Page 33 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 33
┼ ┼
ከገጽ 56 የዞረ ...
5
6
ከገጽ 566 የዞረ ....
5
ጽ
ጽ
.
.
.
ከ ከ
ገ
ገ
ረ
ዞ
ረ
.
.
የ
ዞ
የ
የ ድ ን ቅ ሎ ሬ ቶ ች ገ ፅ
ድ
ን
የድንቅ ሎሬቶች ገፅ
ገ
የ
ሬ
ሎ
ች
ቅ
ቶ
የድንቅ ሎሬቶች ገፅፅ
በእውቀቱ ስዩም
ዛፉን የተቀማ አሞራ
የማለዳ በኮረንቲ ምሶሶ ላይ፥ ጎጆው ባዲስ መልክ
ሲሰራ
ማርዋን የተዘረፈች ንብ ፤ በየአበባው
እንጉርጉሮ ስትሰማራ
አይና
(በእውቀቱ ስዩም) እንዲህ እንዲህ እላለሁ፤ ርስ በራሴን
ሳጽናና፡ -
አንዳንዴ ደሞ ጎህ ቀዶ
ከምነቴ ጋር አብሮኝ ያደረው ደወል ፤ ከራስጌየ ተጠምዶ ሺህ ጊዜ ብትራቀቅ ፤ ቃላት መርጠህ
ከወፎች ቀድሞ ሲያመጣልኝ “ ነግቶብሃል” ብትገጥም
ቀረሁ የሚል መርዶ ከዚህ አሞራ አታንስም ከዚች ንብም
አትበልጥም
ብትት ብየ፤ ደንብሬ ተፈጥሮ ትግልን እንጂ፤ የድል ዋስትናን
(በእውቀቱ ስዩም) ግማሸ ፊቴን ትራሴ ውስጥ ቀብሬ አትሰጥም
ቻለው!
“ እኮ ዛሬም እንደወትሮ
አውቃለሁ !
አታምኝም በማምነው ካውቶብስ ወደ ቢሮ
ከኬላ ወደ ኬላ ድሎት እየዘሩ
ያንደኛው ሰው መንገድ - ለሌላው ገደል ነው::
ዛሬም በግንባሬ ወዝ ልበላ
ቢቀና ጎዳናው -ቢወለወል አስፋልት
አሺ ከዚያስ በሁዋላ?” (በእውቀቱ ስዩም)
አብሮ ከማያልም -አብሮ መሄድ ልፋት
ያንደኛው ሰው እግር -ለሌላው እንቅፋት:: እያልሁ ልቤን ስሞግት ፤ መልሱን አያመለክተኝ
ባልጮህ ባደባባይ ይቅርብኝ ፍሪዳው፥
ይሄን ያህል ነው የታከተኝ፤ አልጠግብ- ባይ ይብላው
ምኩራብ ባልገነባ-መዝሙር ባላሰማ
ከጥላየ በቀር ባይኖረኝ ተከታይ
ጉዞየ፤ ካዋላጅ እቅፍ፤ እስከገናዦች አልጋ ወይኑም በፅዋ ላይ ፤ እንደ እንኮይ የቀላው
በቃል ወይ በዜማ
ባራት አግር ተጀምሮ፤ ባራት ሰው ሸክም እስኪዘጋ
ተገልጦ ባይታይ ግዴለም ይለፈኝ !
በልብ ተጠንስሶ-ባይን የሚገነፍል ጊዜ ምቾት ነስቶ
መንገዱ መንገድ እየሳበ ምንጣፉን አንስቶ ፤
እኔም እምነት አለኝ-ዋጋ የሚያስከፍል:: ትንንሹ ዳገት፤ ለትልልቁ እያሰረከበ
"እምነት -ተስፋ -ፍቅር" እንደ ሀረግ ስጎተት፤ እንደ ጥንቸል ስፈጥን ፅናቱን ያውሰኝ
መች ባንድ ላይ ሁኖ “ምን ሽልማት ታሰበልኝ? ይህ ልፋቴን የሚመጥን
ለሰው ልጅ ይሰጣል በመጋዝ ጠርዝ ላይ፤
በምነቱ የፀና -ድንገት ፍቅሩን ያጣል፤ እያልሁኝ ሳውጠነጥን፤ መራመድ ከተማርኩ፤ ማንም አይመልሰኝ::
ፍቅርሺን ሸኝቼው-ተስፋየን አባረርሁ አንዳንዴ ደሞ ሲመረኝ አውቃለሁ
ከምነቴ ጋር ቀረሁ:: እንደ ለማዳ ፈረስ፤ አሳር አሻራውን፣ ግንባር ላይ ሳያትም
( አዳምኤል) ሞትን በፉጨት መጥራት ሲያምረኝ፥
ድሎት እየዘሩ ፥ ድል አይመረትም ::
33
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 33
DINQ magazine August 2021 Stay Safe
┼ ┼