Page 47 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 47
┼ ┼
ከገጽ 56 የዞረ ...
5
6
ከገጽ 566 የዞረ ....
5
ዞ
ረ
ረ
.
.
.
.
.
ዞ
ገ
ጽ
ከ ከ
ገ
ጽ
የ
የ
የቡሄ በዓል አከባበር በዓልል
በ
ዓ
በዓል
ል
በ
ዓ
በቡሄ በአል የሚሳተፉበት ሳይሆን ጎረምሶችም ይከውኑት ነበር።
ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችም ይገለፃሉ። በሂደት ነው ያ እየቀረ የመጣውና የልጆች ብቻ
ቡሄ መጣ የሆነው። እስከ 90ዎቹ ድረስ (ለምሳሌ በሰሜን ሸዋ
ያ መላጣ አካባቢ) በአሉ እስከ እንቁጣጣሽ ድረስ የሚዘልቅ
ቅቤ ቀቡት ሲሆን አከዋወኑም የራሱ ብቻ የሆነ ስነ-ስርአት
እንዳይነጣ። ያለው ነው።” በማለት ነግረውናል።
የደብረ ታቦር ወይም ቡሄ በአል የቡሄ ጨዋታ ዝም ብሎ ግለሰቦች
የሚውለው ነሀሴ 13 ቀን በፍልሰታ ፆም ነው። ይህ በፈለጉት መንገድና ስልት የሚከወን እንዳልሆነ
ወቅት ደግሞ እንደነ ፋሲካ አይነቶቹ የሚከበሩበት የሚናገሩት ዶ/ር ስንቅነህ ጨዋታው “የራሱ
ወቅት ሳይሆን ገበሬው የነበረውን እህል ለዘር አውሎ መግቢያና መውጫ፣ አውራጅና ተቀባይ አለው።
ጎተራው ዝቅ የሚልበት ወቅት በመሆኑ እንደ ሌሎቹ አላማውም እንደዛሬው የብር ጥያቄ ሳይሆን የ‘ዳቦ
ክብረ በአላት ሊያከብረው አይችልም፤ ሊተወውም ይሰጠን ጥያቄ’ ነበር ይላሉ።”
አይችልም። “ያ መላጣ” የሚለውም “ምን ላድርግህ፤ “ይህ ስነ-ስርአትም አሁን እየተሰበረ፣
ማን ነሀሴ ላይ ንገስ አለህ? እንደ ጓደኞችህ በአልህ እየተረሳ፣ እየሞተ እንደሆነ ጠቁመዋል። ለአብነትም
በማኛ እና በጮማ እንዲከበርልህ ከፈለክ ለምን “ወላጆቼ የሚያውቁትን እኔ አላውቀውም፤ እኔ
በበጋው አትመጣም?” የሚል ካቅም በላይ የሆነ የማውቀውን ልጆቼ አያውቁም። እየጠፋ ነው።”
መቆጨትን አምቆ እንደያዘ ጥናቶች ያሳያሉ። ይህም “ዘመናዊነት (‘Modernism’ የሚባለው)
ደብረ ታቦር ወይንም ቡሄ በየዓመቱ የቡሄ በአል አከባበሩም ሆነ ክዋኔው ልዩ የፈጠረው ዘመናዊ የሆን እየመሰለን የምንሰራው
ነሃሴ 13 ቀን የሚከበር በዓል ነው። በዓሉ በተለይ ነው። ከሚለዩትም አንዱ ዜማው ነው። “መጣና ጥፋትና ከባህል የማፈንገጥ ተግባር ነው ሲሉም
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መጣና ደጅ ልንጠና፤ አክለዋል።”
