Page 41 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 41

┼                                                                                                                               ┼









                                                                             አንድ ለመንገድ


                                                 ማሸነፍ ፤ መሸነፍ እና መበሻሸቅ





                                                                                       የትምርት ቤት ዩኒፎርም የለበሰች ቆንጆ ኮረዳ
                                                      ባለ  ላምባውም  ተመሳሳይ  መልስ            ልጅ ጋር ቁጭ ብሏል ፤ ከፊታቸው ሁለት ንብ
                                                 ይሰጣል፤    ‘ከነካኝ  አለቀውም”  የሚለውን         የሚዞራቸው  የተጀመሩ  የኮካኮላ  ጠርሙሶች
             (በእውቀቱ ስዩም)                         ሰላማዊነትን  እና  አይበገሬነትን  እንዲሁም          ይታያሉ::
                                                 “ፍትሃዊነትን”  አስተባበሮ  የያዘ  አባባል
                                                 በልጅነታችን ማን እንዳቀበለን አላውቅም::                ተግባሩ  የሚባለው  የሰፈራችን  ነገረኛ
                                                                                       ልጅ  በዚያ  ሲያልፍ  ፈንቴን  ከኮረዳይቱ  ጋራ
            ከልጅነታችን  ባንዱ  ቀን፤  እኔ  ከማ  አቡኔ             ጎረምሳው  በዚህ  አባባል  ረክቶ           ሲያየው ተናደደ፤ እድል እንዲህ ናት ፤ ላንዱ
        ቤት ጠላ ገዝቼ ወደ ቤቴ ስመጣ ፤ ሌላው እኩያየ           አያሰናብተንም፤ ነገር ቆስቁሶ ያፋጥጠናል፤            Dateቱን ” ለሌላው ንዴቱን ትሰጠዋለች::
        ደሞ  ላምባ  ገዝቶ  ወደ  ቤቱ  ሲሄድ  መስቀልኛ
        መንገድ ላይ እንገናኛለን::                             ዘመዶቼ ሰርግ ላይ ሲሉ እንደሰማሁት               “ ፈንቴ ” ብሎ ተጣራ ፤ ተግባሩ
                                                 ”አረንዛው  ዳሞቴ  “ብየ  እፎክርና  የጠላ
            ከዩንበርሱ  በጥቂት  አመት  የሚበልጥ
        ጥንታዊ  ድንጋይ  ላይ  የተቀመጠ  ቦዘኔ  ጎረምሳ         ማንቆርቆሪያየን አስቀምጣለሁ::                       “ አቤት”
        ይጠራንና “ ትቸለዋለህ?” ይለናል::                          ባለላምባው ልጅ ጀሪካኑን ማስቀመጥ
                                                 አይጠበቅበትም፤ ከሳሎን ተነስቶ ምኝታ ቤቱ                “  ትናንት  መኩርያ፤  በቆላ  ሽመል
            እኔ  ወደ  ባለላምባው  እያየሁ  “ከነካኝ          እሰኪደርስ  ደረስ  በሩም  ግድግዳውም              ሲያሯሯጥህ ለምን ነው የሸሸኸው ? “ አለና
                                                                                       ፈገግ ብሎ ልጂቱን አያት፤
        አለቀውም “ እላለሁ፤                            እየገጨው  ያደገ  የላምባ  ሰፈር  ልጅ  ነው  ፤
                                                       በቴስታ  መታኝ  ማለት  ጉዳቴን
     እርስዎ ግን ቢያንስ 20 ልዩነቶችን ይፈልጉ። (                    ማቃለል ይሆንብኛል ፤ ጭንቅሎውን                “የቱ መኩርያ? “ አለ ፈንቴ
                                                        እንደ መርግ ደጋግሞ ጣለብኝ ማለት
                                                        ይሻላል::                             “መኩርያ የጋሸ ተጫነ ልጅ?”

                                                        ከሰአታት  በሁዋላ  አይጠ-መጎጥ               “የትኛው ጋሸ ተጫነ? ”
                                                        ቀምሶ የተወው ቀይ ስር መስየ ቤት
                                                        ሰመጣ እናቴ                            “ ያልገባህ ይመስል አታድርቀኝ “
                                                        “ተመተህ  ወደ  ቤት  መጣህ
                                                        አይደል?” ትለኛለች::                     “ እ መኩርያ ተጫነ አወቅሁት! እና እሱ
                                                                                       የት ላይ ነው ያባረረኝ?"
                                                        “  አይ  !  ሳልሰናበትሽ  መሸፈቱ
                                                        ከብዶኝ ነው እንጂ በዛው ጫካ ልገባ             “ ሙስጠፋ ጮርናቄ ቤት አጠገብ "
                                                        ነበር” እንድላት ነበር የፈለገችው?
                                                                                           “ የቱ ሙስጠፋ? “ ፈንቴ ቀጠለ፤
                                                        በዘንድሮው  ምርጫ  ማግስት
                                                        በተሸናፊዎች ላይ የዘነበውን ብሽሽቅ             “  አታምታታ!  መኩርያ  ለምንድነው
                                                        ሳይ  አንድ  ነገር  አሰብኩ፤  ለማብሸቅ     ሲያባርርህ የሮጥከው? “
                                                        የማይመች ባህርይ ያላቸው ፍጡራን
                                                        የታደሉ ናቸው- ልክ እንደ ፈንቴ!
                                                                                           “  ዥል!  ለምን  ይመስልሃል?  ሙሉ
                                                        ፈንቴ  በጉርምስና  ዘመኔ  የማውቀው        አካሌን ይዥ ወደ ቤቴ ለመግባት ስለፈለግሁ
                                                        የሰፈራችን ልጅ ነበር::
                                                                                       ነዋ”

                                                        አንድ  ቀን  ረፋድ  ላይ  ፤  ከተማችን         አለቀ
                                                        በታወቀ  ቡና  ቤት  በረንዳ  ላይ

              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  41
           DINQ magazine        August            2021     Stay Safe                                                  41


 ┼                                                                                                                               ┼
   36   37   38   39   40   41   42   43   44   45   46