Page 81 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 81
(የአብነት ትምህርት ቤት ካዘጋጀው የተገኝ) ክፍል 2
አለቃገብረ ሐና ለኢትዮጵያ ያበረከቱት ተጠራ፡፡እንዲያውም ተክሌ በሞቱ ጉግሣ ዝናውን ሰምተው ንጉሥ ሚካኤልን
አስተዋፅዖ ጊዜተከሌ ገብረ ሐና ተከተተ ጣቱመንክሩን በማስፈቀድ ወደ ደብረ ታቦርአምጥተው
ክሥተቱን የዘመመበቱብላ አልቃሽ በኢየሱስ ቤተ ክርስቲያንን ሾሟቸው ፡፡
፩ ዝማሜ ፦ አለቃ ገብረ ሐና ገጥማነበር፡፡ ራስ ጉገሣም «ምን ተክሌ ሞተ
ለቤተክርስቲያን እና ለኢትዮጵያ ካበረከቱት ትሉኛላቸሁ ደብረ ታቦር ኢየሱሰ ፈረሰ አለቃገብረ ሐና ለአዳዲስ አስተሳሰብ ፈጣን
ነገር አንዱ «የተክሌ ዝማሜ» የሚባለው በሉኝ እንጂ፤ ደብረ ታቦር ኢየሱስ ቢፈርስ ምላሽ የሚሰጥ አእምሮ ከነበራቸው
ነው፡፡ ከዚህአስበልጬ እሠራው ነበር ተክሌን ግን ሊቃውንት ወገን ነበሩ ፡፡ ፎቶ መነሣት
አለቃ ገብረ ሐና ይህንን የመቋሚያ ከየት አገኘዋለሁ» ማለታቸው ይነገራል፡፡ የሰይጣን ሥራነው በተባለበት ዘመን የፍትሐ
ስልትያዘጋጁት ከዐፄ ቴዎድሮስ ሸሽተው ዘጌ ነገሥቱ ሊቅ አለቃ ገብረ ሐና ከዐፄ ምኒልክ
በገቡ ጊዜ ነበር፡፡ በዚያ የነበረውን የሸንበቆ ጋር ፎቶ ተነሡ ፡፡ እንዲያውም ጣልያን
ውዝዋዜ ተመልክተው ከአቋቋሙ ስልት ጋር ፪. ሰም እና ወርቅ ቀልድ ፦ ብዙዎቻችን ከብላቴንጌታ ኅሩይ ቤት በርብሮ አቃጠለው
አዋሕደው ከባሕታዊ ጸዐዳ ገብረ ሥላሴ ጋር አለቃን የምናውቃቸው በሰም እና ወርቅ እንጂ ዐፄ ምኒሊክ ከቤተ ክህነት ሰዎች ጋር
በመሆን ነበር፡፡ ባሕታዊ ጸዐዳ ገብረ ሥላሴ ቀልዳቸው ነው ፡፡ ሌቨን ዶናልድ የተባሉ ፎቶ የተነሡት መጀመሪያ ከአለቃ ጋር
ወደ ዓለም ስላልተመለሱ አለቃ ገብረ ሐና ደራሲ « ሰም እና ወርቅ » Wax and gold ከተነሡበኋላ ነው ነበር ፡፡
ይህንን አዲስ ዝማሜ ይዘው ጎንደር ገቡ፡፡ በተሰኘው መጽሐፋቸው አለቃ ገብረ ሐና
በሰም እና ወርቅ ቅኔያቸው በቀልዳቸውእና በአድዋውዘመቻ ዋዜማ በኢትዮጵያ ላይ
ወዲያወም የአቋቋሙ መምህር አለቃ ገብረ በፈጣን መልሳቸው እንዲሁም በሂሳቸው ተንኮል ይሸርቡ የነበሩትን አባ ማስያስን እና
ሐና ለተማሪዎቻቸው አዲሱን ዝማሜ የታወቁ መሆናቸውን ገልጠዋል ፡፡ የአለቃ ዐሥራ ሁለቱን ሰላይ ፈረንጆች ተንኮላቸውን
ማስተማር ጀመሩ፡፡ ጎንደሮች ሲያገለግሉ ገብረ ሐና አብዛኞቹ ቀልዶች ሰም እና ወርቅ ቀድመውተረድተው በተለመደው
ሸማቸውን ታጥቀው ስለነበር በሚያዘሙበት ቅኔ ናቸው ፡፡ ይህ ደግሞ የኢትዮጵያን ደፍረታቸው በቅኔ እየሸነቆጡ ከቤተ
