Page 90 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 90

ምን ሠርተው ታወቁ?















            ለሚሊዮኖች ሕመም መድኃኒት የሆኑት ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት



        ዛሬ  የኢትዮጵያ  ማሕጸን  ስላፈራቻቸውና  በመላው                                           ለተመዘገበውና  ለሚሊዮኖች  ችግር  መፍትሄ
        ዓለም  የሚገኙ  ብዙ  ሚሊዮኖችን  ከስቃይ                                                ላገኘበት  የምርምር  ተግባሩ  መነሻ  ሆነ።  ዶክተር
        ስለፈወሱት ስለ ታላቁ ሳይንቲስት ፕሮፌሰር አክሊሉ                                            አክሊሉ  ከላይ  ሆነው  እንዶድ  በተባለው  ቅጠል

        ለማ የሕይወት ተሞክሮና አበርክቶ እንቃኛለን።                                               ልብስ  ከሚያጥቡት  የአካባቢው  ሰዎች  ስር
                                                                                   የሚገኙ  ብዙ  ቀንድ  አውጣዎች  ሞተው

                                                                                   ተመለከተ። ዶክተር አክሊሉ ተገረመ። አግራሞቱ
        አክሊሉ ለማ በ1928 ዓ.ም በምስራቁ የኢትዮጵያ                                             ያለምክንያት  አልነበረም፤የሚሊዮኖች  ሕይወት
        ክፍል በምትገኘው ጂግጂጋ ከተማ ውስጥ ተወለደ።                                              በስቃይ     የተሞላ    እንዲሆን     ያደረገውን
        አክሊሉ ያደገው ከእናቱ ቤተሰቦች ጋር የመጀመሪያ                                             የቢልሃርዚያ  በሽታን  የሚያስተላልፉትን  ትሎች
        ደረጃ ትምህርቱን በተማረበት በሐረር ከተማ ነው።                                             የሚሸከሙት  (መጠጊያ  የሆኑት)  ነፍሳት  ቀንድ
        ከልጅነቱ ጀምሮ ጎበዝ ከሚባሉ ተማሪዎች መካከል                                              አውጣዎች  (Snails)  እንደሆኑ  ስለሚያውቅ
        የሚመደብ ነበር። የአባቱ ስም አቶ በቀለ ወልደየስ                                            ነበር።
        ቢሆንም  እንደአባት  ስም  መጠሪያ  ያደረገው
        ያሳደጉትንና  የእናቱ  አባት  የነበሩትን  አቶ  ለማን
        ነው።  ከሐረር  ወደ  አዲስ  አበባ  ከመጣ  በኋላ                                          ሳይንቲስቱ  በአንድ  ወቅት  ስለጉዳዩ  እንዲህ
        የሁለተኛ  ደረጃ  ትምህርቱን  በጀኔራል  ዊንጌት                                            ብለው  ተናግረው  ነበር  …  ‹‹  …  በወቅቱ
        ትምህርት  ቤት  ተከታትሏል።  የመጀመሪያ  ዲግሪ                                            በወንዙ ላይ ልብስ ከሚያጥቡት ሰዎች ዝቅ ብሎ
        ትምህርቱን  በአዲስ  አበባ  ዩኒቨርሲቲ  (በወቅቱ                                           ስመለከት ብዙ ቀንድ አውጣዎች ሞተዋል። ይህ
        አጠራር  ‹‹ቀዳማዊ  ኃይለሥላሴ  ዩኒቨርሲቲ››)                                            ዓይነቱ ሁኔታ በሌሎች ቦታዎች የለም። በሌሎች
        ካጠናቀቀ  በኋላ፣  የሁለተኛ  ዲግሪ  ትምህርቱን       አጠናቅቆ  ወደ  ኢትዮጵያ  ሲመለስም  በኢትዮጵያ      ቦታዎች  ቀንድ  አውጣዎቹ  ሳይሞቱ  እየተንሳፈፉ
        በውጭ  አገር  ለመከታተል  የሚያስችለውን  እድል       ንጉሰ ነገሥት መንግሥት የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር         እንመለከታቸዋለን።      ልብሳቸውን     በሳሙና
        በማግኘቱ ወደ አሜሪካ ተጓዘ። በዚያም በዊስኮንሲን       ውስጥ  ተመድቦ  ማገልገል  ጀመረ።  አክሊሉ         የሚያጥቡት      ሰዎች    ዘንድ   ግን    ብዙ
        ዩኒቨርሲቲ  የሁለተኛ  ዲግሪ  ትምህርቱን  ተከታተለ።    የማህበረሰቡን ዕለታዊ እንቅስቃሴዎች መመልከት         አልተመለከትኩም።  ሰዎቹን  ልብሳቸውን  በምን
        የሁለተኛ  ዲግሪ  ትምህርቱን  በብቃት  ያጠናቀቀው      ያዘወትር ነበር።                           እንደሚያጥቡ  ስጠይቃቸው  በእንዶድ  እንደሆነ
        አክሊሉ፣    የዶክትሬት     ዲግሪ     ትምህርቱን                                         ነገሩኝ።  ‹ምናልባት  እንዶድ  ቀንድ  አውጣዎቹን
        በፓቶባዮሎጂ  (Pathobiology)  ትምህርት                                             ይገድላቸው ይሆን?› ብዬ አሰብኩ። ስለእንዶድ
        በታዋቂው  የጆንስ  ሆፕኪንስ  ዩኒቨርሲቲ  ለመማር      ከዕለታት  አንድ  ቀን  ዶክተር  አክሊሉ  ለስራው     ከዚያ  በፊት  ብዙም  አናውቅም  ነበር።  ከዚያም
        ቻለ።  በዩኒቨርሲቲው  በነበረው  ቆይታም  በዋነኛነት    ክንውን  ይረዳው  ዘንድ  ወደ  ሰሜኑ  የኢትዮጵያ     ቀንድ  አውጣዎችን  ሰብስበን  አምጥተን  አንዷን
        በቢልሃርዚያ  በሽታና  በመድኃኒቶቹ  ላይ  አተኩሮ      ክፍል፣ ዓድዋ አካባቢ ተጓዘ።  የአካባቢው ሰዎች       ሴት  እቃ  ላይ  እንዶድ  እንድትጨምርበት

        ሲመራመር ነበር።                            እንደወትሮው  ሁሉ  በወንዝ  ወራጅ  ውሃ           ጠየቅኋትና  እንዶዱን  ጨመረችበት።  እንዶዱ
                                              ልብሶቻቸውን  ያጥባሉ።  ያ  ለእነርሱ  የተለመደ      ያለበት  እቃ  ላይ  ደግሞ  ቀንድ  አውጣዎቹን

                                              የኑሮ  እንቅስቃሴ  ነው።  ለዶክተር  አክሊሉ  ግን    ስናስቀምጣቸው  ቀንድ  አውጣዎቹ  ወዲያውኑ
        ዶክተር  አክሊሉ  የዶክትሬት  ዲግሪ  ትምህርቱን
                                              በወቅቱ የተመለከተው ነገር ዛሬም ድረስ በስሙ         ሞቱ …››


                                                                                                     ወደ ገጽ  91 ዞሯል
        90                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ታሕሳስ  2013
   85   86   87   88   89   90   91   92   93   94   95