Page 32 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 32
ከበደ ኃይሌ ዓምድ
KEBEDE HAILE PAGE
(ካለፈው የቀጠለ)
ስ
ለወረርኝ በሽታ ምንነትና በሕዝብ አሜሪካ ወይም ሞት” የሚል የለውጥ በ ዓ ለ ም ላ ይ የ ተ ካ ች ው ቻ ይ ና
ላይ ስላሳደረው የማህበራዊ፡ መርህ አንግበው ቀኝ አጃቸውን በማንሳት ካተኮረችባቸው ከአፍሪካ አገሮች አንዷ
አክራሪ ብሄራዊነትን/አገር ወዳድነትን ኢትዮጵያ በመሆኗ ግብፅንና የእስራኤል
የአኪኖሚና የመስተዳደር ሥርዓተ-
ለውጦች በመጀመሪያ ህትመት ላይ ጥቂቱ በአሜሪካ ማራመድ ከጀመሩ ወዲህ ተቀናቃኝ የአረብ አገሮችን ለማስደሰትና
መጠቀሱ ይታወሳል፡፡በሽታው አሜሪካ መፈክራቸውን ካልተቀበሉ ከአገር ውስጥ በአሜሪካ የሚኖሩ እስራኤሎችን የድምጽ
በሚኖረው ኢትዮጵያን-አሜሪካን ላይ አስተዳዳሪዎች፤ ከአሜሪካ ወዳጅና አቻ ድጋፍ ለማግኘት ሲሉ በኢትዮጵያ ህዝብ
ስላሳደረው የኑሮ ተጽዕኖ በዚህ በቀጣዩ ሃያላን አገር መሪዎች ጋር ስለተጋጩ ሃብትና ጉልበት የተገነባውን የኤሌትሪክ
ጽሁፍ ላይ ይዳሰሳል፡፡ አሜሪካ በዓለም ላይ ያላት ተቀባይነትና ሃይል ማመንጫ ህዳሴ ግድብ በግብፅ
ተሰሚነት ቀንሶ የእሳቸውን ከሥልጣን ሊመታ ይችላል በማለት ሚዛን ያልጠበቀ
በመሠረቱ እንደ በሽታ የሰው ልጅ ጠላት መውረድ የማይመኝ የለም፡፡ አነጋገራቸው በአሜሪካና በዓለም ዙሪያ
ስለሌለ ታሞ መሞትን የማይፈራ ሰው የ ሚ ኖ ር ት ው ለ ደ - ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን
የለምና፡፡በዚህ ምክንያት በበሽታ አሳቦ እኝህ ርዕሰ-ብሄር “ አሜሪካ ትቅደም” ተቃዎሞውን በሚዲያና ሰልፍ በመውጣት
የ ተ ፈ ለ ገ ው ዓ ይ ነ ት ማለት በአሜሪካ የሚያምር እመሰላቸው ተቋውሞውን አሰምቷል፡፡
የ ፖ ለ ቲ ካ ፡ የ ኢ ኮ ኖ ሚ ፡ የ ማ ህ በ ራ ዊ በየሄዱበት እንደ አዲስ የሚያቅራሩት
ወዘተ.ለውጥ በአንድ አገር ውስጥ መፈከር የደርግ መንግሥት በኢትዮጵያ በተጨማሪም በህዳሴ ግድብ ጣልቃ-ገብነት፤
ለማካሄድ የሚያመች መሣሪያ መሆኑን የሶሻሊዝም ስርዓት አውጆ ሲተገብር በጸረ-ስደኛነት አቋማቸው፤ በሽታውን
በዘመናችን ያሰመሰከረበት ጊዜ ቢኖር ምዕራባያውያን ይሳለቁበት ነበር፤፤ ተቆጣጥሮና የተዘጉ ድርጅቶች ተከፍተው
አሁን ነው፡፡ዓለማችን እውነትና ውሸት “የጠሉት ይወርሳል የሳቁት ይደርሳል” ሕዝቡ ወደ ሥራው እንዲመለስ ፈጣን
