Page 84 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 84

.ክገጽ 26 የዞረ

                                              አሻንጉሊት ከምን እንደ ሚሠራ ታወቂያለሽ፣ የኔ        ጁሊያን ማስታኮቪች በንዴት ባለቀይ ፀጉሩን ልጅ
        ማስታኮቪች  በድንገት  ወዳለንበት  ክፍል  ገባ።       እመቤት?”                               ያስፈራራው  ጀመር።  ልጁ  በፍርሃት  መሸሽ
        አንደገና  ከክፍሉ  ጫጫታውን  ምክንያት  አድርጎ       “አላውቅም የኔ ጌታ” አለችና ጎንበስ አለች።         እሰከሚችልበት ጥግ ድረስ አፈገፈገ። ሰውየው ግን
        ወጣ።  ከጥቂት  ግዜ  በፊት  በቅርብ  ከተዋወቀው                                           አልለቀቀውም።   እየተከተለ  “ከዚህ  ውጣ  እዚህ
        ከሃብታሟ  ልጅ  አባት  ጋር  በደንብ  ሲያወራ        “አሻንጉሊት  ከቁርጥራጭ  ጨርቃጨርቅ  ነው          ምን  ታደርጋለህ?  አንተ  የማትረባ!  ፍራፍሬ
        ዐይቼው  ነበር።  አንድ  ቦታ  ቁሞ  ለብቻው         የሚሠራ  የኔ  እመቤት።  እንደ  ገና  “አንተ  ልጅ
        ያጉተመትም  ጀመር።  ጣቶቹን  እየቆጠረ  ሂሳብ        ልጆቹ  ወዳሉበት  ማረፍያ  ክፍል  ሂድ” አለው       እየሰረቅህ  ነው  አይደል? አዎ  ፈራፍሬ  እየሰረቅህ
        የሚያስብ  ይመስላል።  ሦስት  መቶ፣  ሦስት  መቶ      ኮስተር  ብሎ።  ሁለቱ  ልጆች  ኮስተር  አሉ።       ነው! ውጣ! ውጣ  ነው  የምልህ! ሂድ  ወደ
        አስራ  አንድ፣   አስራ  ሁለት፣  አስራ  ሦስት፣  አስራ   ተያያዙና አንላቀቅም አሉ።                   ብጤዎችህ! አስቀያሚ!” በማለት  አሰቃየው።
        ስድሰት፣… በአምስት  ዓምስት!     አራት  በመቶ      “አሻንጉሊት  ለምን  እንደሰጡሽ  ታውቂያለሽ?”       ልጁ ምንም ማድረግ ስለአልቻለ ጠረጴዛው ሥር
        ቢሆን  እንኳ  አምሰት  ጊዜ  አስራ  ሁለት፣  ስድሳ    ሲል  ጠየቀ  ጁሊያን  ማስታኮቪች  ድምፁን  ዝቅ      ገባ። ሰውየው ግን አሁንም አልተወው።  የናይለን
        ይሆናል። ይሄን ደግሞ በአምስት ዓመት ስናባዛው         አድርጎ።                                መሃረቡን ከኪሱ አውጥቶ እንደ  ዱላ በመጠቀም
        ሰድሳ  ይሆናል፣  ስድሳው  ደግሞ  በአምስት  ዓመት     “አላውቅም” አለች ልጅቷ።                     ከተደበቀበት ሊያስወጣው ሞከረ።  እዚህጋ አንድ
        አራት መቶ ይሆናል። ይገርማል! ግን ብልጡ ቀበሮ        “ሳምንቱን  ሙሉ  ጥሩ  ልጅ  ስለሆንሽ  ነው        አስተያየት     መስጠት     አለብኝ።     ጁሊያን
        ሽማግሌ  በአራት  ከመቶም  በሆን  የሚረካ           የሰጡሽ” አለ።                            ማስታኮቪች  ወፍራም  ሰው  ነው።  በደንብ
        አይመስልም  አይሆንም።  የሚያገኘው  ምናልባት                                              የተመገበ፣ፊቱ  ድንቡጭቡጭ  ያለ።  ጡንቻው
        ስምንት ወይም አስር ሊሆን ይችላል። አምስት መቶ        ይህን  ካለ  በኋላ  ጁሊያን  ማስታኮቪች  ስሜቱ      ፈርጣማ ነው። እና ትንሹን ልጅ ከጠጴዘው ሥር
        ቢሆን  እንኳ፣  አምስት  መቶ  ሺ  እንደሚሆን        በጣም ተነሳሳ። ከዚያ ዙሪያውን ቃኘና ድምፁን         አስወጣለሁ ብሎ ጎንበስ ቀና ሲል ላብ በላብ ሆነ።
        የተረጋገጠ  ነው።  ከዚህ  በላይ  የተገኘው  ደግሞ     ዝቅ አድርጎ በስሜት እየትቁነጠነጠ “ወላጆችሽን        ቁና  ቁና  ይተነፍስ  ጀመር።  በልጁ  ላይ  ያደረበት