ከምታከብራቸው ዓቢይ በዓላት አንዱ ሲሆን፤ መጣና በአመቱ፤ በመሆኑም የሚመለከታቸው ባለድርሻ
አከባበሩም በበርካታ ባህላዊ ቁሶችና የምግብ ኧረ እንደምን ሰነበቱ፤ አካላት፤ በተለይም ወላጆች፣ አርቲስቶች፣ መገናኛ
አይነቶች የሚታጀብ ነው። ሙልሙል ዳቦ ወይም ክፈቱልን በሩን... ጌታዬን?” የመሳሰሉትን ብዙሀን፣ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ፈጥነው
ህብስት እና ችቦም የዚህ በዓል ማድመቂያዎች የቡሄ ግጥሞች ዜማ በማጣጣም፤ የቡሄ በአል የድርሻቸውን ሊወጡ የሚገባ መሆኑን ያሳስባሉ።
ናቸው። አጨፋፈርን ከነዜማው ከሌሎቹ ለይቶ ማወቅ “በዚህ ከቀጠልን ምናልባትም ከአስር አመት በኋላ
ልጆች የሚያጮሁት ጅራፍ ድምጽ ይቻላል። ከሶስቱ የአማርኛ ስነ-ግጥም የምጣኔ ሊጠፋና ከናካቴውም ልናጣው እንችላለን። ባህል
በደብረ ታቦር ተራራ የተሰማውን የነጎድጓድ ድምጽ ስርአቶች አንዱ “ቡሄ በሉ” ቤት መሆኑን ስናስብም እኮ እየጠፋ ነው። የእንጀራ ማዞሪያ ታውቃለህ? እሱ
ሲያሣይ ጅራፉ የክርስቶስን ግርፋት ይጠቁማል፡፡ ይህ ዜማ ወደ አእምሮአችን መምጣቱና የቡሄ ተፅእኖ እኮ በቻይና ሰራሹ ሴራሚክ ማዞሪያ እየተተካ ነው።
ሙ ል ሙ ል ዳ ቦ ው ( ህ ብ ስ ቱ ) ደ ግ ሞ ከክብረ-በአሉም ባለፈ አካዳሚው ደብር እዚህ ደረጃ ደርሰናል። ስለዚህ ሁሉም የዚህ
አንድምየቁርባን ምሳሌ ሲሆን በሌላም በኩል እንደደረሰም እንረዳለን። አይነቱን ሁኔታ መከላከልና ባህላዊ እሴቱን መጠበቅ
ወላጆች ልጆቻቸው (እረኞች) በጠፉባቸው ጊዜ በዚሁ ርእሰ ጉዳይ ላይ አስተያየታቸውን አለበት።” በማለት ስጋት አዘል አስተያየታቸውን
የወሰዱላቸውን ስንቅ ያሣያል፡፡ እንዲሁም በደብረ የሰጡን በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የፎክሎር ምሁር የሆኑት ሰጥተውናል።
ታቦር ተራራ የታየውን ብርሃን ለመዘከር ዶ/ር ስንቅነህ ገብረ ማርያም ናቸው። ዶ/ር ስንቅነህ የዶክተር ስንቅነህ ስጋት እውነት ሆኖ
የጎልማሶች የችቦ ብርሃን ሌላው ተምሳሌታዊ ክዋኔ እንደሚሉት የአንድ ማህበረሰብ ቀዳሚ መገለጫው ነው የምናገኘው፤
ነው፡፡ ባህሉና ባህላዊ እሴቶቹ ናቸው። ይሁንና በአሁኑ “መጣና መጣና ደጅ ልንጠና
የቡሄ በአል አከባበር አገረሰባዊ ወቅት ከዚህ ማህበራዊ፣ መንፈሳዊና ቁሳዊ ቱባ ባህል መጣና ባመቱ ኧረ እንደምን ሰነበቱ
ትውፊት እንደ መሆኑ መጠን የራሱ የሆነ አላማ፣ የማፈንገጥ ሁኔታ በስፋት ይታያል። ክፈት በለው በሩን የጌታዬን
