Page 35 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 35

┼                                                                                                                               ┼



         መሳሪያ ግዢ ለመፈጸም የአሜሪካ ፔንታጎን              ተገደሉ።  በመሃል  አገር  መኢሶን  እና             በአንቶኖቭየመሳሪያ  እና  የመድሃኒት
         ተስማምቷል።    ነገር  ግን  ለጦር  መሳሪያ          ኢህአፓ  ከደርግ  ጋር  ነጭ  እና  ቀይ  ሽብር        አቅርቦት  መስጠት  ጀመሩ።  ሳኡዲ  አረቢያ
         ግዢ     አንድ    መቶ     ሚሊዮን       ዶላር    አፋፍመው እርስ በርስ ተላለቁ። በስተሰሜን             የአምስት  መቶ  ሚሊዮን  ዶላር  ድጋፍ
         ያስፈልገናል።”» ሲሉ፤  በወቅቱ  የኢትዮጵያ           ጀብሃ  በአረብ  አገሮች  እየተረዳ  ኤርትራን          ለሱማሊያ መንግስት ሰጠች። አሜሪካ የኔቶ
         ጠቅላይ  ሚንስትር  የነበሩት  አቶ                                                                           አባ ል     አገ ሮ ችን
         አክሊሉ  ሃብተ  ወልድ  ጥያቄውን                                                                            በ ማ ስ ተ ባ በ ር ፤
         አጥብቀው  ተቃወሙ።  የጠቅላይ
         ሚንስር     አክሊሉ      ሃብተወልድ                                                                        እንግሊዝ፣  ፈረንሳይ
         ተቃውሞ፤  “ኢትዮጵያ  የዚህን                                                                              እና  ጣልያን፤  ፀረ
         ያህል  ብር  የላትም፤”» በማለት                                                                            ኢትዮጵያ       አቋም
         ነበር። በሌላ በኩል ደግሞ እነራስ                                                                            እንዲይዙ አደረገች።
         መስፍን  ስለሺ፤  ከጣልያን  ጋር                                                                              በ መ ጨ ረ ሻ ም
         አድርገን  የነበረውን ጦርነትና  ድል                                                                          አ ሜ ሪ ካ    በ ይ ፋ
         በማጉላት፤  “ያንን  ሁሉ  ጀብድ
         የፈጸምን ሰዎች እንዴት በሱማሊያ                                                                             ኢ ት ዮ ጵ ያ ን
         ስንወረር  ዝም  ብለን  እናያለን?”»                                                                         አወገዘች።      ቀደም
         በማለት  ክርክሩ  በሁለት  ወገን                                                                            ሲል     በነገርናቹህ
         ተጧጧፈ።                                                                                            መሰረት  ኢትዮጵያ
                                                                                                          ከአሜሪካ  መሳሪያ
              በመጨረሻም  ራስ  መስፍን                                                                            ለመግዛት       አንድ
         እንዲህ  በማለት  አስታራቂ  ሃሳብ                                                                           መቶ ሚሊዮን ዶላር
         አቀረቡ።  “በእርግጥ  አገራችን  ደሃ                                                                         ብ ት ከ ፍ ል ም ፤
         ናት።  ነገር  ግን  ኢትዮጵያ  የሰው                                                                         ገ ን ዘ ቧ ን    ው ሃ
         ደሃ  የላትም  የተጠየቀውን  አንድ  መቶ                                                    በላው።  ጭራሹን  በወቅቱ  የአሜሪካ
         ሚሊዮን  ዶላር፤  ንብረታችንን  ሸጠንም              ለማስገንጠል ጠንክሮ መስራቱን ቀጠለበት።              ፕ ሬዘዳ ንት  የነበሩ ት  ጂሚ  ካርተ ር
         ቢሆን  ከፍለን፤  መሳሪያውን  መግዛት                      ኢዲዩ  በቀድሞው  ሥሜን  ቤጌምድር          “ኢትዮጵያ  የምትባል  አገር”  በማለት
         አለብን።”  አሉ።  ከዚያም  የሚንስትሮች             ሲንቀሳቀስ፤  ህወሃት  በበኩሉ  “ፊውዳሎች”           የ ኢ ኮ ኖ ሚ   ማ ዕ ቀ ብ   እ ን ዲ ደ ረ ግ ባ ት
