Page 50 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 50
┼ ┼
ትዝታ
ት ት ዝ ታ
ትዝታታ
ዝ
ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ
ዳዊት ከበደ ወየሳ ከአቅማቸው በላይ በሆነ ሁኔታ ወታደሩ
በጦርነቱ ወቅት ያገኛቸውን ወንዶች፤
የሚገደሉትን ገድለው በህይወት የተረፉትን
የኢትዮጵያ ጀግኖች ታሪክ ሲነሳ፤
! "
በግንባር ቀደም ከሚጠቀሱት መካከል መስለባቸው የተለመደ የጦርነት ባህል ሆኖ #$ % #$ % & ' '
ቆይቷል። በዚህም ጦርነት ወቅት በታዳጊው
ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ በዋናነት
ይጠቀሳሉ። - በአባታቸው ኦሮሞ፣ በናታቸው ወጣት ባልቻ ላይ የደረሰበት ይህ አስከፊ ( ) * + , ' "”
ቅጣት ነበር።
የጉራጌ ተወላጅ የሆኑት ባልቻ ሳፎ (ባልቻ አባ . /012 — 4 5678"
ነፍሶ) በተለይ በ1888 ዓ.ም. በአድዋ ጦርነት
በጦርነቱ የምኒልክ ሰራዊት ማሸነፉ
ወቅት በአጼ ምኒልክ ስር ሆነው በመድፍ ሊቀመኳስ አባተና ባልቻ አባ ነፍሶ በመድፍ
አስተኳሽነት በሰሩት ጀግንነት ይታወሳሉ። ሲበሰር፤ ስለሞቱት እና ስለተማረኩት ሰዎችም ስላደረጉት ፍልሚያ ቤርክሌይ ሲጽፍ፤ “ጣሊያኖች
ተነገራቸው። ከነዚህ ምርኮኞች መካከልም
እኚህ ታላቅ ኢትዮጵያ ለአገራቸው እና እንዳስላሴ ወጥተው ‘የእየሱስ ቤተ ክርስቲያንን
ለኢትዮጵያ ህዝብ ያደረጉት ታላቅ ጀብዱ ብልቱን ተቆርጦ የተገኘ ብላቴና መኖሩ ልቀቁ፤ ጦርነቱ ሲያልቅ በትልቅ ህንጻ
ሲነገራችው ምኒልክ እጅግ አድርገው አዘኑ።
ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ ይኖራል። እንሰራላችኋለን።’ አሏቸውና አንድ ሺህ ብር
ስለስራቸውም ክብር ታላላቅ ቦታዎች ከነዚያ ሁሉ ምርኮኞችም መካከል ይህንን ልጅ ሰጧቸው። ሁሉም ቤተክርስቲያኑን ሲልለቁ አንድ
ወደሳቸው እንዲያቀርቡ አደረጉ። ብዙዎቹ
በስማቸው ተሰይመዋል። ከነዚህም መካከል የሃምሳ አመት ቄስ ግን እምቢ አሉና ወዲያውኑ
በሩስያውያን እርዳታ የተገነባው ደጃዝማች ምርኮኞች በምህረት ሲፈቱ፤ ባልቻ አባ ነፍሶን ተገደሉ። ከዚያም ቤተ ክርስቲያኑንና ቦታውን
ግን ምኒልክ ሊያሳድጉ ሃላፊነት ወስደው ወደ
ባልቻ ሆስፒታል፣ ደጃዝማች ባልቻ መንገድ፣ ጣልያኖች ተቆጣጠሩት። ሆኖም ክርስቲያን የሆኑ