        ለኪስ  ይሆናል።  ይገርማል።  ተናፈጠና  ልጅቷን                                            ጥላቻ  ወይም  ቅናት  ኃይለኛ  ከመሆኑ  የተነሳ
        ቆም  ብሎ  ዐየት  አደረገና  ከክፍሉ  ወጥቶ  ለመሄድ   ለመጠየቅ  ብመጣ  ታፈቅሪኛለሽ?” በማለት           ድርጊቱ  የጤነኛ  ሰው  ሳይሆን  የእብድ  ነበር
        ተዘጋጀ።                                 ጠየቃት።                                የሚመስል።

         እኔ ደግሞ  ባለሁበት ክፍል እፅዋት ስለተከለልኩ       ከዚያ ልጅቷን ለመሳም ሙከራ አደረገ። የዚህን         እኔ  በሰውየው  ድርጊት  በጣም  ከመገረሜ  የተነሳ
        ዕይታው  አላገኘኝም  ነበር።  ሰውዬው  በደስታ        ጊዜ  ልጅቷ  ልታለቅስ  ስትል  የተመለከተው  በለ     አላስችል  አለኝና  ከልቤ  ሳቅኩ።  የዚህን  ጊዜ
        ስሜት  የሚንቀጠቀጥ  መሰለኝ።  ይህን  ስሜት         ቀይ ፀጉሩ ልጅ የልጅቷን እጅ ይዞ በሃዘን ስሜት       ጁሊያን  ማስታኮቪች  ዞር  አለ።  ለጥቂት  ጊዜም
        የፈጠረበት  ሂሳቡ  ሳይሆን  አይቀርም።  እጆቹን       ጮክ  ብሎ  አለቀሰ።  ድርጊቱ  ሰውየውን           ቢሆን ግራ ገብቶት ነበር። የተከበረ ሰው  መሆኑን
        እያፋተገና  እየተንጎራደደ  እንደ  መደነስ  ሞከረ።     አስቆጣው።                               ጭምር እስከ መርሳት ደርሶ ነበር። በዚህ መካከል
        የደስታ ስሜቱ የበለጠ ተነሳሳ። በመጨረሻ ስሜቱን                                             አስተናጋጃችን ፊት ለፊት ባለው  በር በኩል ብቅ
        ተቆጣጠረና ቀጥ ብሎ ቆመ። ከዚያ ትኩር አድርጎ         “ከዚህ  ሂድ! ከዚህ  ሂድ! ጓደኞችህ  ወዳሉበት      አለ።  ልጁ  ከጠጴዛው  ሥር  ወጣና  ጉልበቱን  እና
        የወደፊት  ሚስቱን  ተመለከተና  ወደ  አጠገቧ         ሂድ” በማለት ልጁ ላይ ጮኸበት።                 ክንዱ  ላይ  ያለውን  አቧራ  መጠራረግ  ጀመረ።
        ለመሄድ  ፈለገ።  ግን  አስቀድሞ  ዙሪያውን  ቃኘት     “እንዲሄድ አልፈልግም። እንዲሄድ አልፈልግም!         ጁሊያን  ማስታኮቪች  መሃረቡን  አፍንጫወን
        አደረገ። ከዚያ ቀስ ብሎ የፀፀት ስሜት  የተሰማው                                            ለማፅዳት  ሊጠቀምበት  የፈለገ  ይመስል  ወደ
        መስሎ ወደ ልጅቷ ተጠግቶ ፈገግታ ዕያሳየ ጎንበስ        አንተ ሂድ!” በማለት ልጅቷ ጮኸች።               አፍንጫው አስጠጋ። አስተናጋጃችን ሦስታችንንም
        ብሎ ልጅቷን ራሷ ላይ ሳማት።                    “አትንካው!  አትንካው!”  እያለች     ለማልቀስ     በጥርጣሬ  ተመለከተን።  ግን  ዓለምን  ጠንቅቆ
                                              ቃጣት።                                 እንደተረዳና  ፈጥኖ  እንደሚመሳሰል  ዐይነት  ሰው
        ድርጊቱ  ያልተጠበቀ  ስለሆነ  ልጅቷ  የድረሱልኝ       ከበሩ  በኩል  የእግር  ኮቴ  ተሰማ።  የዚህን  ጊዜ   ሆኖ  አጋጣሚውን  እንግዳውን  ለማነጋገርና
        ዓይነት ድምፅ አሰማች።                        ጁሊያን  ማስታኮቪች  ካጎነበሰበት  ቀና  አለ።       የሚፈልገውን ለማግኘት ተጠቀመበት።
        “እዚህ  ምን  ታደርጊያለሽ  ልጄ?” አለ፣  ዙሬያውን    የዚህን  ጊዜ ባለቀይ ፀጉሩ ልጅ የበለጠ ደነገጠ።      “ያ  ያልኩህ  ልጅኮ  ይሄ  ነው” አለ  ቀይ  ፀጉር  ወደ
