Page 48 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 48
┼ ┼
ሳዑዲ በፎቶ የግብጹ ፕሬዘዳንት እና የሳኡዲ መንግስት መሪ ተገናኝተው ከተነጋገሩ
በኋላ፤ ይህ ኢትዮጵያዊያንን ከሳዑዲ በግድ የማስወጣት እርምጃ ተጀመረ።
የኢትዮጵያ መንግስት... በየቀኑ አውሮፕላን እየላከ፤ 30ሺህ ዜጎቹን ወደ
አገር ቤት መልሷል። አሁንም ግን በእስር ላይ የሚገኙ፤ ሳዑዲ ከአገሯ
እንዲወጡላት የምትፈልጋቸው ኢትዮጵያዊያን በሺህ የሚቆጠሩ ናቸው።
ይህ ፎቶ ከብዙ በጥቂቱ፤ እዚያ
ያለውን ሁኔታ የሚያሳይ ነው።
ይህ አሳዛኝ ድርጊት ሲሆን፤
የሳኡዲን መንግስት በጋራ እና
በጽኑ የምንቃወምበት፤
ለወገኖቻችንም የምንደርስበት
ወሳኝ ዘመን ላይ ደርሰናል።
“
”
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
ሚ
ዝ
ድ
ን
ድ
ን
ቅ
ሔ
ጽ
ት
ሔ
መ
ጽ
መ
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ኑ
ት
ት
ኑ
”
ር
ላ
ዘ
ዘ
ላ
ም
ለ
ለ
ለ
ኢ
ት
ኢ
ጵ
ጵ
ለ
ያ
ዮ
ት
ዮ
48 DIN Q magazine August 2021 Stay Safe ሚ ያ ያ ዝ ያ 2 2 0 0 1 1 3
┼ ┼