ደጃዝማች ባልቻ ትምህርት ቤት ከብዙ አዲስ አበባ ይዘውት መጡ። በዚህ አይነት የጣሊያን ወታደሮች ‘ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብተን
ሁኔታ… ባልቻ ገና ከልጅነቱ ጀምሮ በምኒልክ
በጥቂቱ የሚጠቀሱ ናቸው። ጀግኖች ሲፈክሩና አንዋጋም’ በማለታቸው ክርስቲያን ያልሆኑ
ሲያቅራሩ ስማቸውን እየጠሩ… “ዘራፍ ቤተ መንግስት የአጼ ምኒልክ የቅርብ አንጋች ወታደሮች እዚያ ገብተው ጦርነቱ ቀጠለ… ያ ቀን
ሞያ
ተኮትኩቶ
አደገ።
ሆኖ፤
በጦር
የባልቻ አሽከር!” ብለውላቸዋል። በስማቸው መጥፎ እለት ነበር። በጣሊያኖቹ ወገን ከእንዳስላሴ
መጽሃፍት ተጽፈዋል። ድምጻውያን በጎልማሳነቱም ወቅት የመድፍ ተኩስ ተምሮ… የሚተኮሰው መድፍ ብዙ ኢትዮጵያውያንን ጨረሰ።
አጼ ምኒልክ ከፈረንሳይ አገር የተሰጣቸውን
አንጎራጉረውላቸዋል። በኢትዮጵያ በኩል የተተኮሰው የመድፍ ጥይት፤
መድፎች የሚተኩስ እና የሚያስተኩስ ጎበዝ የጣሊያኑ መድፍ አፍ ውስጥ ገብቶ ሁለት ወታደሮች
ጀግና ወጣው።
አሁን ወሊሶ በሚባለው ቦታ፣ በነሃሴ አቆሰለ… እሳትም ተነስቶ አፈር የተሞሉ የምሽግ
(ባልቻ የሚለው የኦርምኛ ስማቸው
ወር የመጨረሻ ሳምንት፣ በ1854 ዓ.ም. ነበር ትርጉም “ምትክ” ማለት መሆኑን እዚህ ጋር ጆንያዎች ተቃጠሉ።” ብሏል።
የተወለዱት። እናም ይህ ሳምንት የልደት በነገርዎ ላይ አሁን አሁን በዘፈን፤ “ባልቻ አባ
ቀናቸው የሚከበርብ ሳምንት ስለሆነ፤ ወደ ኋላ ጠቅሰን ብናልፈውስ) ነፍሶ መድፉን ጣለው ተኩሶ” ቢባልም፤ በትክክል
ተመልሰን ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶን መድፍን በመድፍ ተኩሶ የጣለው ግን ያኔ 25 አመት
ውስጥ
በኢትዮጵያ
በተደረጉት
እናስታውሳቸዋለን። ጦርነቶችም፤ መድፉን ወደ ጠላት ወረዳ ወጣት መድፈኛ የነበረው አባተ ቧያለው (አባ
ይትረፍ) ነበር። በዚያን ጊዜ ነው፤
አባተተ አባባ ይትረፍ፣፣ ነገረኛኛ ነው፤፤
ነ
ት
ነ
ባ
ይ
አ
አ
፣
፤
ው
ረ
ተ
ገ
ረ
ኛ
ባ
ፍ
ይ
ፍ
ረ
ረ
ት
ነ
ባ
አ
አ
ነ
ው
ገ
የትውልድ ዘር ሃረጋቸው ጉዳይ ብዙ ተኩሶ… ጠላትን የሚያርበደብድ ጀግና ሆነ። “ ““ “አባተ አባ ይትረፍ፣ ነገረኛ ነው፤
”
ይህንን መድፍ፣፣ ከዚያያ መድፍ፣፣ አቆራረጠው።።”
”
ከ
ያ
፣
መ
መ
ከ
ፍ
ዚ
ዚ
ድ
ድ
ፍ
ቆ
መ
ህ
አ
ን
ቆ
ህ
ራ
ረ
ራ
ድ
ረ
ድ
ይ ይ
ው
መ
ው
ፍ
፣
