Page 44 - Abyssinia Business Network ABN August 2019
P. 44
ታማኝነት መሀል ታማኝነት፤ በአበዳሪና እውነት ነው የቀድሞ ዘመን አባቶቻችንና
እና
በታማኝነት
ተወካይ፤ እናቶቻችን
በወካይና
በሥነ
ተበዳሪ፤
በማህበራዊው፤ በኢኮኖሚያዊውና ምግባር ጉዳይ የላቀ ደረጃ ነበራቸው
በፖለቲካው ወዘተ ዘርፍ ታማኝነት ማለት እንችላለን፡፡ በሁሉም የሕይወት
ለአገር፤ በመሆኑም ታማኝነት ዐብይ ዘርፍ
በሚቻል
በአብዛኛው
ማለት
፡ ጉዳይ ነው። ደረጃ ታማኞች ነበሩ፡፡ ለአገራቸው፤
ለመንግሥታቸው፤ ወዘተ ታማኝ በመሆን
ዱሮ ዱሮ የእኛ ቅድመ አያቶች፤ እና ከእነርሱ የሚፈለገውን ማንኛውንም ነገር
A,f አያቶች፤ በማህበራዊ ሕይወታቸው በታማኝነት ያከናውኑና መስዋዕትነት
ውስጥ በሚፈጥሩት ግንኙነት፤ ከፍለውም እንኳን ቢሆን ይተገብሩት ነበር
በርካታ ነገሮችን በመተማመንና ፡፡
“ንጹሕ ሰዎች ብዙውን ጊዜ በታማኝነት መንፈስ ቃላቸውን በግለሰባዊ ሕይወታቸውና ኑሮአቸው፤
ተጎጂ የሚሆኑት ማንን ማመን ሰጥተው፤ ቃል ተቀብለው፤ በታማኝነት ሰንሰለት ከሌላው ጋር
እንዳለባቸው ባለማወቃቸው የሚያስሩት ውል በርካታ ነበር ተያይዘውና ተቆራኝተው ኑሮን ሲመሩ
ነው!»
ይባላል፡፡ እንዲያውም ስለ ድንገት አንዱ የማህበረሰቡ አባል ታማኝነት
ታማኝነትና ቃልን ስለመጠበቅ እሳቤ ላይ የላላ አቋም ኖሮት ወይም ኖሯት
ታማኝነት ማለት ምሎ የማይከዳ፤ ያላቸው እሳቤ ክቡርና ትልቅ ነገር ታማኝነት ቢጎድል ከፍተኛ የሆነ ወቀሳ
አደራ የማያጠፋ፤ የያዘዉን መሆኑን ሲያመለክቱ ከወለዱት ልጅ እና የማግለል እርምጃም እስከመውሰድ
በቀላሉ የማይለቅ፤ የማያወላዉል፤ በላይ ነበር የሚያዩት እናም እንዲህ ይደርሱ ነበር፡፡ ይህ የታማኝነት ጉዳይ ትልቅ
ለምስክርነት የሚበቃ ማለት ነዉ፡ ይሉ ነበር ‹‹ የተናገሩት ከሚጠፋ አገራዊ እና ማህበራዊ እሴት ነው፡፡
፡ ታማኝ ሰዉ የሚያምነዉንና የወለዱት ይጥፋ›› ይህም አባባል :
ታማኘነት የሥነ ምግባር ጉዳይ ነው፡፡ “
መልካም ነዉ የሚለዉን ይናገራል ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ ታማኝነት ባለ አደራነትን ያሳስባል፡፡ ታማኝ
የሚናገረዉንም ይሠራል፡፡ ቆይቶ እኛ ዘመን ላይ ደርሷል፡፡ ነው የተባለ ሰው የሚሰጠው ኃላፊነት
ባሠማሩትም ሥራ ላይ በሚቻለዉ በርካታ ሆኖ በደረጃም ላቅ ያለ ሥፍራ