የግእዝ ቅኔ ስልት የተከተለ ነው ፡፡
ጊዜ በተመስጦ ወዲያ እና ወዲህ ሲሉ መንግሥት እንዲባረሩ ያደረጓቸው አለቃ
ሸማቸውን እያስጣለ ቢያስቸግራቸው መሆናቸው ይወሳል ፡፡
ካህናቱ ተመካክረው አለቃ ይህንን ዝማሜ አለቃ ገብረ ሐና እና መጨረሻቸው አለቃከዚህም በላይ ፈጣሪን በቅኔ የተሟገቱ
እንዳያስተምሩ ወሰኑባቸው፡፡ ሊቅም ነበሩ ፡፡
አለቃገብረ ሐና ደርቡሽ ጎንደርን ፲፰፻፹
በዚሀ ጊዜ አለቃ ለልጃቸው ለተክሌ ዓ.ም ልጃቸውን ወደ ወሎ ልከው እርሳቸው ኮንኖኃጥኣን ኩሎሙ ኢይደልወከ ምንተ
ደብቀው ማስተማር ጀመሩ፡፡ ተክሌ ዘጌ ገዳም ገቡ ፡፡ በኋላም ዐፄ አፍቅሩጸላእትክሙ እንዘ ትብል አንተ
የደርቡሽን ወረራ ሸሽቶ ወሎ ራስ ሚካኤል ምኒልክደርቡሽን ለመውጋት ወደ ፎገራ ብለውየሙግት ቅኔ የተቀኙ ናቸው
ዘንድ በሄደ ጊዜ ተንታ ሚካኤል ሲመረቅ መምጣታቸወን ሲሰሙ ከተደበቁበት ( ጠላቶቻችሁን አፍቅሩ የምትል አንተ
ያንን ተደበቆ የኖረ ዝማሜ አወጣው ወጥተው ንጉሡን ተከትለው ወደ አዲስ ኃጥኣንን ለምን በገሃነም ትቀጣለህ ታድያ ? )
መኳንንቱ እና መሳፍንቱ ፣ሕዝቡ እና ካህናቱ አበባ ተመለሱ ፡፡ አለቃ በአዲስ አበባ እያሉ ከመኳንንቱና
ተገርመው ያዳምጡት እና ያዩት ጀመር፡፡ ከመሳፍንቱ ጋር ያላስማሟቸው ብዙ ነገሮች
ሲጨርስም ራስ ሚካኤል በተንታ ሚካኤል ምኒልክምእንደገና የራጉኤል አለቃ አደረገው ነበሩ ፡፡ የመጀመርያው ትንባሆ ይጠጣሉ
ይህንን ዝማሜ እንዲያሰተምር አደረጉ፡፡ ሾሟቸው ፡፡ ልጃቸው ተክሌ ወሎ ንጉሥ ተብሎ የተነገረው ሐሜት እና የተሰራባቸው
በኋላም የደብረ ታቦሩ ራስ ጉግሣ ራስ ሚካኤል ዘንድ እያሉ የተንታ ሚካኤል በዓል ሴራ ነበር ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በአድዋ
ሚካኤልን ለምነው ለደብረታቦር ኢየሱስ ሲከበርከአባታቸው የተማሩትን ዝማሜ ጦርነት ታላቅ ጀብዱ ለፈጸሙት ለደጃዝማች
አለቃ አድርገው ተክሌን ወሰዱት እርሱም በተመስጦ አቀረቡት ፡፡ ንጉሥ ሚካኤልም ባልቻ ዐፄምኒልክ የሚወዷትን ጎራዴያ ቸውን
በዚያ ሲያስተምር ቆይቶ እዚያው ዐረፈ፡፡ በዚህ ተደንቀው በዚያው በተንታ ሲሸልሟቸው “ ወይ ጎራዴ ወይ ጎራዴ ከቤቷ
እንዲያገለግሉ አደረጉ ፡፡የተክሌ ዝማሜ ገባች ” በማለት በሽሙጥ በመናገ ራቸው
ዝማሜውም በስሙ «ተክሌ» እየተባለ በይፋ የተጀመረው ያኔ ነው ፡፡ በኋላ ራስ
ወደ ገጽ 29 ዞሯል
DINQ MEGAZINE December 2020 STAY SAFE 81