።
ፍ
ጠ
አ
ጠ
ጊዜ አነጋጋሪ ስለሆነ፤ እዚህ ላይ መልስ በተለይም ኢትዮጵያ ከጣልያን ጋር ባደረገችው ይህን መድፍ፣ ከዚያ መድፍ፣ አቆራረጠው።”
ሰጥተንበት እናልፋለን። ባልቻ ሳፎ የ1888 ዓ.ም. ጦርነት ወቅት፤ በመቀሌ፣ ተብሎ የተገጠመው።
በአዲግራት እና በአድዋ ተራሮች መድፉን
በአባታቸው የኦሮሞ ተወላጅ ሆነው የሮቢ (ደጃች ባልቻ በወቅቱ
የልጅ ልጅ ሲሆኑ፤ በናታቸው በኩል ደግሞ ጠምዶ፤ የጣልያንን ጦር ከርቀት በመምታት የ36 አመት ጎልማሳና የሊቀ መኳስ አባተ አዛዥ ነበሩ)
ዝናን ያተረፈ ጎበዝ ተሰኘ። በማዕረግ ላይ ሌላ
ጉራጌ የጭረት ከንፈሴን ናቸው። እኚህ ታላቅ የካቲት 23 ቀን፣ 1888 ዓ.ም. የአድዋ ጦርነት
ጀግና ገና በልጅነት እድሜያቸው በጦር ሜዳ ማዕረግ ተጨምሮለት… ደጃዝማች ተብሎ እለት.... የጦሩ ዋና ፊታውራሪ ገበየሁ አባ ጎራው
ስማችው በወርቅ ቀለም ከተጻፈላቸው ጀግኖች
ውስጥ የተገኙ ሰው ነበሩ። ነገሩ እንዲህ ነው። በጦርነቱ ላይ ሲሰዉ አጼ ምኒልክን ጨምሮ ብዙዎች
በድሮ ጊዜ ጦርነት ሲደረግ፤ አሸናፊው ወገን መካከል አንዱ ሆኖ ተጠራ። ከጦርነት እና አዘኑ። በዚህን ጊዜ ምኒልክንም ሆነ ህዝቡን
ከጀግንነት ውጪ ሌላ ህይወት ለሌላቸው
የተሸናፊውን ብልት መስለብ እንደጀግንነት ለማጽናናት፤ “ገበየሁ ቢሞትም ባልቻ አለልዎ”
ይቆጠራል። ምንም እንኳን ምኒልክ እንዲህ ለነደጃች ባልቻ አይነቶቹ ጀግኖች እንዲህ ለማለት ጭምር እንዲህ ተባለ።
ተባለላቸው።
ገበይሁ ቢሞት፣ ተተካ ባልቻ፤
ባ
ተ
ተ
በ
ገ ገ
ሞ
ት
፣
ሞ
ት
ተ
ቢ
ቢ
ባ
ሁ
ይ
በ
ተ
ይ
ካ
ል
ቻ
፤
ል
ቻ
አይነቱን እርምጃ የሚደግፉት ባይሆንም፤ ገበይሁሁ ቢሞት፣፣ ተተካካ ባልቻ፤፤
መድፍፍ አገላባጭ፣፣ ብቻቻ ለብቻ።።
መድፍ አገላባጭ፣ ብቻ ለብቻ። ተብሎ
ብ
ጭ
ገ
ድ
ቻ
ቻ
አ
ላ
ብ
፣
መ መ
ለ
።
ፍ
ባ
ጭ
ባ
ላ
አ
ብ
ገ
ብ
ለ
ድ
ቻ
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
“
”
መ
ድ
መ
ን
ድ
ዝ
ት
ቅ
ሔ
ሔ
ያ
ጽ
ጽ
ን
ሚ
ት
ዮ
ኢ
ት
ዮ
ያ
ለ
ጵ
ጵ
ኢ
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ኑ
ር
ት
ኑ
”
ት
ዘ
ላ
ለ
ዘ
ለ
ም
ላ
ለ
50 “ኢትዮ ጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት ነሃሴ 2021 ሚ ያ ዝ ያ 2 2 0 0 1 1 3
┼ ┼