Page 37 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 37

┼                                                                                                                               ┼



                                               ምንድነው ፍርሃትህ/ሽ?                                                ቅኝት





                                               እንደሰላም  ሁሉ  በአብዛኛው  ብዙ
                                               ሰዎች ከአዎንታዊው ይልቅ አሉታዊው                                     ጉዳይ  ዙሪያ  ሌሎች
                                               ላይ  ትኩረት  ያደርጋሉ፡፡    አዎንታዊ                                ሰ ዎ ች     ሊ ሰ ጡ ን
                                               የምንለው  ፍርሃት  አንድንነገር                                      የሚችሉትን      አሉታዊ
                                               እንድንፈጽም  አቅም  ሊሆነን                                         ሃሳቦችና     ንግግሮች
                                               የሚችለውን ነው፡፡ በስሜቱ ምክንያት                                       በማሰብ  ብዙ  ጊዜ
                                               ቶሎ ሁኔታውን ለመቀየር የሚረዳንንና                                        እ ና ባ ክ ና ለ ን ፡ ፡
                                               ውሳኔ  ለመውሰድ  አቅም  የሚሰጠንን                                        እንደ    “ሰላም”
                                               ነው፡፡                                                           ሁኔታ      ውስጥ

                                                                                                               ላለሰው  የስራ
                                                     ሰላም ሁልጊዜ ጠዋት ወደ ስራ
            ቴዎድሮስ ኃይሌ ዳኜ
            ቴዎድሮስስ  ኃይሌሌ  ዳኜኜ                  ስትሄድ  በመንገድ  ላይ  የምታስበው                                              ህ ይ ወ ቱ


