Page 51 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 51
┼ ┼
ተፈከረ። በሚል እነሆ አቅርበነዋል። ታሪኩ እንዲህ ነው። ቤትዎ ድረስ የጠሩት እርስዎ ነዎት። አሁን
የናንተ መጣላት ወሬውን ላልሰማ ማሰማት
እንግዲህ የደጃዝማች ባልቻ የጀግንነት ቀደም ብለን እንደገለጽነው.... ባልቻ አባ ነው” ብለዋቸው፤ ደጃች ባልቻም
ታሪክ በተለይ ከአድዋ ድል በኋላ እየገነነ ነፍሶ በልጅነታቸው ብልታቸውን ጦር ሜዳ ላይ የሽማግሌዎቹን ምክር ሰምተው አለቃ
መጥቶ የመድፈኛ ክፍል ሃላፊ ከመሆን ጀምሮ፤ ስላጡ፤ ውስጥ ውስጡን ሚስጥሩ መወራቱ ገብረሃናን እንደሸሹ ኖሩ ይባላል። ለነገሩ ደጃች
በኋላም በአጼ ምኒልክ ዘመን የጦር መሳሪያ አልቀረም። ደግሞም መሞት የፈለገ ካልሆነ ባልቻ በኋለኛው ህይወታቸው ዘመን፤ ከነገር
በቀር፤ ማንም ደፍሮ ይህን ጉዳይ እና ከርስ በርስ ጸብ ሲርቁ እንደኖሩ ቀጣዩ
እሳቸው ፊት አያነሳም። አንድ ቀን የህይወታቸው ታሪክ ያመለክታል።
የሚነሳበት አጋጣሚ ሊፈጠር ሆነ።
በእድሜ እና በእውቀት መጎልበት
አዎ ከእለታት በአንዱ ቀን አጼ ሲመጣ... በመጀመሪያ ሲዳሞን
ምኒልክ.... ደጃዝማች ባልቻን እንዲያስተዳድሩ ተደረገ። በኋላም የራስ
ምርጥ የሆነ ጎራዴ ሸለሟቸው። መኮንን የመጀመሪያ ልጅ ደጃች ይልማ
የቤተ መንግስት ሰዎችም ጎራዴውን ሲሞቱ፤ የሃረር ገዢ ሆነው ሐረርጌን
አደነቁላቸው። አንዳንድ እንዲያስተዳድሩ… በልጅ እያሱ አማካኝነት
ጓደኞቻቸው ግን፤ “ይህንን የጎራዴ ተሾሙ። ተፈሪም ከሲዳሞ ማዶ ያለውን
ስጦታ የማያደንቀው አለቃ ገብረ የጊሚራ መሬት እንዲያስተዳድር፤ በልጅ እያሱ
ሃና ብቻ ነው።” አሏቸው። ባልቻ አማካኝነት ተሾመ። በእርግጥ ልጅ እያሱ
አባ ነፍሶም “ጃንሆይ የሰጡኝን ይህንን ያደረጉት ገና ከመጀመሪያው በተፈሪ
ጎራዴ እንዴት ነው የማያደንቀው?” እና በባልቻ መካከል ቅሬታን በመፍጠር፤
ብለው ተቆጡ። አለቃ ገብረሃና ሁለቱን ትላልቅ ሃይሎች ከፋፍለው መግዛት
እቤታቸው ድረስ እንዲመጡ እንዲችሉ ነበር።
አደረጉና... ከጋበዟቸው በኋላ፤
“ሰው ሁሉ የምኒልክን ስጦታ እናም ደጃች ባልቻ አባ ነፍሶ ሐረርጌን
ሲያደንቅ አንተ የማታደንቀው ለአራት አመታት ሲያስተዳድሩ፤ ተፈሪ ደግሞ፤
ለምንድነው?” አሏቸው። “የአባቴ አገር ሐረርጌን ላስተዳድር?” የሚል
አለቃ ገብረሃናም “የታለ ጥያቄ ለእቴጌ ጣይቱ እያቀረቡ፤
ስጦታው?” ይላሉ። ወደተሾሙበት ደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሄዱ
ደጃች ባልቻም ጎራዴውን መዘው አዲስ አበባ ላይ ከረሙ። በርግጥም… ሐረርጌ
ለአለቃ ገብረሃና ሰጧቸው። ሊሰጥ የሚገባው ለሌላኛው የራስ መኮንን
በአሽሙር ንግግራቸው የሚታወቁት ልጅ፤ ለደጃች ተፈሪ መሆን ሲገባው ለባልቻ