                                              ፈራ። የልጅቷን እጅ ለቀቀና በእንግዳ ማረፍያው
        ዕየቃኘና ጉንጯን ቆንጠጥ እያደረገ።                ክፍል  አቋርጦ  ወደ  መመገብያ  ክፍሉ  እየሮጠ      አለው ልጅ እያመለከተ። “እና ስለ እሱ ሆኜ  እኔ
        “እየተጫወትን ነው።”                         ሄደ።                                  ላመሰግንህ እፈልጋለሁ” አለ ጋባዣችን።
        “ከሱ  ጋር  ነው  የምትጫወቺው?” አለ  ጁሊያን                                            “ግን  ራሱን  ገና  መቆጣጠር  አልቻለም” አለ
        ማስታኮቪች     የሞግዚቷን     ልጅ    በጥርጣሬ                                          ጁሊያን ማስታኮቪች።
        እየተመለከተ።  ከዚያ  “ማሙሽ  ወደ  እንግዳ         ትኩረት ላለመሳብ ፈልጎ ጁሊያን ማስታኮቪችም
        ማረፍያው ክፍል ሄደህ ተጫወት” አለው።              ወደ  መመገብያ  ክፍሉ  ሄደ።  በጣም  ቀይ  ነው።    “የሞግዚቴ  ልጅ  ነው።  ምስኪን  ሰው  ነች።  ባሏ
                                              ራሱን  በመስታወት  ሲያይ  የሚጨንቀው
                                              ይመስላል። በስሜት ተገፋፍቶ ራሱን መቆጣጠር          ታማኝ  መኮንን  ነበር።  ለዚህ  ነው  የሚቻለህ
        ልጁ  ዝም  እንዳለ  ቀና  ብሎ  ሰውየውን  ዓይኖቹን    ባለመቻሉ  ተናደደ።  ለማንነቱና  ለክብሩ  ምንም      ከሆነ…” አለ በልመና ዓይነት።
        አፍጦ  ተመለከተው።  ጁሊያን  ማስታኮቪች            ግምት ባለመስጠቱ አዘነ።  የባንክ ወለዱ            “በፍፁም  የሚሆን  አይደለም!” በማለት  ጁሊያን
        በጥንቃቄ  ዙርያውን  ቃኘና  እንደገና  ወደ  ልጅቷ     የሚያስገኘውን  ትርፍ  ሲያሰላው  እንደወጣት         ማስታኮቪች      በፍጥነት    ጮኸ።     “ይቅርታ
        አጎነበሰ።                                ስሜቱን መቆጣጠር ተሳነው። ነገሩ የሚፈፀመው          አድርግልኝ  ፊሊፕ  አሌክሴቪች።  ጠይቄ  ክፍት
        “ምንድን  ነው  የያዝሽው፣  አሻንጉሊት  ነው  የኔ     ገና ከአምስት ዓመት በኋ ነው። ይህን ትልቅ ሰው       የሥራ ቦታ እንደሌለ ነግረውኛል። በዚያ ላይ አስር
        እመቤት?”                                ተከትየ  ወደ  ምግብ  አዳራሹ  ሄድኩ።  እዚያ       የሚሆኑ ከረፍት የሥራ ቦታ ተጠባባቂዎች አሉ።”
                                              ደግሞ አዲስ ነገር ዐየሁ።
        “አዎ” አለች  ልጅቷ  በፍርሃት  ስሜት  ግንባሯን                                           “በጣም  ያሳዝናል።  ግን  ልጁ  ዝምተኛና  በሰው
        አጨማዳ።                                                                      ጉዳይ ጣልቃ የማይገባ ነው።
        “በአሻንጉሊት  ነው  የምትጫወቺው? ለመሆኑ                                                                      ወደ ገጽ 46 ዞሯል




        84                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ታሕሳስ  2013
   79   80   81   82   83   84   85   86   87   88   89