Page 45 - Abyssinia Business Network ABN August 2019
P. 45
መታመን ትልቅ ዕድል ነው፤ በየትኛውም መብራት ነዉና ለራሱ ብቻ አይኖርም፡
ሁኔታ እና አጋጣሚ ውስጥ ታምነን በመሆኑም እኛም በፍጹም ፍቅር ፡ ብርሃኑን ለሌሎች ያበራል፡፡ ስለዚህ
ኃላፊነትና አደራ ሲሰጠን ታማኝነታችንን ለእርሱ ልንታመን ይገባናል፡፡ በዕለት ለዕለት ኑሮዉ ከሰዎች ጋር
ለማረጋገጥ መሥራት ነው። በመሆኑም ልባችንና አጠቃላይ ሰዉነታችንን ስለሚገናኝ በተሰማራበት ሁሉ ታማኝ
አንድ ሰው በኑሮዉ ሁሉ በሚከተሉት ለፈጣሪ ፍቅር አሳልፈን ሊሆን ያስፈልጋል፡፡ በተለይም እዉነተኛ
ነገሮች ታማኝነቱን ሊገልጥ ይገባዋል፡፡ ከሰጠን ከሁሉም በላይ ለእርሱ ፍቅር በልቡ ያለዉና ሌሎችን እንደራሱ
ያለንን ፍቅር ስለምናስቀድም አድርጎ ለሚወድ ሰዉ ታማኝነት ምግባሩ
ለመታመን አንቸገርም፡፡ ቀቃሉን ነዉ፡፡ አደራ ቢቀበል አይክድም፤ የራሱን
.«ለራስ ታማኝ መሆን!» ለማክበርና ትዕዛዙን ለመፈጸም ጥቅም አስቀድሞ አይዋሽም፤ በሀሰት
እስከመጨረሻዉም በቤቱ አይመሰክርም፤ የገባዉን ቃል ኪዳን
ለራሳቸዉ ታማኝ ያልሆኑ ሰዎች ለመጽናት እንችላለን፡፡ አያፈርስም፡፡
በተናገሩት አይጸኑም፡፡ እንደ ዉኃ ላይ በዘመናችን ግን ብዙ ለሌሎች ታማኝ መሆን የሚጀምረዉ
ኩበት ሁል ጊዜ ወዲያና ወዲህ እንደዋለሉ ሰዎች የሚገዙት መግባት ከአነስተኛና እኛ ቀላል አድርገን
ይኖራሉ፡፡ ለጊዜዉ የሚያገኗቸዉን መ ዉ ጣ ታ ቸ ዉ ን ከምንገምተው ነገር በመነሳት ነዉ፡
ጥቅሞች በማሰብና በአካባቢያቸዉም ለሚቆጣጠረዉና ለአፍታ ፡ የተሰጠችን አነስተኛ አደራ በመጠበቅ
ተፅዕኖ ምክንያት በዉሳኔአቸዉ እንኳን ለማይለያቸዉ ለፈጣሪ ታማኝነታችንን በተግባር ልናሳይ
አይረጉም፡፡ ስለዚህ ‹‹አደርጋለሁ›› ብለዉ ሳይሆን ለሰዎች ነዉ፡፡ ስለዚህም የይገባል።
የሚወስኑትና የሚያደርጉት አይገናኝም፡፡ ብዙ ወንጀሎችና ኃጥያቶች
ደሚያስፈልጋ ቸዉንና የማያስፈልጋቸዉን የሚፈጸሙት ሰዎች አያዩኝም ሌላዉ የዘመናችን ችግር የብዙ ሰዎች
ለመለየት ይቸግራሉ፡፡ ሌሎችንም ተብሎ በሚታሰብባቸዉ በትዳራቸዉ ታምኖ አለመገኝት ነዉ፡፡
ለማመን ስለሚከብዳቸዉ ሕይወታቸዉ በጨለማ ጊዜያት ነዉ፡፡ ትዳር ያልመሰረቱ ወጣቶች እንኳን (ምን
በጥርጥር የተመላ ይሆናል፡፡ ትዳር አትመሰርትም? አትመሰርችም?)
