Page 43 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 43
┼ ┼
ል
ል
ፍልስፍና
ፍልስፍናና
ፍ ፍ
ፍ
ና
ፍ
ስ
ስ
“As A Man Thinketh” -By James Allen
ተ
ተ
ስ
ሰ
ሳ
ሳ
የ
የ
የአስተሳሰባችንን ተጽዕኖኖ
ስ
አ
አ
ጽ
ጽ
ተ
ኖ
ዕ
ዕ
ተ
ባ
ባ
ሰ
ን
ች
ች
“የአስተሳሰባችን ተጽዕኖ” ሰው ስለተመኘ እና ስለጸለየ
ብቻ የሚፈልገውን ያገኛል
ማለት አይቻልም። ምኞቱ
ውስጥ የኖረ መሆን አለበት። ለዚህ ነው ሰው እና ጸሎቱ እውን የሚሆኑት ከተግባሩ እና
የኑሮው ጌታ፤ የአስተሳሰቡ ባለቤት እንዲሁም ከአስተሳሰቡ ጋር መዋሃድ ሲችሉ ብቻ ነው።
ትርጉም- የህይወቱ ጠራቢ ነው የምንለው። ታዲያ ሰው ካለበት ሁኔታ ጋር ሳይስማማ ሲቀር
በሚስጥረ አደራው እና ከሁኔታዎች ጋር ሲጋፈጥ በውጤቶች ላይ
ወደዚህ ምድር ከመጣን
ጀምሮ፤ በምድር ጉዞዋችን እያንጠለጠልን እያመጸ ነው ማለት ነው። ችግሩ ከውጤቱ ጋር
ክፍል ሶስት መጋፈጡ እና ለመለወጥ መነሳቱ ሳይሆን
የምናልፋቸው የህይወት አጋጣሚዎች እና
“Effect of Thought on Circum- ልምዶች፤ የነፍሳችን ነጸብራቆች ናቸው። በጊዜው ሁሉ የውጤቱን መንስዔ ሲያዳብር
stances.” እንደ ነፍሳችን ንጽህና እና ግድፈት መኖሩ ነው ። መንስዔውን ያዳብራል ሲባል
የሚከፈሉን ዋጋዎች።ሰው ወደራሱ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ሊሆን ይችላል።
ሰው በውስጡ ብዙ ሃሳቦች፤ የሚስበው የሚፈልገውን ነገር ሳይሆን፤
ምኞቶች እና ተስፋዎች አሉት። ከእነዚህ እራሱ የሆነውን ነገር ነው። አንዳንዴ ብዙ ሰዎች ኑሮዋችውን ለማሻሻል
መካከል ገዝፈው ህይወቱን የሚመራባቸው የምንወስናቸው ውሳኔዎች እና ምኞቶቻችን ይፈልጉና እራሳቸውን ለማሻሻል ግን ፈቃድኛ
አስተሳሰቦች እና ምኞቶች እንዲሁም እውን ከመሆን ሲገደቡ እናያለን።እንዲህ አይሆኑም፤ ስለዚህም የራሳቸው እስረኛ ሆነው
ተስፋዎች በስተመጨረሻ ፍሬ ማፍራታቸው የሚሆነው በውስጣችን ተደብቀው ያሉ ይቀራሉ። እራሱን በወቀሳ እና በማሳነስ
አይቀርም። ግራ ቢያጋባም ሰው ለእሱ አስተሳሰቦች እና ምኞቶች በምትኩ እውን የማያሸማቅቅ ሰው፤ ልቡ የመረጠውን ማሳካት
መልካም ካልሆነ ስፍራ (ጸሃፊው እስር ቤትን ስለሚሆኑ ነው (Innermost desires አይሳነውም። ሌላው ይቅር ገንዘብን
እና ድህነትን ይጠቅሳል) በእድል ወይም and thoughts)። ድርጊታችን እና ለማከማቸት ብቻ የሚደክም ሰው እራሱ
በአጋጣሚ አይገኝም። ይልቁንም በኑሮ ጉዞ አስተሳሰባችን የእጣ ፋንታችን ወሳኞች በቅድሚያ ብዙ ማንነቱን የሚነኩ መስዋቶችን
ላይ ይመሩት በነበሩት አስተሳሰቦች እና ጥልቅ ናቸው፤ የኑሮ እስር ውስጥ የሚከረችሙ ለመክፈል ይገደዳል(ከገንዘብ የላቀ ህልም ያለው
ፍላጎቶች ምክንያት ቀስ እያለ ተገፍቶ ብረቶች ወይም እንደ ወፍ በነጻነት የሚያበሩ ሰው ደግሞ እራሱን በእጅጉ ለመለወጥ ዝግጁ
የደረሰበት ስፍራ ነው። በሌላ በኩል መልካም መልዕክቶች። መሆን አለበት)።ጠንካራ የሆነ ህይወትን
አስተሳሰብ የነበረው ሰው ድንገት ስህተት ለመምራት፤ ጠንካራ የሆነ ማንነትን
ቢሰራ እና ወንጀል ቢፈጽም፤ ውጫዊ በሆነ ይጠይቃልና።
ነገር ተገፋፍቶ አልያም በአጋጣሚ ተገዶ ነው
ልንል አንችልም። በአንጻሩ ያ የወንጀለኛ
አስተሳሰብ ከመልካም ስብዕናው ስር ተደብቆ
ለዘመናት የኖረ እና ሰዓቱ ሲደረስ የፈነዳ
ነው።
አ ጋ ጣ ሚ ዎ ች ሰ ዎ ች ን
አይለውጡም፤ ሰውን ከድብቅ ማንነቱ ጋር
ያስተዋውቁታል እንጂ። ሰውን ድንገት ከኑሮ
ጎትቶ ወደ መጥፎ አለም የሚከት አጋጣሚ
የለም፤ ወደ መጥፎ የሚመሩ አስተሳሰቦችን
በውስጣችን ካልያዝን በቀር። በሌላ በኩል
ወደ ደስታ ድንገት የሚወስድ አቋራጭ
መንገድ ወይም አጋጣሚም የለም፤ ያ የደስታ
ሃሳብ እና ምኞት ለረጅም ጊዜ በሰው ልብ
DINQ magazine June 2021 Stay Safe
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 43
DINQ magazine August 2021 Stay Safe 43
┼ ┼