ይዘት፣ አከዋወን፣ መከሰቻ ስፍራ፣ ማጀቢያ፣ ቋንቋን መቀላቀል፣ የባህላዊ አለባበስ ቅጥ ክፈት በለው ተነሳ
ፋይዳ . . . ያለው ትውፊትና ማህበረሰባዊ ቅርስ ማጣት፣ ማህበራዊውን ጉዳይ ለግል ስሜትና ፍላጎት ያንን አንበሳ
ነው። ሲባል የመለወጥና ከነባሩ የመሸሽ ወዘተ ነገር መኖሩ መጣሁኝ በዝና
ለምሳሌ፡- “ ““ “ዶሮዶሮ ከጮኸከጮኸ የለምየለም ሌሊት፤ሌሊት፤ ሁሉ ለዚህ ጥሩ ማሳያዎች ናቸው። “ዛሬ ገጠሩና ተው ስጠኝ ምዘዝና እና የመሳሰሉት”
ዶሮሮ ከጮኸኸ የለምም ሌሊት፤፤
ዶ
የ
ለ
ሌ
ሊ
ጮ
ከ
ት
ቡሄ ካለፈ የለም ክረምት” የሚለው
”
ፈ
የ
ት
”
ለ
ካ
ረ
ም
ክ
ቡ ቡ
ቡሄሄ ካለፈፈ የለምም ክረምትት” ከተማው የጋራ ባህልን ከማስተናገድ አኳያ ልዩነት ከነ መልእክት፣ ፍልስፍና፣ ለዛና ጣእማቸው
ሄ
ም
ለ
ክ
ረ
ም
ለ
ካ
ለ
የ
ግጥም በውስጡ የማህረሰብ የቆየና የካበተ ልምድ እየታየባቸው ነው።” የሚሉት ዶ/ር ስንቅነህ ለዚህም ከእጃችን ሊያመልጡ አፋፋ ላይ ቆመዋል።
አለ፤ በውስጡ ጊዜ አለ፣ ወቅት አለ፤ ከጨለማ ወደ ክብረ በአላትን የምናከብርበት የአከዋወን ስልት ዛሬ ባህልን ወደየምንፈልግበት
ብርሀን የሚደረግ ሽግግር አለ። እነዚህ ሁሉ ደግሞ በገጠርና በከተማ የተለያየ ገፅታ ይዞ መታየቱ አቅጣጫና ፍላጎት ስንጠመዝዘው ባህሉን
በእርግጠኝነት የተገለፁ ናቸው – “የለም” መሆኑን ይናገራሉ። “በከተሞች አካባቢ በብዛት መንቀላችንን ብቻ አይደለም ማየት ያለብን፤ እኛም
በሚለው። ይህ እርግጠኝነት ደግሞ የስነ-ቃልን የሚታየው የራስን ቱባ ባህል የመተውና የሌላን
ሀያልነት፣ የዚያን ዘመን የነበሩ አባቶቻችንና የመፈለግ ሁኔታ” መሆኑንም ይገልፃሉ። ከባህል እየተነቀልን መሆኑንም ጭምር ማሰብ፣
እናቶቻችንን ጥልቅ ፍልስፍና ያመለክተናል፤ “የአሁኑን ዘመን የበአሉን ክዋኔ እንዴት ማሰላሰል ያስፈልጋል። ከባህሉ የተነቀለ ሰው ደግሞ
ምክንያት ለሚሻ የሁነቱም ሆነ እውነቱ እዚህ እኛ ያዩታል?” ብለናቸውም “የቡሄ ወይም ደብረ ተወደደም ተጠላ “ወፍ ዘራሽ” ነው።
ዘመን ድረስ ከነ ሙሉ ይዘቱና መልእክቱ መድረሱ ታቦርበአል ረጅም ታሪክና ሃይማኖታዊ መሰረት
በራሱ በቂ ማስረጃ ነው። ያለው ነው። ድሮ እንደዛሬው ልጆች ብቻ ግርማ መንግሥቴ
“ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት ነሃሴ 2021 47
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 47
┼ ┼