ፈሪሃ አምላክ ሳይኖራቸዉና ፍቅሩ ተብለዉ ሲጠየቁ ‹‹የሚታመን ሰዉ
ሳያስገድዳቸዉ በአካባቢአቸዉ አለ ብላችሁ ነዉ?››ይሆናል መልሳቸዉ፡
‹‹ ልሙትልህ፤ ያሉትን ሰዎች ብቻ በመፍራት ፡ በትዳር ላይ ያለዉ ዉስልትና
አለመተማመን ጋብቻን ያህል በብዙዎች
የሚኖሩ ሰዎች ብዙዉን ጊዜ
ተደብቀዉ ይበድላሉ፤ ይዋሻሉ፤
ዘንድ የሚያስመርር አድርጎታል፡፡
ልሙትልሽ ›› ጉቦ ይሰጣሉ፤ ወዘተ…….። ሌላዉ ችግር ደግሞ በተሰማሩበት ወይም
ይቀበላሉ፤
አደራ
ያጎድላሉ
ስለዚህ የሰው ልጅ የሚሰራዉን በተሾሙበት የስራ መስክ ታማኝ ሆኖ
ሁሉ ለአምላክ ፍቅር ብሎ አለመገኝት ነዉ፡፡ ምዝበራ፤ ጉቦኝነትና
ፈሪሃ አምላክ ኖሮት ከሠራ አድልዎ በየጊዜዉ የሚሰሙና ብዙ ሰዎች
ስለዚህ አንድ ሰው ለሌሎች ከመታመኑ በተሰማራበት ሁሉ ታማኝነት የሚዎድቁበት ጉዳይ ነዉ፡፡
እንደዚሁም የእርሱ የሆኑ ሁሉ ታማኝ ”
በፊት በቅድሚያ ለራሱ ሊታመን የአምላክ ፍቅር መለኪያና ለታላቅ
ይገባዋል፡፡ ሁል ጊዜም የሌሎችን ይሉኝታ ክብሮትም የሚያበቃ ነዉ፡፡ እንግዲህ አንድ ሰው ታማኝ መሆን አለበት
እያሰበ ብቻ ሳይሆን እዉነትን ይዞ መጓዝ ሲባል እነዚህን ነገሮች ሁሉ ሊገነዘብ
ይኖርበታል፡፡ እንደዚያ ከሆነ በተናገረዉ ይገባል፡፡ በቅድሚያ ለራሱ ከመታመንና
ይጸናል፤ አይዋሽም፤ ለጊዚያዊ ጥቅም ፈሪሃ አምላክ ካለዉ ለሌሎች ለመታን
ራሱን አሳልፎ አይሰጥም፡፡ አይቸግርም፡፡.....አበቃሁ፡፡
«ለፈጣሪ ታማኝ በመሆን!»
አምላክ፦
ንጹሕ ሰዎች ብዙውን ጊዜ ተጎጂ ለሁሉም ታማኝ በመሆን እናልፍ ዘንድ
የሚሆኑት ማንን ማመን እንዳለባቸው ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን፡፡ አሜን
ባለማወቃቸው ነው። ፈጣሪ ለሰው
ልጆች የገባዉን ቃል ኪዳን የሚያከብርና ክፋትን ከልባችን ያርቅልን!(አሜን)
የሚፈጽም በቃሉ የታመነ ነዉ፡፡ «ለሌሎች ሰዎች ታማኝ
በመሆን!» ማስተዋሉን ለሁላችንም አብዝቶ ያድለን!
እንዲሆን ይፈልጋል፡፡ (አሜን)
የሰው ልጅ በመቅረዝ ላይ ያለ
Abyssinia Business Nework ነሃሴ 2011 / August 2019 43