መለየት በማይቻልበት ጊዜ ውስጥ ስላለች እንዲሉ ሆነ፡፡ ያም ሆነ ይህ አሁን እርምጃ ባለመውሰዳቸው በመቸገሩ ኑሮውን
መንግሥታት በሽታን ሽፋን በማድርግ በወረርሽኝ በሽታ ሳቢያ አሜሪካን በሽታው የሚያስተካክል መሪ መምረጥ ግድ ብሎት
በየአገሮቻቸው ውስጥ አንዳንድ የፖለቲካ እንዳይዛመት በማለት ኢትዮጵያ ውስጥ ዝምታ ወዳዱ ኢትዮጵያን ዲያስፖራ
ነክ ለውጦችን ለማከናወን መቻላቸው ይካሄድ የነበረውን ተቀራራቢ የሶሻሊዝም ትዕግሥቱ አልቆ ሳይወድ በግድ የዜግነትና
በውዴታም ሆነ በግዴታ ህዝብን ሥርአተ-ኑሮ መከተል ዳር ዳር ማለቷ የሕገ-መንግሥቱን መብቱን በምርጫው
ማግለልና የፖለቲካ ፍላጎታቸውን አሜሪካ መለወጧን የሚያስገነዝብ አካሄድን ወቅት ለመጠቀም መገደዱ በአሜሪካ የጥቁር
ለ ማ ሟ ላ ት ወ ቅ ቱ ን መ ጠ ቀ ም መጪው የዲሞክራት ፓርቲ ተተክቶ ህዝብ የምርጫ ተሳትፎ አብላጫ ውጤት
ለመንግሥታት አዲስ ነገር ያለመሆኑ ታሪክ ሲያጠናክረው የአሜሩካ ኑሮ እንደቀድሞ ማ ግ ኘ ት አ ስ ተ ዋ ጽ ዎ እ ን ዳ ደ ረ ገ
እራሷን ትደግማለች እንዲሉ ነው፡፡ እንደማይሆን የሚያስገነዝብ ሂደት አይጠረጠርም፡፡
ይሆናል፡፡ ይህ የአሜሪካ አዲሱ የአኗኗር
በአሜሪካ ለወረርሽኝ በሽታ መስፋፋት ሂደት ለአሜሪካ ህዝብ አዲስ ይሁን እንጂ እንደሚታወቀው የማሕበራዊ ኑሮ ለሰው
ምክንያቶች የፖለቲካ ክፍፍልና ከርዕሰ- ለሁሉ ነገር ተሰልፎ ግልጋሎት ማግኘት ልጅ ወሳኝ ሚና ስለሚጫወት ሰውን አርስ
ብሄሩ የሚተላልፉት እርስ-በርሱ የሚጋጩ ለእኛ አዲስ አይደለም፡፡ በርስ አገናኝቶ ሃሣብ-ለሃሳብ በማለዋውጥ
መግለጫዎች ለአሠራር እንቅፋት ዕውቀት አዳብሮ፤ ጭንቀትን አሰወግዶ
በመሆናቸው ከአሜሪካ ህዝብ ወቀሳ ርዕስ-ብሄሩ መፈክራቸውን በአገር ውስጥ ባሕርይ የማስለወጥ ጥቂቱ ተግባሩ ነው፡፡
መቸራቸው አላበቃም፡፡እኝህ መሪ ብቻ ሳይሆን በዓለም ላይ ተግባራዊ ሆኖም ወረርሽኝ በሸታ የማኅበራዊ ኑሮን
የቀድሞው የኢትዮጵያ ወታደራዊ ለማድረግ አሜሪካ የሃያልነቷን ሥፍራ ስለገታ ሚናውን ውስን አድርጎታል፡፡ይህም
አስተዳደር ይከተል የነበረውን አብዮታዊ ያለመልቀቋን ለማሳወቅ ስለሚጥሩ በምጣኔ በመሆኑ ሚዲያዎች ለገንዘብ ማፍሪያና
መፈክር ዓይነት “ አሜሪካ ትቅደም፡ ሃብት/በኢኮኖሚ ሃያልነት አሜሪካንን እውቅና ለማትረፍ ሲሉ በሚያሰራጩት
Continued on page 43
32 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ታሕሳስ 2013