቃ ገብረ ሐና እድሜያቸውም እየገፋ አደብም እየገዙ መጡ ፡፡ አዲስ
ጣይቱ ጋር በነገር ተኳረፉና መላ የቤተ መንግሥቱ ሰው አበባ ተቀምጠውም ትርጓሜ መጻሕፍት ማስተማር ቀጠሉ ፡፡ ዐፄምኒልክ
አደመባቸው ፡፡ዐፄ ምኒልክ አለቃን ምን ቢወዷቸው በተለይ የአብያተ ክርስቲያናቱን የግብዝና መሬት ለመኳንንቱ በመስጠታቸውና
ከደጃች ባልቻና ከእቴጌ ጣይቱ ጋር የፈጠሩትን ጠብ ካህናቱ ምንም ባለማግኘታቸው የተቆጡት አለቃ ገብረሐና
አልወደዱላቸውም ነበር ፡፡ ተቃውሟቸውን በቀልድ ለዐፄ ምኒልክ አቀረቡ ፡፡ ይህም ከወይዛዝርቱና
ከመኳንንቱ ጋር መልሶ አጋጫቸው ፡፡
በእነዚህ ምክንያቶች አለቃ ገብረ ሐና አዲስ አበባን ለቅቀው
እንዲወጡ ተወሰነ ባቸው ፡፡ በጎንደርና በወሎ ጥቂት ጊዜ ከሰነበቱ ከዚህ በኋላ አዲስ አበባ መቀመጥ ስላልቻሉ ለመጨረሻ ጊዜ በ፲፰፻፺፮
በኋላ ልጃቸውን ገብረ ሐና ሞተ ብለህ ተናገር ብለው ወደ አዲስ ዓ.ም አካባቢ ወደ ደብረ ታቦር ተመለሱ ፡፡ ያኔ ልጃቸው አለቃ
አበባ ላኩት ፡፡ አለቃ ተክሌ ይህንን መርዶ በቤተ መንግሥቱ
ሲያረዱ ምንም እንኳን ገብረ ሐና ከብዙዎቹ ጋር ቢኳረፉ ታላቅ ተክሌደብረ ታቦር ኢየሱስን እልቅና ተሾመው ነበር ፡፡
ሃዘን ሆነ ፡፡
ለጥቂትቀናት ደብረ ታቦር ከልጃቸው ጋር ሰንብተው ወደ ትውልድ
ከተወሰኑ ቀናት በኋላም አለቃ ራሳቸው አዲስ አበባ ገቡና ጉድ ቦታቸው ናበጋ ጊዮርጊስ መጡ ፡፡ በዕድሜያቸው መጨረሻ ዝምተኛ
አሰኙ ፡፡ ምኒልክ አስጠርተው ሞቱ ከተባለ በኋላ ከየት መጡ ሆነው ነበር ፡፡ ቀድሞ በሠሩት ሥራ እየተፀፀቱ አንደበታቸውን ከነገረ
ቢባሉ ዘርቅ ከለከሉ ፡፡ ከጥሩ ምግብና ከጥሩ መጠጥም ተቆጠቡ ፡፡ቅዱሳት
መጻሕፍቱንም ሰብስበው “ መሳቂያና መዘበቻ አደረግኳችሁ ” እያሉ
“ በሰማይ ጣይቱ የለች ምኒልክ የለ ጠጅ የለ ጮማ የለባዶ ቤት ይቅርታ ይጠይቋቸው ነበር ይባላል ፡፡ በዚህ ሁኔታ ከሰነበቱ በኋላ በ፹፬
ቢሆንብኝ ለጠባቂው ጉቦ ሰጥቼ መጣሁ ” ብለው ሁሉንም ዓመታቸው የካቲት ፳፬ ቀን ፲፰፻፺፰ ዓ.ም ዐረፉ ፡፡
አሳቋቸው ፡፡ ጣይቱም መኳንንቱም ይቅር አሏቸው ፡፡
DINQ MEGAZINE December 2020 STAY SAFE 29