Page 78 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 78

ክገጽ  71  የዞረ



        ማኅበር  እንደተወለዱ  የሚነገርላቸው               ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡                      ስለወጣባቸው ሳይካፈሉ ቀርተዋል፡፡
        ባሻ  ዋሚ  ቢራቱ  መቶኛ  ዓመታቸውን              በተከታታይ  ዓመታትም  በአምስት

        መሰንበቻውን አክብረዋል፡፡                      ሺሕ፣  በአሥር  ሺሕና  በማራቶን                 ዋሚ  በሮም  ባይሳተፉም  ለመጀመሪያ

                                              ከነአበበ ቢቂላ ጋር በመሮጥ ውጤታማ                ጊዜ  በኦሊምፒክ  የተወዳደሩት  አበበ
                                              ነበሩ፡፡  በተለይ  በማራቶን  የአገሪቱ
        64  ዓመታት  በአትሌቲክስ  ውስጥ                                                      ቢቂላና  አበበ  ዋቅጅራ  አንደኛና
                                              ቁጥር  አንድ  ሯጭ  ስለነበሩ  በሮም              ሰባተኛ  በመሆን  ለኢትዮጵያ  አኩሪ
        ያሳለፉት ዋሚ ቢራቱ በተለያዩ ርቀቶች
                                              ኦሊምፒክ        ከአበበ     ቢቂላ      ጋር     ውጤት አስገኝተዋል፡፡
        ካደረጓቸው        ውድድሮች         መካከል
                                              እንደሚወዳደሩ         ቢጠበቁም፣        ወደ
        በተለይ  በ1950 ዓ.ም.  50 የክፍለ  ጦር
                                              ኦሊምፒክ  ለመጓዝ  ስድስት  ቀናት                በባዶ  እግሩ  ሮጦ  ባሸናፊነት  ወርቁን
        ተወዳዳሪዎች  የተሳተፉበት  42 ኪሎ
                                              ሲቀራቸው         በደረሰባቸው        የጤና      ያጠለቀው  አበበ  ቢቂላ  ‹‹እኔ  የዓለም
        ሜትር  ሩጫ  አሸንፈው  የዋንጫ
                                              መታወክ         19  ቦታ         ብጉንጅ
                                                                                    አንደኛ የኢትዮጵያ ግን ሁለተኛ ነኝ፡፡
                                                                                    አንደኛው        [ዋሚ]  በመታመሙ


                                                                                    አልመጣም፤››  በማለት              የዋሚ

                                                                                    ቢራቱን  ታላቅ  ሯጭነት  መመስከሩ

                                                                                    በወቅቱ ተመዝግቧል፡፡



                                                                                    የ11 ልጆች  አባት  የሆኑት፣  ዋሚ
                                                                                    ቢራቱ  በርካታ  የልጅ  ልጆች  ያሏቸው

                                                                                    ሲሆን፣  ቅድመ  አያትም  ሆነዋል፡፡

                                                                                    የረዥም  ዕድሜ  ቆይታቸው  ምስጢር

                                                                                    ሩጫን ቀዳሚ ምስክር ያደርጋሉ፡፡


                                                                                    64 ዓመት  በሩጫ  መኖራቸው  አንዱ

                                                                                    ማሳያም       እስከ     ዓምና      ድረስ

                                                                                    በተካሄዱት  የታላቁ  ሩጫ  በኢትዮጵያ

                                                                                    ውድድሮች ሳያቋርጡ መወዳደራቸው
                                                                                    ነው፡፡

               Source : EBC
               አትሌት ዋሚ ቢራቱና አትሌት አበበ ቢቂላ







        78                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ታሕሳስ  2013
   73   74   75   76   77   78   79   80   81   82   83