Page 80 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 80
በሙሐዘ ጥበብ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
ድሮ ከልጆች ጋር ስንጫወት ተመትተን አዲስ ሐሳብ የተገለጠለት መሰለው፡፡ እናቱ ነበርንና አንዳች ኃይል ከድንች ማግኘቱን
ከመጣን ወላጆቻችን ይቆጣሉ፡፡ ‹ለምን የድንች ነጋዴ ናቸው፡፡ ቤቱ የቅዳሜ ገበያ አመንን፡፡ እናቱ ድንች እንደሚነግዱ
ታለቃቅሳለህ› የሚለው የመጀመሪያ ፊት ለፊት ነበር፡፡ እናውቃለን፡፡ ደግሞ አስተማሪያችን
ቤቱ እንደገባ ድስት ሙሉ የድንች ቅቅል
ቁጣቸው ነው፡፡ ወይ እዚያው ታግለህ ከድንች ኃይል እንደሚገኝ በሥዕል
አሸንፈህ መምጣት ነው፤ አለያም ደግሞ በሚጥሚጣ አስቀርቦ ራቱን በላ፡፡ ጠዋትም ጭምር አሳይተውናል፡፡
ቁርሱ እርሱ ነበር፡፡ ከዳንቴል በተሠራው
መሸነፍህን አምነህ በቀጣይ እንዴት
እንደምታሸንፍ ማሰብ ነው፡፡ ማለቃቀስ ቦርሳው አንድ አምስት ድንች ይዞ መምጣቱ ‹ወይኔ ጸጋዬ አለቀለት› አልን፡፡ ጸጋዬ
ትዝ ይለኛል፡፡
መፍትሔ አይሆንም፡፡ መጣ፡፡ የተወሰኑ ልጆች ጠጋ ብለው
የሆነው ነገር ነገሩት፡፡ ጸጋዬ ደነገጠ፡፡ እነ
በዕረፍት ሰዓት ሙሉጌታ እጅጌውን
ሦስተኛ ክፍል እያለሁ ሙሉጌታ የሚባል ሙሉጌታ ቤት ድንች እንደ ልብ መሆኑን
እየሰበሰበ መጣ፡፡ ‹ዛሬ ከጸጋዬ ጋር
ልጅ እኛ ክፍል ነበረ(ስሙ ተለውጧል)፡፡ ያውቃል፡፡ ድንች ደግሞ ኃይል ይሰጣል፡፡
መጋጠም እፈልጋለሁ› አለ፡፡ ተማሪዎቹ
ሙሉጌታ እንደ ጸጋዬ የሚፈራው ‹ግጠመው፣ ግጠመው› አልነው
አልነበረም፡፡ ልጆቹም ተንኮለኞች ናቸው ሁሉ የሙሉጌታን ኮስማና ሰውነት እያዩ ተሰብስበን፡፡ ጸጋዬ ፈራ፡፡ ሙሉጌታ
መሳቅ ሲፈልጉ ሙሉጌታና ጸጋዬን ደነገጡ፡፡ ምን ተፈጠረ? ‹ትናንት ትከሻውን ሰበቀ፡፡ ‹ፈሪ! ፈሪ! ፈሪ!
ማጋጠም ይወዳሉ፡፡ ጸጋዬ ወፍራም የተማርነውን ታስታውሳላችሁ› አለ
ተንፈርፈሪ› ጩኸትና ጭብጨባ፡፡ ጸጋዬ
ነው፡፡ ሙሉጌታን ከመሬት ጋር ሙሉጌታ፡፡ ሁላችንም ከብበን እናየዋለን፡፡
አንገቱን ሰብሮ መጣ፡፡ ሙሉጌታ
ይሰፋዋል፡፡ ሙሉጌታ ሦስት ጊዜ ‹ድንች ኃይል ይሰጣል› አለ ሙሉጌታ፡፡
እግሮቹን አንፈራጠጠ፡፡ ተጋጠሙ፡፡
ይቀጣል፡፡ ጸጋዬ ያደባየዋል፡፡ ልጆቹ ከዚያም በቦርሳው ያመጣውን ቅቅል ድንች ሙሉጌታ በዚያች ቀጫጫ ሰውነቱ ጸጋዬን
ይስቁበታል፡፡ እናቱ ደግሞ ‹እያለቃቀስክ
ፈረካክሶ አከፋፈለን፡፡ እየበላን ራሳችንን አነሣው፤ ተሸከመው፡፡ መሬት ላይ
አትምጣ፣ የአንተ እጅስ ሙቅ ይዟል በአድናቆት ነቀነቅንለት፡፡ ‹ትናንትና ዛሬ ጣለው፡፡ ሆሆሆሆሆሆ፤ ትምህርት ቤቱ
ወይ!› ብለው ይገርፉታል፡፡ ጠዋት አንድ ድስት ሙሉ ድንች ነው አበደ፡፡ ጉድ ተባለ፡፡ መሬቱን በእግራችን
የበላሁት› አለ ሙሉጌታ፡፡ እኛም እየረገጥን አጨበጨብንለት፡፡ የሙሉጌታ
አንድ ቀን የሳይንስ አስተማሪያችን ስለ በተማርነው መሠረት የሠፈረበትን ኃይል አልቃሻነት ከዚያ በኋላ ቀረ፡፡
ኃይል ሰጭ ምግቦች አስተማረን፡፡ ድንች ለማወቅ መላ ሰውነቱን አየነው፡፡ አንድ
ኃይል እንደሚሰጥ ከነ ሥዕሉ አሳየን፡፡ ድስት ሙሉ ድንች ከበላማ ማን ዛሬ ሳስበው ሙሉጌታ ኃይል ያገኘው
የሙሉጌታ ዓይኖች በሩ፡፡ ልቡ ሞቀ፣ ይችለዋል፡፡ ለራሳችንም ፈራን፡፡ ልጆች
ወደ ገጽ 86 ዞሯል
80 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ታሕሳስ 2013