Page 86 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 86

ከገጽ  80 የዞረ                           ቆራጥነታቸውን  ነው  የሚተርኩት፡፡  ሥነ  የታሪክ  እሥረኛ  የመሆን  ዕጣ  ውስጥ

        ከበላው  ድንች  አይመስለኝም፡፡  ‹ድንች  ልቡናቸው  በአሸናፊነት  እንጂ  በአልቃሻነት  ይገባሉ፡፡                      ትርክታቸው        ሊያደርጉት

        ኃይል  ይሰጣል› ከሚለው  ትርክት  እንጂ፡፡         ላይ አልተመሠረተም፡፡ ጸጋዬ ወፍራም ነው  በሚችሉት  ላይ  ሳይሆን  ከዚህ  በፊት
                                             ያንደባልለናል፤  አይሉም  - ድንች  ኃይል  በሆነባቸው  ላይ  ይመሠርቱታል፡፡  ያንን
        ጸጋዬንም      ያስደነገጠው       ያ    ነው፡፡
                                             ይሰጣል  ብለው  ነው  የሚያምኑትም፣  የኋላውን  ሲተርኩት  እንኳን  በጀግንነት፣
        የሙሉጌታ  ሰውነት  አልተለወጠም፡፡  ያው
                                             የሚነሡትም፡፡  እንደ  ሙሉጌታ  በቁጥርም  በጽናትና  በቆራጥነት  መንፈስ  ሳይሆን
        ቀጫጫው  ሙሉጌታ  ነው፡፡  እምነቱ  ግን
                                             በመጠን አንሰው፣ እንደ ጸጋዬ የሚበዙትንና  በተሸናፊነት መልኩ ነው፡፡
        ተቀይሯል፡፡  ጸጋዬን  ሲያየው  እንዴት

        እንደሚሮጥ ነበር የሚያስበው፡፡ ለዚህ ነው           የሚበልጡትን  ያሸነፉት  በዚህ  ሥነ  ልቡና
                                             ነው፡፡                                  ትናንትም  ሆነ  ዛሬ  ችግሮች  ነበሩ፤
        ምንጊዜም ተመትቶ የሚያለቅሰው፡ ያውም
        ሮጦም ፣ ተመትቶም፣ ተሰድቦም፡፡                                                       ይኖራሉ፡፡  እንደ  ሕዝብ  እንደ  ሀገር

                                             አሁን  አሁን  የኢትዮጵያዊነት  ሥነ  ልቡና  ያጋጠመን ነገር ይኖራል፡፡ ወሳኙ ነገር ግን
                                             የእዬዬ  ሥነ  ልቡና  እየሆነ  ነው፡፡  እናቴ  ምን           ገጠመን       ሳይሆን     እንዴት
        ዛሬ  ግን  ለማሸነፍ  እንጂ  ለማልቀስ
                                             ኢትዮጵያ  ግን  እንደ  ሙሉጌታ  እናት  እንተርከዋለን  ነው፡፡  it is all about
        አልመጣም፡፡  ሙሉጌታ  ከዚህ  በፊት
        እንዲህ አድርገኸኝ፣ እንዲህ ሆኜ፣ እንዲህ           ‹ተመትተህ  መጥተህ  አታለቃቅስ› ትላለች፡፡  the  story.  እንዲሉ፡፡                መቱኝ፣

        ተደርጌ  እያለ  ቢያላዝን  ኖሮ  በአእምሮው  ጸጋዬ  እንዲህ  አደረገኝ  እያለ  የሚያለቃቅስ  ተመታሁ፣  መታቱኝ፣  አስመቱኝ፣  እያሉ
        የሚመጣው  ሽንፈቱ  ነበር፡፡  ዛሬ  ግን  ልጅ  አትወድም፡፡  ወይ  በርትተህ  ተጋፈጥ፣  ማለቃቀስ ወኔን ይሰልባል እንጂ ጀግናን

        ድንቹን ብቻ ነው ያሰበው፡፡ ‹ድንች ኃይል  ወይ  ተቀብለህ  ዝም  በል፡፡  የእርሷ  አያፈራም፡፡                            እዬዬ      ለአሸናፊነት
                                             ወታደሮች  ቁስላቸውን  አሥረው  የሚዋጉ  አያበቃም፡፡ ቁስልን ማከም እንጂ ማከክ
        ይሰጣል፡፡›
                                             እንጂ     ቁስላቸውን       እያዩና     እያሳዩ  አያድነውም፡፡ የጀግና ሕዝብ ሥነ ልቡና
                                             የሚያለቃቅሱ  አይደሉም፡፡  የእዬዬ  ሥነ  ‹ሙሉጌታ ወፍራም ነው፣ ከዚህ በፊትም
        የልቅሶ  ፖለቲካ  የአሸናፊዎች  ፖለቲካ
                                             ልቡና  ችግርህን  ቀና  ብለህ  እንድታዬው  መቶኛል› በሚል  ሳይሆን  ‹ድንች  ኃይል
        አይደለም፡፡  በእዬዬ  የሚሸነፍ  የለም፡፡
                                             ያደርግሃል፡፡  ችግርህ  ከላይ  አንተ  ከታች
        እዬዬ  ልብ  ያደክማል፤  ወኔን  ይሰልባል፡፡                                              ይሰጣል› በሚል  የሚገነባ  ነው፡፡  ዋናው
                                             ከሆንክ  ደግሞ  አቋምህ  የተሸናፊነት
        በዚህ  ዓለም  እንደ  አይሁድ  በየዘመናቱ                                                ጉዳይ  ማን  ነህ? አይደለም፡፡  ምን
                                             ይሆናል፡፡
        መከራን      የተቀበለ     ሕዝብ      የለም፡፡                                         ታምናለህ? ነው፡፡  ዳዊትን  በጎልያድ  ፊት

        ዘራቸውን  ከምድረ  ገጽ  ሊያጠፋ  የሚችል                                                ያቆመው       እምነቱ     ነው፡፡    ዐቅሙ
                                             አፍሪካ  አሜሪካውያንን  የጎዳቸው  አንዱ
        ሥራ ተሠርቶባቸዋል፡፡                                                              አይደለም፡፡
                                             ሥነ ልቡና ይሄ ነው ይባላል፡፡ አዘውትረው

                                             የደረሰባቸውን  ጭቆና፣  ያጋጠማቸውን
         ግን  ዛሬም  በኃያልነት  አሉ፡፡  ለምን? አንዱ
                                             መገፋት፣  የሆነባቸውን  ግፍ  ያስቡታል፤            ድንች  ኃይል  ይሰጣል፡፡  እዬዬ  ልብ
        ምክንያታቸው  እዬዬን  አለመውደዳቸው                                                    ያደክማል፡፡
                                             ይተርኩታል፤  ፊልምና  ዘፈን  ያደርጉታል፤
        ነው፡፡       ታላቅነታቸውን፣          ምርጥ
                                             ይቆዝሙበታል፡፡ ስላላቸው ዐቅም፣ ኃይል፣
        ሕዝብነታቸውን፣  ክብርና  ገናናነታቸውን፣
                                             ችሎታ፣  ልዩ  ጸጋና  ብርታት  አይተርኩም፡፡
        በመከራ       ውስጥ      እንኳን     ጽናትና






        86                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ታሕሳስ  2013
   81   82   83   84   85   86   87   88   89   90   91