Page 49 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 49
┼ ┼
.
.
ስለኢትዮጵያ... አምስት ነገሮች
ስለኢትዮጵያ... አምስት ነገሮች
ስ
.
ጵ
አ
አ
.
ስ
ት
ኢ
ት
ዮ
ዮ
ኢ
ለ
ጵ
ለ
.
.
ሮ
ሮ
ገ
ነ
ገ
ች
ያ
ች
ነ
ስ
ት
ስ
ም
ም
ት
ያ
ስለኢትዮጵያ ማወቅ የሚገባዎ አምስት ነገሮች
ኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ
(ዳዊት ከበደ ወየሳ) ሲሆን፤ ሶልሬብልስ በአሜሪካ ውስጥ ራሱን ክርስትናን ይከተላሉ፡፡
የቻለ የችርቻሮ መሸጫ ሱቅ (እ.ኤ.አ. በ
1 -ከኢትዮጵያ የመጣው የአቢሲኒያ 2014 ውስጥ) የተከፈተ ብቸኛ አፍሪካዊ - ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካኒዝም
ድመት ዝርያ በአሜሪካ ውስጥ በጣም የንግድ ሱቅ ነው። 4 (የተባበረች አፍሪካ) መገኛ ነበረች።
ተወዳጅ የዘር ሐረግ ዝርያ ያላቸው 5ኛ ደረጃ 3 ተዋህዶ ወይም የኢትዮጵያ በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመን የአፍሪካ
የያዙ ናቸው። ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በዓለም ላይ መሪዎችን በማስተባበር፤ የአፍሪካ ህብረት
ካሉ ጥንታዊ የክርስትና ዓይነቶች አንዷ እንዲመሰርቱ ምክንያት ከሆኑት አገራት
- ኢትዮጵያዊቷ ሥራ ፈጣሪ ነች፡፡ ግብፅ የግብፅ የኮፕቲክ መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ነበረች፡፡
2 ቤተልሔም ጥላሁን ዓለሙ ብቸኛ ቤተክርስቲያን አባል ከነበረችበት
የኢትዮጵያን የባህል ዕደ-ጥበብ እና
ዘመናዊ ዲዛይን በማድረግ ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ መጣ፡፡ በ 330 - ኢትዮጵያ የብሉ ናይል ምንጭ
ዓ.ም አካባቢ የኢትዮጵያ ሐዋርያ
ትታወቃለች። በተለይም ጥቅም ላይ የዋሉ ፍሬሙንቲየስ ክርስትናን የግዛት 5 ነች፣ ከነጭ አባይ ጋር ተዋህደው
የመኪና ጎማዎችን መልሶ በመጠቀም የጫማ ኦፊሴላዊ ሃይማኖት ያደረገውን ሲቀጥሉ በዓለም ላይ ረዥሙን
ሶል የሚሰራ ብቸኛ የጫማ ሱቅ ነው፡፡ እሷ የአክሱማዊውን ንጉስ ኢዛና እምነቱን የናይል ወንዝ ይመሰርታሉ። ዋናውና ትልቁ
እ.ኤ.አ. በ 2011 በአፍሪካ ካሉ 20 ወጣት ቀይሮት ነበር፡፡ ዛሬ 40% የሚሆኑት የወንዝ ፍሰት የሚመነጨው ግን ከኢትዮጵያ
ኃያል ሴቶች መካከል አንዷ ሆና የተገኘች የአባይ ወንዝ ነው።
የአድማስ ሬዲዮ እና የድንቅ መጽሄት
ባለአደራ ቦርድ ሊቋቋም ነው
ቀደም ሲል በተያዘው እቅድ መሰረት፤ የአድማስ ሬዲዮ እና የድንቅ
መጽሄት ድጋፍ ሰጪ ወይም ባላደራ
ቦርድ ሊቋቋም መሆኑ ታወቀ። በአትላንታ የሚገኙ
ኢትዮጵያዊያንን በአንድ ካያያዙት ሚዲያዎች መካከል ተጠቃሽ
የሆኑት አድማስ እና ድንቅ መጽሄት፤ ድጋፍ ሰጪ የሚሆን
አባላትን ያካተተ አካል ለማቋቋም እቅድ ይዞ መቆየቱ
ይታወሳል። በአትላንታ የሚገኙ ግለሰቦች፣ ነጋዴዎች፣
ሙያተኞች እና ልዩ ልዩ የማህበረሰቡ አባላት፤ ለሚዲያችን
መበልፀግ የጋራ ቦርድ በማቋቋም፤ ከጎናችን እንዲቆሙ ጥሪ
እናቀርባለን።
“ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት ነሃሴ 2021 49
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 49
┼ ┼