Page 74 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 74

ከገጽ  67 የዞረ

                                              ቦይነር         እንኳን          ቆመው       በመጨረሻ ሲተቃቀፉ አይተው በነጻነት
        አመለካከት  ለእድገትና  ለብልጽግና
                                              ያጨበጨቡበት አጋጣሚ አለ።                     ማሰብን  ተምረው  ወጥተዋል፣  እኛ  ግን
        ቁልፍ  ነው፣  ሰው  በነጻነት  ያመነበትን                                                ለዚህ  አልታደልንም፣  በኛ  የማህበረሰብ
        ሲያደርግ፣  ለፈጠራና  ለአዲስ  ነገር              ሰዎች በፓርቲ ፣ በጅምላ ቢያስቡ ኖሮ              ስብሰባም  ይሁን  የእድር  ስብሰባ፣

        መንገዱን  ይከፍታል።  የአስተሳሰብ                ዲሞክራቶች  50 ጊዜ  ፣  ሪፓብሊካኖች
                                                                                   የስፖርት ማህበር ጉዳይም ይሁን አሁን
        ነጻነት     ካለ፣     የተለያዩ       ሃሳቦች     0  ጊዜ       ነበር      ሊያጨበጭቡ
                                                                                   አሁን መንፈሳዊ ስብሰባዎቻችን ሳይቀር
        ይንሸራሸራሉ፣  ሰዎች  በጅምላ  ከማሰብ             የሚችሉት።          ግን       በግላቸው       ፣  ልጆች  ምንም  የማይማሩባቸው

        ወጥተው፣         በማህበር        ከማሰብ       የሚያምኑበት  ነጥብ  ላይ  በነጻነት
                                                                                   “ቡጢ  ቀረሽ” የመዘላለፊያ  ስብሰባዎች
        ወጥተው፣  በቡድን  ከማሰብ  ወጥተው               ድጋፍ  ይሰጣሉ፣  ለምን  እንዲህ
                                                                                   እየሆኑ  መጥተዋል፣  ስለዚህ  ማንም
        በራሳቸው መቆምን ይማራሉ።                      አረጋችሁ የሚላቸው የለም፡፡
                                                                                   ልጆቹን ይዞ የሚሄድባቸው አይደሉም።

         እንሰሶች  የሚያስቡት  በቡድን  ነው፣              “ዲሞክራት           ሆነህ       ለምን
                                                                                   ነገ  የሚረከቧቸውን  ማህበራት  ዛሬ
        አንዱ  በግ  በአንድ  በኩል  ከሄደ               አታጨበጭብም?”             “ሪፓብሊካን        መጥተው            እንዳይለማመዷቸው

        ተከትለው  መንጎድ  ነው፣  ሰው  ግን              ሆነህ      ለምን      ለዚህ       ሰውዬ      እያደረግን ነው።
        ከእንሰሳ  ስለሚለይ  የአስተሳሰብ  ነጻነት
                                              አጨበጨብክ?”  ብሎ              በጅምላ
        አለው። ይህን የአስተሳሰብ ነጻነት ደግሞ                                                  ሰዎች  ለሚናገሩት፣  ለሚያደርጉት፣
                                              እንዲያስቡ፣       በነፃነት     እንዳያስቡ
        ሰው        ምንይለኛል፣         ከብዙሃኑ                                            ለሚለብሱትና  ለሚከተሉት  ፋሽን፣
                                              የሚከለክላቸው  የለም።  ከኛ  ከኛ
        እንዳልለይ፣  እንዲህ  ብል  እንዲህ                                                    ራሳቸው አምነው እስካደረጉት ድረስ ያ
                                              ስብሰባዎች  ይህ  ይለያል።  እኛ  ዘንድ
        እባላለሁ  በሚል  ሳይሆን  የማምነው                                                    የነሱ  ነጻነት  መገለጫ  ነው፣  አንዳንዴ
                                              ደግሞ  በቡድን  ማስብ፣  በቡድን
        ይህንን  ነው፣  ያዋጣል  የምለው  ይህን                                                 “እንዴት        ሽሪምፕ         ትበላለህ፣
                                              ማጨብጨብ  ስለተለመደ፣  ሰዎች
        ነው  ብሎ  ሲናገር  ነው  የሚተገብረው።                                                 ኢትዮጵያዊ  አይደለህ  እንዴ?” የሚሉ
                                              በነጻነት  ለመናገር፣  በነጻነት  ሃሳብ
        ፕሬዚዳንት ኦባማ በስቴት ኦፍ ዘ ዩኒየን                                                  ሰዎችም  እኮ  አሉ።  ሰው  የሚበላውን
                                              ለመስጠት  ይሸማቀቃሉ።  ስለዚህ
        ንግግራቸው  ወቅት፣  ከ50 ጊዜ  በላይ                                                  እንኳን  የመምረጥ  ነጻነት  ያለው
                                              አዲስ  ነገር  አይታይም።  አዲስ  ሃሳብ
        ተጨብጭቦላቸዋል፣  ከዚያ  ውስጥ                  ደፍሮ  የሚያመጣ፣  የማያምነበትን                አይመስላቸውም።
        በ20ው  ብቻ  ያጨበጨበ አለ፣  በአስሩ             የሚቃወም  ሲመጣም  “እንደ  ልዩ                የምናደርገው  ሁሉ  “ብዙ  ጭብጨባ

        ብቻ  ያጨበጨበ  አለ፣  2 ጊዜ  ብቻ              ፍጡር”  እያዩ  ማሳቀቅ  ይበዛል።               ለማግኘት” ከሆነ  ችግር  ነው።  ያለነው

        ያጨበጨበ  አለ፣  50ውንም  ጊዜ                 እንዲህ  አይነት  ስብስብ፣  ለልጆቻችን            ነጻ     አገር፣      በነጻነት       ማሰብ
        ያጨበጨበ            አለ፣         ምንም      ልናስተምር  አይገባም፡፡  ቤት  ውስጥ             የሚበረታታበት  አገር  ቢሆንም፣  ነጻ

        ያላጨበጨበም             አለ።        ይህ     በነጻነት  እንዲናገሩ  ካላበረታታን፣              መሆናችን       ነጻነታችንን      የወሰደብን
        ዲሞክራቱንም፣             ሪፓብሊካኑንም         ሲያደጉ  ነጻነታቸውን  የሚሸጡና                 ይመስላል።  ድኩላ  የተመቻቸ  ጎሮኖ

        ያጠቃልላል።          ዲሞክራት         ሆኖ     “ሌላው ከተስማማ እኔ ምን አገባኝ?”              ውስጥ፣  የሞቀ  በረት  ውስጥ  የገባ
        ያላጨበጨበ  አለ፣  ሪፓብሊካን  ሆኖ               የሚሉ ይሆናሉ። በኦባማ ስቴት ኦፍ ዘ              መስሎት ነበር፣ ልክ ነው ይሞቃል፣ ግን
        ደግሞ  እጁ  እስኪቃጠል  ያጨበጨበ
                                              ዩኒየን  ንግግር  ወቅት  የነበሩ  ህጻናት          ነጻነት  የለውም  - ስለዚህ  ጫካውን  ፣
        አለ፣  ዋና  ተቀናቃኛቸው  አፈ  ጉባዔ
                                              ነጻነትን ተምረው፣ ንግግርን ተምረው፣              በነጻነት የሚቦርቅበትን መረጠ። !!!!
                                              በፖሊሲ  ጉዳይ  የማይስማሙ  ሁሉ
   69   70   71   72   73   74   75   76   77   78   79