                  ሮ
                ድ
                    ስ
                  ሮ
              ዎ
            ቴ ቴ
                ድ
              ዎ
                             ዳ
                          ሌ
                               ኜ
                             ዳ
                       ኃ
                       ኃ
                         ይ
                        ይ
                                                                                                                    ፈ ጽ ሞ
               “ለምንድነው  የምፈራው?..ለምን?”          ልትሳሳት የምትችለውንና አለቃዋ ፊት                                              በ ሰ ቀ ቀ ን
          ስልራሴን እጠይቃለሁ፤  እውነት ግን ለምን           ቆማ  ለስህተቷ  የምታቀርበውን                                             የ  ተ   ሞ   ላ
          እንፈራለን?  ከህጻን እስከ አዋቂ ሁሉም ሰዉ         ምክንያት ነው፡፡  በዚህም የተነሳ ስራዋ እንደሷ          ይሆናል፡፡    “በየቀኑ  የስራ  ባልደረቦቼ
          የሚሰማው  ሃያል  ከሚባሉት  ስሜቶች              አጠራር  “የእንጀራ  ገመድ”  እንጂ  ደስታ            ተሰብስበው  ስለእኔ  እያወሩ  የሚስቁብኝ
          መካከል  አንዱ  “ፍርሃት”  ይመስለኛል፡፡          የምታገኝበት  አይደለም፡፡    ሰዎች  በፍርሃት          ይመስለኛል፡፡  ከዚህም  የተነ  ሳአሁን  አሁን
          አብዛኛውን  ጊዜ  ብዙዎቻችን  ከደስታችን           ሲሸበቡ  የሚሰማቸው  ፍርሃት  ከውስጣዊ               ከማንም  ጋር  መሆን  ወይም  መቀላቀል
          ይልቅ  ፍርሃታችን  አይሎ  ይሰማናል  እኛም         ስሜትነቱ  ይዘልና  አካላዊ  ይዘት  ይፈጥራል፡፡         አልፈልግም” ትላለች፡፡  ምናልባት አከባቢዋ ላይ
          በእጅጉ  ቦታ  እንሰጠዋለን፡፡  “ሰላም  በእርሱ      በአከባቢያቸው  ያለውን  ነገር  ሁሉ  በፍርሃት          ሰዎች  ካሉ  ስለሷ  እያወሩእንደሆነታስባለች፡፡
          ፈቃድ”    ጀማሪ  ተቀጣሪ  ሰራተኛ  ናት፡፡        መመልከት  ይጀምራሉ፡፡    ፍርሃታቸው  ደግሞ           ይህ  የመሳቀቅና  ለራስ  የሚሰጥ  ግምት  ማነስ
          ከትምህርት  ቤት  እንደወጣች  ወደ  ስራ           ጥርጣሬን  ወደ  ህይወታቸው  ይጋብዘዋል፡፡             በፍርሃት ምክንያት የመጣነው፡፡
          ለመግባት የነበራት ጉጉት ቀላል አልነበረም፡፡         ጥርጣሬና  ፍርሃት  ባሉበት  ቦታ  ሁሉ  ደስታ                የፍርሃት  አሉታዊ  ጎኑ  መቆጣጠር
          በእርግጥ  አብዛኛው  ተማሪ  መመረቂያውንና          መገኘት አይችልም፡፡                            ሲከብደንና ከአእምሮአችን ጋር አገናኝተን ስናስብ
          ወደ  ስራ  የሚገባበትን  ቀን  እንደ  “የነጻነት           በህይወት  ውስጥ  ደስታን  ማጣት             ነው፡፡    በእርግጥ  ፍርሃት  የአሁን  አይደለም
          ቀን” ይቆጥረዋል፡፡                         ከተጀመረ  ደግሞ  ህይወት  ጎዶሎና  ምክንያት
                                               አልባት  ሆናለች፡፡    እንደሰው  ልጅ  ተፈጥሮ         የወደፊት  እንጂ፡፡    ለአሁን  ወይም  ለትናንት
               በተለይ  እንደኛ  ዝቅ  ያለ  የኢኮኖሚ                                               አንፈራም፤  ለበኋላ እንጂ!  ….ዛሬ ስለፍርሃት
          ደረጃ ባለውማ ህበረሰብ ውስጥ ማደግ በራሱ           ከሆነ  ህይወት  በፍጥረቷ  ያለደስታ  ሙሉ             ስናነሳ  ከስራ  ጋር  የተያያዘ  ብቻ  አይደለም፡፡
          ይህንን  ፍላጎት  ያንረዋል፡፡    የቀንና  የለሊት    አትሆንም፡፡    ያለደስታ፤    ህይወትም  ራሷ          ሁላችንም  የተለያዩ  ነገሮች  ፍርሃት  ሊኖርብን
          ህልሟን  ለማሳካት  ስራ  በመፈለግ  ስድስት         ደስተኛ አትሆንም፡፡ በዚህም ምክንያት ነፍሳችን           ይችላል፡፡    ግለሰቦች  ስለፍርሃት  የሚሰጡት
          ወራት  ወስዶባታል፡፡    በስተመጨረሻ             “ፍርሃት”    ስለሚያስጨንቃት  በተደጋጋሚ             ትርጉም  የፍርሃታችንን  ሁኔታ  ይወስነዋ፡፡
          ከተማረችው  ሞያ  ውጪ  ስራ  ተገኘና             ከአሉታዊው  ሃሳብ  ጋር  እንድንመላለስ               ለምሳሌ  እባብን  የምናይበት  እይታ  እንድንፈራ
          ሳታንገራግር  ጀመረች፡፡    እንደሰላም  ንግግር      ያደርገናል፡፡  ከዚህ ከተፈጠረው የስሜት ቀውስ           ያደርገናል፡፡  የነፍሳት፣  የእንስሳት፣  የጨለማ፣
          “እቤት  መቀመጥ  ያደነዝዛል፤    ከመደንዘዝ        ለመውጣት  ደግሞ  ሰዎች  የምንሰጠው  ግብረ            የምግብ፣  የሰው፣  የቦታ፣  የድምጽ….  በርካታ
          ማንኛውንም  ስራ  መስራት  አማራጭ  ነው”          መልስ  አለ፡፡    አቶ  ሞገስ  ይህንን  ጉዳይ         የፍርሃት  አይነቶች  አሉ፡፡    ከእነዚህ  መካከል
          ትላለች፡፡                               ሲያብራሩ  ራሱ  ፍርሃት  ራሳችንን  ከአንድ  ነገር       አንዱ  ቢከሰት  በአፋጣኝ  ለስሜቱ  መፍትሄ
                                               ለመጠበቅ  ወይም  ለመከላከል  የምናደርገው
               ሰላም  ይህንን  የመደንዘዝ  ስሜት          መልስና  ስሜት  ነው  ይሉታል፡፡    በዚህም           መበጀት አለበት፡፡
          ጥላቻ  የጀመረችው  ስራ  እንዳሰበችው  አልጋ        ምክንያት  ግብረ  መልሱ  ነገሮችን  ከእኛ  አንጻር             አብዛኞቻችን  ፍርሃትን  እንደቀላል
          በአልጋ አልሆነም፡፡   “ደሞዜን የምቀበልበት         ብቻ  እንድንመለከት  የሚያደርገንና  ራስ  ተኮር         ክስተት በመውሰድ ለስሜቱ ትኩረት አንሰጥም፡፡
          ስራ  ውስጥ  የማላውቀው  ነገር  ብዙ  ነው”        የሆነ  ይሆናል፡፡    ይህ  ወትዋች  ስሜትና  ሃሳብ      ይህ  ደግሞ  ስሜቱ  እያደገና  ወደሌላ  የስሜት
          ትላለች፡፡    በዚህም  የተነሳ  ከቀን  ወደ  ቀን    ደግሞ ከሌሎች ሰዎች ጋር የሚኖረንን ግንኙነት            መረበሽና  መታወክ  ውስጥ  እንድንገባ
          ፍርሃት  እየተሰማትና  ይህም  ፍርሃት             ከማሻከሩም  በላይ  እኛ  ስለራሳችን  የሚኖረን          ያደርገናል፡፡    ድብርትን  ጭንቀትን  የሚያመጣና
          እየወረሳት  መጥቷል፡፡    “ፍርሃት  በአንድ        አስተሳሰብ ላይ ጥቁር ነጥብ የሚጥል ነው፡፡             በህይወት  ውስጥ  ነውጥ  የሚያመጣነው፡፡
          ክስተት  ምክንያት  የሚሰማን  ጥልቅ  ስሜት”                ታድያ  ይህ  የፍርሃት  ስሜት  ራሳችንን      ፍርሃት  የግለሰብ  ጤናን  ከማወኩም  በላይ
          እንደሆን  የሚያስረዱት  የስነልቦና  ባለሞያው        የምንጠብቅበት ሁኔታን አብዝተን እንድንፈጥር             የማህበረሰብና  የሃገርን  ጤና  ችግር  ውስጥ
          አቶ  ሞገስ  ገ/  ማርያም  ፍርሃት  አዎንታዊም      ይወተውተናል፡፡    ምክንያቱም  በምንፈራው             የሚከት  ሲሆን  ከራሳችን  አልፈን  ስሜቱን  ወደ
          አሉታዊም  ስሜት  አለው  ይላሉ፡፡                                                       ሌሎች ሰዎች እናዛምታለን፡፡



              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  37
          DINQ magazine              August 2021       Stay Safe                                                      37


 ┼                                                                                                                               ┼
   32   33   34   35   36   37   38   39   40   41   42