Page 28 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 28
┼ ┼
ድንቅ ፎቶ የጸሃይ ብርሃን በመጠቀም፤ ሃይል
ድንቅ ፎቶ
ቆጣቢ እንዲሆኑ ተደርጎ ነው
የተሰሩት። ሃይል ለመቆጠብ ተብሎ
የአፍሪካ አንድነት ህንጻ ማቀዝቀዣ የሌላቸው፤ ነገር ግን
(የአዘጋጁ መልዕክት) ኮርኒሳቸው ከፍ ተደርጎ በመሰራቱ
ምክንያት፤ በተፈጥሮ ቅዝቅዝ ብለው
የአፍሪካ አንድነት ህንጻን ተመልክቶ የማይደነቅ ሰው የለም። የማይወብቁ በርካታ ክፍሎች
ድንቅ ካደረጉት ነገሮች አንዱ፤ የሚያምር ገጽታው ነው። ይህን አሏቸው።
የሚያምር ገጽታ በንድፈ ሃሳብ እና በንድፈ ቅርጽ ያቀረቡልን ሰዎች ግቢው በመኪና ካልሆነ
በእግር ተኪዶ የሚዘለቅ አይደለም።
ከስብሰባው አዳራሽ ብዙም ሳይርቅ
የሚገኘው ዌስቲን ሆቴል ደግሞ፤
ሌላኛው የግቢው ድምቀት ነው።
ለድንገተኛ ህክምና አገልግሎት
የሚሰጥ መለስተኛ ሆስፒታልም
አለ። ከዋናው ኮንፍረንስ አጠገብ የሚገኘው ባለ 22 ፎቅ ህንጻም ለአፍሪካ
ህብረት በቢሮነት ያገለግላል። በየቦታው የአፍሪቃን የወደፊት ታላቅነት
የሚያሳዩ የግድግዳ ላይ ስዕሎች እና ቅርጻ ቅርጾችን ማየት ይቻላል። የዚህ
ህንጻ ባለራዕይ የነበሩት ቀዳማዊ ኃይለስላሴ፤ በብዙ ዎታዎች ላይ
ስማቸውም ሆነ ምስላቸው አይነሳም። ቢያንስ እኛ የለጠፍነውን አይነት
ፎቶ የላቸውም።
እናም የአፍሪቃ ህብረት ሲነሳ፤ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ትልቅ ስፍራ
አላቸው። ሆኖም የራስን ነገር ዝቅ ማድረግ ከየት የመጣ ባህል እንደሆነ
ምስጋና ይድረሳቸው። እናም እነሱን አመስግነን ሳንጨርስ… ሳይታወቅ፤ በህብረቱ ምርቃትም ሆነ… ከዚያ በኋላ ለረዥም አመታት፤
በብዙዎች ህሊና ቻይናዎች ትውስ ይሉናል። ምክንያቱም የዚህ ህንጻ የሌላ አገር መሪዎች ኃውልት በግቢው ውስጥ ተቀርጾ ሲቀመጥ፤ እስከቅርብ
ቅርጽ ነዳፊዎች፤ “ቻይናዎች ናቸው” ተብሎ ጊዜ ድረስ የቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ፎቶም ሆነ ሃውልት አልተሰራም።
ስለሚታሰብ ነው። መታሰብ ብቻም ሳይሆን እንግዲህ አሁን ደግሞ… ህንጻው በዘመናችን ከመሰራቱ በፊት፤ በዛኛው
ስለህንጻው የሚያወሩ ድረ ገጾች በሙሉ የህንጻው ዘመን… ጃንሆይ ንድፈ ሃሳቡንም ሆነ ንድፈ ቅርጹን አጽድቀውት እንደነበር
ዲዛይን በቻይናዎች እንደተሰራ እንጂ፤ ከዚያ
በፊት ያለውን ቅድመ ታሪክ አይነግሩንም። እኛ የሚያሳይ ፎቶ ጋበዝን። ይሄን ለሌሎች ማሳወቅ የርስዎ ፈንታ ይሆናል።
ደግሞ ዛሬ ፎቶ አስደግፈን እንሞግታቸዋለን።
ሆኖም የድሮ ፎቶ ስናገላብጥ፤ በድሮ
ጊዜ ጃንሆይ ይህን ህንጻ በአይነ ህሊናቸው
እንዲጎበኙት ሆኖ ነበር። በፎቶው ላይ ጃንሆይ
እና ጠቅላይ ሚንስትራቸው አቶ አክሊሉ
ሃብተወልድ የህንጻውን ንድፈ-ቅርጽ ሲጎበኙ
ይታያል። በዚያን ዘመን እና ከዚያ በኋላ ለዚህ
ግዙፍ ህንጻ ማሰሪያ ገንዘብ እና ቦታ ጠፍቶ ቆይቶ
ነበር። ሆኖም የቻይና መንግስት በራሱ ወጪ
በርካታውን የህንጻ ክፍል እንደሚሰራ ቃል ገባ።
ከዚያም በጥቂት አመታት ውስጥ፤ ስራው እውን
ሆነ።
የህንጻው ክብ አናት ዋናው
የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሲሆን፤ በውስጡ 2ሺህ
500 ሰዎችን የሚያስቀምጥ እና የሚያስተናግድ
ግዙፍ አዳራሽ አለው። ከዚያ አነስ ያለው 697
ሰዎችን የሚያስተናግድ መቀመጫ ያለው አዳራሽ
አለ። ሌሎች ደግሞ ከሰላሳ በላይ አነስተኛ
መሰብሰቢያዎች አሉት። እነዚህ የመሰብሰቢያ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ እና አቶ አክሊሉ ሃብተወልድ፤ የወደፊቱን የአፍሪቃ ህብረት አዳራሽ
አዳራሾች፤ በአብዛኛው የቀኑን የአዲስ አበባ ንድፈ ቅርፅ ወይም ናሙና ሕንጻ ሲጎበኙ።
“
”
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
ሚ
ዝ
ሚ
ድ
ድ
ቅ
ን
ን
ሔ
ጽ
ሔ
ት
መ
ጽ
መ
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ኑ
ኑ
ት
ር
”
ት
ላ
ዘ
ዘ
ላ
ም
ለ
ለ
ኢ
ዮ
ጵ
ት
ዮ
ለ
ለ
ጵ
ያ
ኢ
ት
28 DINQ magazine August 2021 Stay Safe ያ ያ ዝ ያ 2 2 0 0 1 1 3
┼ ┼