         ምክር ቤት አባላት ወደ ራስ መስፍን ስለሺ             በማለት  አንድ  በአንድ  ካስፈጃቸው  በኋላ፤          በፊርማቸው  መመሪያ  ሰጡ።  እንኳንስ
         ሃሳብ አጋደሉ። ራስ መስፍን ለሌላው ምሳሌ             ወልቃይት  ሁመራ  ያለ  መሪ  ሲቀር  ውስጥ           አዲስ እርዳታ ልታገኝ ቀርቶ የከፈለችበትም
         ለመሆን  በሚሊዮን  የሚቆጠር  ሃብት                ውስጡን እየተስፋፋ እና እየተጠናከረ ሄደ።             የጦር መሳሪያ ቀልጦ ቀረ። የኢትዮጵያ ጦር
         በማፍሰስ  እና  መዋጮውን  በመምራት                “ታሪክ እራሱን ይደግማል” እንደሚባለው፤              ሰራዊት  እና  ሚሊሻ  ግን  ከዳር  እስከ  ዳር
         የተጠየቀውን  መቶ  ሚሊዮን  ዶላር                 ሱዳን  ለኢትዮጵያ  ተቃዋሚዎች  ግልጽ               ተነሳሱ።
         ሞ ል     ተ   ው    ፤
         ለፔንታጋን  ክፍያው                                                                          አሜሪካ  እና  ሸሪኮቿ  ፊታቸውን
         ተፈጽሞ  መሳሪያው                                                                           ወ ደ    ሱ ማ ሊ ያ    በ ማ ድ ረ ግ
         የሚመጣበትን        ጊዜ                                                                     ኢትዮጵያን  ሲክዱ፤  የራሺያ  እና
         ኢ ት ዮ ጵ ያ ዊ ያ ን                                                                       የኩባ  ወታደሮች  ኢትዮጵያን
         ይጠባበቁ ጀመር።                                                                            ታ ደ ጉ ።    በ ተ ለ ይ ም    የ ኩ ባ
                                                                                               ወታደሮች ከኢትዮጵያ ወታደሮች
              እንግዲህ  የዚህ                                                                       ጋር  ሆነው፤  የሱማሊያን  ወራሪ
         ጽ ሁ ፍ       አ ላ ማ                                                                     ተዋጉ፤  ደማቸውን  አፈሰሱ፤
         “የሱማሊያን  ወረራ”                                                                         አ ካ ላ ቸ ው ን       አ ጎ ደ ሉ ፤
         ለማስታወስ       ያህል                                                                      ህይወታቸውን  ሰጡ።  ብዙ
         የቀረበ  በመሆኑ  ብዙ                                                                        ያልተነገረላቸው  የአየር  እና
         ማለት  አንፈልግም።                                                                          የምድር  ውጊያዎች  ተከናወኑ።
         ሆኖም  “ታሪክ  ራሱን                                                                        ዛሬ  ሲያወሩት  ቀላል  ይሆናል…
         ይደግማል”  እንዲሉ                                                                          ነገር  ግን  ምድርን  ያንቀጠቀጠ
         የ ሆ ነ ው ን    ነ ገ ር                                                                    ጦርነት  ተከናወነ።  ከዚያም
         በአጭሩ       እንዲህ                                                                       ት በ ተ ና ለ ች …     አ ለ ቀ ላ ት
         እንግለጽላቹህ።  ይህ                                                                 የተባለችው  ኢትዮጵያ  ዳግም  ትንሳኤ
         ሁሉ የሆነው በጃንሆይ የመጨረሻ የስልጣን              ድጋፍ  መስጠቷን  ቀጠለች።  ቀጥሎም                አገኘች።
         ዘመን  ነበር።  እናም  ደርግ  ተተካ።  እነ  ራስ      የኢትዮጵያ  አየር  መንገድ  በሱዳን  አየር  ላይ
         መስፍን  እና  ጠቅላይ  ሚንስትር  አክሊሉ            እንዳይበር  አደረገች።  ግብጽ  እና  ኢራቅ                ቀሪው ታሪክ ነው።
         ሃብተወልድ፤  ጃንሆይ  እና  ተከታዮቻቸው             የ ሱ ማ ሊ ያ ን   ወ ረ ራ   በ መ ደ ገ ፍ ፤



              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  35
          DINQ magazine              August 2021       Stay Safe                                                      35


 ┼                                                                                                                               ┼
   30   31   32   33   34   35   36   37   38   39   40