ሁሉ እንከን ሳያስገባ ጠብቆ ይገኛል፡ ሊኖረው ይችላል፡፡ አገርን የሚመሩ ወይም
፡ በኃላፊነት ቦታ ቢያስቀምጡት የሚያስተዳድሩ እና በተለያዩ ሥራዎች ላይ
ያለምንም አድሎዎና ወገናዊነት ያሉ ሠራተኞችም ሰዎች ታማኝና አደራንም
ያስተዳድራል፡፡ የሚጠብቁ መሆናቸው በእጅጉ አስፈላጊ
ነው፡፡
አንዳንድ ሰዎች ግን ታማኝነትን
እንደቀላል ነገር ስለሚመለከቱት በእርግጥ ታማኝነት በብዙና በተለያዩ
እምበዛም ትኩረት አይሰጡትም፡፡ ሁኔታዎች ሊገለጥ ይችላል፡፡ ዋናው እና
ስለዚህም በሥራቸዉ፤ በትዳራቸዉ፤ አብይ ጉዳይ ግን ‹‹ቃል አክባሪነትና
በአጠቃላይ ኑሯቸዉ ወዘተ… ሌሎች በራሳቸው ሚዛን መዝነው
ታማኝ ለመሆን አይጥሩም፡፡ ነገር አውጥተውና አውርደው በሰጡት ኃላፊነት
ግን ታማኝነት ከሰዉና ከእፈጣሪ ቃል እና ታማኝነትን የአንድ ሳንቲም ፤ ባስቀመጡት ቦታ ታማኝ ሆኖ መገኘት
ጋር የምንገናኝበትና ማንነታችን ሁለት ገፅታ አድርገው በመውሰድ ነው፡፡
የሚለካበት ሚዛን ነዉ፡፡ በቃል የተዋዋሉትን ውል በታማኝነት
በመተግበር ይጠብቁት ነበር፡፡ የታማኝነት ጉዳይ ‹‹የቄሳርን ለቄሳር
ለምሳሌ በቃል ጥያቄ እና የእግዚአብሔርንም ለእግዚአ ብሔር››
ታማኝነት በሥራ ላይ፤ በሰዎች የእርስ ‹‹ ልሙትልህ፤ ልሙትልሽ ›› ማለት እንጂ፤ በሰበብ አስባብ ታማኝነትን
በእርስ ግንኙነት ላይ የሚጠበቅ ትልቅ በሚል የመሀላ ማስተማመኛ ለማጉደል ዳር ዳር ማለት አይደለም፡
ፋይዳ ያለው እሳቤ ነው፡፡ ታማኝነት የተበደሩትን ገንዘብ ይሁን፤ ፡ ታማኝነት ለአገር፤ ለመንግሥትና
በመጀመሪያ ለራስ ሕሊና ሲሆን ሊያደርጉት ቃል የገቡበትን ነገር ለግለሰብ፤ ታማኝነት ለትዳር፤ ወካይ
ተያይዞም ለበርካታ ሌሎች ጉዳዮች በታማኝነት ቃላቸውን ጠብቀው ለተወካይ ወዘተ አስፈላጊ ነው። ድርጊቱ
እጅግ አስፈላጊ ይሆናል፡፡
ያደርጉት እንደነበር አሁን የዕድሜ በታማኝነት ፅንሰ ሀሳብና በመልካም ሥነ
ባለፀጋ ሆነው ዛሬም ያሉ አባቶችና ምግባር ላይ የተነቀነቀ ነገርና የተወረወረ
የታማኝነት መገለጫው ብዙ ነው። እናቶች ይናገራሉ፡፡ ጦር ፤በታማኝነት ላይ ተጎንጉኖ የተሰራ
በሥራ ላይ ታማኝነት፤ በወዳጅነት ጠልፎ የሚጥል ገመድ ሆነ ማለት ነው፡፡
መሀል ታማኝነት፤ በባልና ሚስት
42 Abyssinia Business Nework ነሃሴ 2011 / August 2019