Page 71 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 71
የወሩ እንግዳ
አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ
ምንጭ፡ ሪፖርተር
ሩጫ፣ ውርወራና ዝላይን የያዘው ‹‹አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ
ዘመናዊ አትሌቲክስ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢራቱ›› በተሰኘው
መዘውተር የጀመረው በ20ኛው ክፍለ ምጥን መጽሔት
ዘመን መጀመሪያ ጀምሮ በተለይ (ቡክሌት) እንደተጻፈው፣
በትምህርት ቤቶችና በወታደራዊ ‹‹እኔ አውሬ እያባረርኩ
ክፍሎች እንደሆነ ይነገራል፡፡
ሚዳቋ፣ ጃርት፣ ጥሪኝና
ቆቅ እየያዝኩ ከሰንጋ
በወታደራዊ ክፍሎች ውስጥ ይወዳዳሩ ፈረስ ጋር ተሽቀዳድሜ
ከነበሩትና ከ1940ዎቹ መገባደጃ እያሸነፍኩ ይህ ሰውማ
ጀምሮ ታዋቂ የሆኑት ሻለቃ ባሻ ዋሚ አያቅተኝም፤›› ብለው
ቢራቱ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ መነሻቸው የሯጭነት ሐሳባቸውን
ገጠር የሆነው ዋሚ በልጅነታቸው ቀየሱ፡፡
ከዕረኝነት እስከ እርሻ ሥ ራ ውስጥ
በመሰማራት ከአዲስ አበባ ዳርቻ ላይ
አዲስ አበባ በመስከረም
በሚገኘው ሱሉልታ ኑሮዋቸውን
1945 ዓ.ም. በመጡበት
ከወላጆቻቸው ጋር ይመሩ ነበር፡፡
አጋጣሚ፣ በሁለተኛው ክፍለጦር አሸናፊ መሆናቸው ትኩረታቸው
በወታደርነት መቀጠራቸው አትሌቲክስ ላይ እንዲሆን
እናታቸው ወ/ሮ ወርቄ አያና በአንድ
ለአትሌቲክስ ሕይወታቸው በር አድርጎላቸዋል፡፡
አጋጣሚ ከአዲስ አበባ ገበያ ቡና፣
ከፍቶላቸዋል፡፡
ስኳርና ሌላ ፍጆታ ሸምተው ሲመለሱ
በ1909 ዓ.ም. በቀድሞ ሸዋ ጠቅላይ
ቁሳቁስ የተጠቀለለበት ጋዜጣ ላይ
አስመራ በሚገኘው ሁለተኛ ክፍለ ጦር ግዛት በመናገሻ አውራጃ፣ በሱሉልታ
የሰፈረው የሚሮጥ ሰው የዋሚን ቀልብ
በምልምል ወታደሮችና ነባሮች መካከል ወረዳ በአካኮና መናብቹ ቀበሌ ገበሬ
ይይዛል፡፡
በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ
ወደ ገጽ 78 ዞሯል
DINQ MEGAZINE December 2020 STAY SAFE 71