አለቃ ገብረሃናም ጎራዴውን አባ ነፍሶ መሰጠቱ፤ በኋላ ራስ ተፈሪ ቀጥሎም
ተቀብለው አገላብጠው ካዩ በኋላ፤ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት በሆኑት ቀዳማዊ
“አይ ጎራዴ! አይ ጎራዴ! ጥሩ ኃይለ ሥላሴ መካከል ቅሬታን ፈጠረ።
ጎራዴ!” ካሉ በኋላ ጎራዴውን በስተበኋላም ላይ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ
መለሱላቸው። ደጃች ባልቻም የንጉሠ ነገሥትነቱን ዙፋን ሲይዙ፤ ባልቻ አባ
በአለቃ ገብረሃና ንግግር ተደስተው ነፍሶን ከቀድሞ የአገር አስተዳዳሪነት ሹመት
ተለያዩ። አነሷቸውና ደጃች ብሩ ወልደገብርኤልን
ግምጃ ቤት ሲቋቋም፤ የግምጃ ቤቱ ኃላፊ በኋላ ላይ የደጃዝማች ወዳጆች፤ “አለቃ ሾሟቸው። ይህም ሆኖ ግን ባልቻ አባ ነፍሶ
ሆነው ዛሬ ከበቅሎ ቤት በታች ይገኝ ከነበረው ገብሃና ምናለ?” ይሏቸዋል። በወቅቱ በነበሩት ታላላቅ ኢትዮጵያውያን
ስፍራ ላይ፤ የኢትዮጵያን ጦር መሳሪያ በአይነት ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶም «በደንብ ጭምር እንደተከበሩ፤ በዘመዶቻቸው አገር
ባይነት ማቀመጥ መጀመራቸው ይታወቃል። ነው ያደነቀው» ብለው ይመልሳሉ፡፡ ተቀመጡ። ከዚህ በኋላ ደጃዝማች ባልቻ ከነ
«እስኪ ምናለ?» ይላሉ ወግ ፈላጊዎቹ፡፡ ሙሉ ክብራቸው፤ በአካባቢው ህዝብ
(የጦር ግምጃ ቤቱ ከምኒልክ ጀምሮ እስከ «አይ ጎራዴ፣ አይ ጎራዴ ብሎ አደነቀ» እንደተወደዱ፤ ከንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ
ደርግ ዘመን ድረስ የነበሩ መድፍ እና ሌሎች ይሏቸዋል፡፡ ኃይለስላሴም ጋር ወደ ሌላ ጸብ ሳይገቡ፤
የጦር መሳሪያዎችን እንደያዘ፤ ግንቦት 27፣ ያ ሁሉ ሰው በሳቅ ያወካና «እንዴ ከነልዩነታቸው በሰላም ተለያይተው መኖር
1983 ዓ.ም. መቃጠሉ ይታወሳል - የበቅሎ ደጃዝማች ባልቻ ... በቅኔ እርስዎን እኮ ነው ጀመሩ። ቀዳማዊ ኃይለስላሴም አገር
ቤቱ ፍንዳታ መሆኑ ነው) የተናገረው» ብለው ...አለቃ... ‘ጎራዴ’ ያሉት እያስተዳደሩ፤ ደጃች ባልቻም የተጣላ
እዚህ ላይ አንድ ሌላ ታሪክ ደጃዝማቹን መሆኑን ያስረዷቸዋል፡፡ ያን ጊዜ እያስታረቁ፤ እስከ ሁለተኛው የጣልያን ወረራ
እንጨምርልዎ። የደጃች ባልቻ ታሪክ ሲነሳ ጀግናው ደጃች ባልቻ፤ አለቃ ገብረሃናን እገላለሁ 1928 ዓ.ም. ድረስ ዘለቁ።
ይህ ታሪክ ሁሌ ይነሳልና... ይህን ፈገግ ብለው ተነሱ። የአገር ሽማግሌዎችም በስንት (የባልቻ አባ ነፍሶ ታሪክ ይቀጥላል)
የሚያሰኝ ገጠመኝ ሳንነግራችሁ እንዳንቀር አማላጅ እና ልመና “በመጀመሪያ ደረጃ አለቃን
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 51
DINQ magazine August 2021 Stay Safe 51
┼ ┼