Page 75 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 75

Animals World










       ከቻይናዋ ውሃን ከተማ ተቀስቅሶ በሺዎች
       የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት እየቀጠፈ ያለው እና         መሸጫ ገበያ ውስጥ ወደሚሰሩ ሰዎች ተላልፎ             ጋር ከፍተኛ መመሳሰል አለው ይላሉ።
                                            በመጨረሻ የዛሬው ዓለም አቀፍ የኮሮና ስርጭት
       አሁንም በዓለም ዙሪያ በከፍተኛ ፍጥነት             ላይ ተደረሰ የሚል መላምት እንዳላቸው ገልጸዋል።         ሳይንቲስቶች በችኮላ ድምዳሜ ላይ ላለመድረስ
       እየተዛመተ የሚገኘው ኮሮና ቫይረስ መነሻ            በአሁኑ ወቅት ሳይንቲስቶች በዚህ መላምት ላይ           ከፍተኛ ጥንቃቄ እያደረጉ ነው። ከፓንጎሊን ጋር
       ለማወቅ ተመራማሪዎች ጥልቅ ጥናት እያደረጉ           እርግጠኛ ለመሆነ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ              በተያያዘ ያለው ሙሉ ሳይንሳዊ መረጃም እስካሁን
       እንደሆነ አስታወቁ፡፡ገዳይ የሆነው ኮሮና ቫይረስ       እንደሆነም አብራርተዋል።  በለንደኑ መካነ አራዊት        ይፋ አልተደረገም። ኮሮናቫይረስ ላይ ምርምር
       ከሌሊት ወፍ ወደ ሰው የተላለፈው በኤሲያ            ማህበረሰብ ፕሮፌሰር የሆኑት አንድሪው ከኒግሃም          እያደረጉ ያሉ ሳይንቲስቶች እንደሚያመለክቱት
       ውስጥ ለምግብነትና ለመድኃኒትነት በሚሸጠው           እንደሚሉት ኮሮና ቫይረስ ከየት መጣ የሚለውን           የፓንጎሊኖች የተለያዩ ዝርያዎችና እንዲሁም
       ፓንጎሊን በሚባል ሸለመጥማጥ መሰል አጥቢ            ነገር ወደ ኋላ ተመልሶ ማየት የወንጀል ምርመራ          የሌሊት ወፎች የሚሸጡባቸው ገበያዎች ቫይረሱ
       እንሰሳ ሊሆን እንደሚችል ተመራማሪዎች              ያህል ውስብስብ ነው ይላሉ። ቢሆንም በአሁኑ            ከአንዱ እንስሳ ወደ ሌላው ለመተላለፍ ምቹ
       ገልጸዋል፡፡                              ወቅት በዉሃኑ የእንስሳት ገበያ ኮሮና ቫይረስን          ሁኔታን ይፈጥራል። ይህ ለቫይረሱ ወደ ሰዎች
       ኮሮና ቫይረስ ከእንስሳት ወደ ሰዎች እንዴት          በመርጨት የተጠረጠረው እንስሳ ፓንጎሊን ነው።           መተላለፍም እድል ይፈጥራል።
       እንደተላፈ ለማወቅ ተመራማሪዎች ከበድ ያለ           ጉንዳን በሊታው ፓንጎሊን በዓለም አቀፍ ደረጃ           በርካታ የዱር እንስሳት በተለይም የበርካታ ዓይነት
       ጥናት እያደረጉ ነው፡፡ ስለ ቫይረሱ በአሁኑ ወቅት      በከፍተኛ ሁኔታ በህገወጥ መንገድ የሚሸጥ እንስሳ         ኮሮና ቫይረስ ተሸካሚ የሆነችው የሌሊት ወፍ
       ያለው መላምት በቻይና ጫካ ውስጥ ከተገኘ            ሲሆን በመጥፋት አደጋ ላይ ያለ እንስሳም ነው።          የዚህኛው ኮሮና ቫይረስ አስተላላፊ እንደሆነች
       የሌሊት ወፍ እንጥብጣቢ ፈሳሽ በራሪ ነፍሳትን         ይህ እንስሳ እስያ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ              ይገምታሉ።
       ወደሚመገቡ እንስሳት እንደተላለፈ እና              ለመድሃኒትነት ይፈለጋል። በሌላ በኩል የፓንጎሊን         በየትኛውም አህጉር የሚገኙትና በቡድን ረዥም
       በመጨረሻ ወደ ዱር እንስሳት ተዛምቷል የሚል          ስጋ ለበርካቶች ምርጥ የሚባል ምግብ ነው።ኮሮና          ርቀት የሚበሩት አጥቢ ነፍሳት ራሳቸው የመታመም
       ነው። ከዚያም በቫይረሱ የተያዘ እንስሳ ሰው እጅ       ቫይረስ በፓንጎሊኖች ላይ የተገኘ ሲሆን አንዳንዶች        እድላቸው እጅግ አነስተኛ ሲሆን ቫይረሶችን በስፋት
       ላይ ወደቀ፤ ቫይረሱ ከዚህ ሰው የዱር እንስሳት        ቫይረሱ አሁን በሰዎች ላይ ከተገኘው ኮሮና ቫይረስ        የማስተላለፍ እድላቸው ግን ሰፊ ነው።
















































           DINQ MEGAZINE       December  2020                                          STAY SAFE                                                                                    75
   70   71   72   73   74   75   76   77   78   79   80