Page 46 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 46
┼ ┼
ፍ
ሐ
ያ
ፍ
ሐ
ከ
ከ
ፀ
ፀ
ያ
ም
አ
ባ
ም
አ
ን
ን
ከፀሐፍያን አምባባ እታገለው ጀመር። አጠገቤ የነበሩ ወጣቶች
ከፀሐፍያን አምባ
ተረባርበው ይቀጠቅጡት ጀመር። ሞባይሉ ከኪሱ
ፌስታሉ ተወስዶበት የነበረው ወጣት ደግሞ በንዴት
የሚያደርገውን አሳጣው። ልጁን ከዚያ ቦታ ይዘውት
ወደ ጥግ ወስደው በእርግጫና በጥያቄ አጣደፉት።
እኔ የተወሰደው ሞባይል ማስመለስ ስለነበር
አላማዬ እዚያ መቆየት የለብኝም ወደ ታክሲው
በተገኝ ብሩ ሳይመጣልኝ ቀርቶ የእሱና የእኔ ኑሮ እንዲሁም ተመለስኩ። ወዳጄን ለማግኘት እጅግ ቸኩያለሁና
መኖሪያችን ተለያይቶ ቀረ። ይሄን ወዳጄን ነው ቦታዬን ይዤ ጉዞ ጀመርኩ። ደግነቱ ሰው የሌባው
“አባቢ አባቢ ተነስ ተነስ” ገና ጠዋት አይኔን ዛሬ ላገኘው የምሄደው። ማንነት ለማወቅና ወሬውን ለማጣራት ከታክሲው
ስገልጥ፤ የሶስት ዓመት ልጄ ሜላት እጄን እየጎተተች ግርማ አግብቶ ሁለት ልጆችን ወልዷል። ይበልጥ አጓጉቶት ብዙም አልተጋፋሁም። የያዝነው
ስትጣራና እኔን ለመቀስቀስ ስትታገል አየኋት። ሚስቴ በአንፃሩ ደግሞ እኔ ቤተሰብ በነጋ በጠባ ቁጥር ታክሲ ብዙም ሳይርቅ ልደታ ጋር ሲደርስ ጎማው
ሰላም የመኝታ ቤታችን በር ላይ ሆና በፈገግታ የእኔና የሚጨቀጭቀኝ እኔም በጥያቄው የተሰላቸው ፈንድቶ አስደነገጠን። እዚያው ታክሲው በቆመበት
የልጄን ሁኔታ ስትመለከት አየኋትና ይበልጥ ነኝ። እናትና አብራኝ ሱቅ የምትሰራው እህቴ ትንሽ ብንጠብቅም ጎማውን ቀይረው መልሰን
ተነቃቃሁ። ወደኔ ቀረብ ብላ ሜላትን ብድግ አድርጋ “ተው ባክህ አንተ ልጅ ስማን ጋብቻ ጥሩ ነው፤ እንሄድ ይሆናል ብለን ተስፋ ብናድርግም የማይሳካ
እያቀፈቻት “ፍቅር የምር ታዘብኩህ፤ ሰው የጋብቻ አግብተህ ልናይ ልጅህን ልንስም እንፈልጋለን” ሆነ። ረዳቱ “እስኮርት (ቅያሪ) ጎማ የለም ሌላ ታክሲ
ቀኑ በሚያከብርበት ቀን እስከ 3 ሰዓት ይተኛል? አዬ እያሉ ይነተርኩኛል። እኔም ከሴቶች ጋር ፈልጉ” ብሎ ብሩን ይመልስልን ጀመር።
ይገርማል።” ብላ ልጅዋን ይዛ እየወጣች መልሳ ዞር የመተዋወቅ ችግር ባይኖርብኝም እስካሁን ድረስ እኔ በጣም ተበሳጭቼ መንገዱን በእግሬ
ብላ “በል አሁን ነቃ በል ሻወር ውሰድና ቁርስ ቅረብ ለትዳር ትሆነኛለች ብዬ ያሰብኳት እንዲሁም መሄድ ጀመርኩ። ከታክሲው ሁለት መቶ ሜትር ያህ
ከልጅህ ጋር እዚያ እንጠብቅሃልን።” ስትለኝ “እሺ የወደድኳት ሴት ባለመኖርዋ እድሜዬ እየገፋ እንደራቀኩ አንዲት ልጅ ከፊት ለፊቴ ተመለከትኩ።
የኔ ቆንጆ ብዬ መለስኩላት። ሲሄድ ሁኔታዬ ያሳስበኝ ጀመር። የጓደኛዬ ቁመናዋ እጅግ በጣም ይማርካል። ልጠጋት ትንሽ
ሚስቴ ከወጣች በኋላ እራሴን ታዘብኩት። ግርማም ጭቅጭቅ በርትቶ ነበር። የምንገናኝበት ሲቀረኝ አንድ ጠብደል ያለ ወጣት ከመቅፅበት
እንዴት እንዲህ በአራት ዓመት ውስጥ ሙሉ ዋንኛ ጉዳይም አንዲት ልጅ ሊያስተዋውቀኝ መጥቶ እጅዋ ላይ አንጠልጥላው የነበረው ፌስታል
ህይወቴን የቀየረችው ሚስቴ ያገባሁበት ቀን ረሳሁ? በዚያውም በሰበቡም አብረን ልንውል ነው። መንትፎ እሩጫ ጀመረ። ቀኑ ግራ አጋባን ምንድነው
የኔ ነገር። ልቀድማት ሲገባ ጭራሹኑ መርሳቴ ለራሴ በእርግጥ የእኔም የዛሬው ችኩላ ልጅትዋን በንጥቂያ የተሞላ ቀን። የማላውቀው ስሜት
ቅር ተሰኘሁ። ልክሳት ምን ማድረግ እንዳለብኝ ለማወቅ መጓጓቴ ነበር። ተናነቀኝና ልጁን በሩጫ መከተል ጀመርኩ። “ሌባ
ማሰብ ጀመርኩ በመሀል እንዴት እንደተዋወቅን ግርማ ጓደኛዬ ባህሪዬን ስለሚያውቅ ሌባ ያዘው” እያልኩ ወደልጁ ሮጥኩ። ልጅትዋ
ትውስ አለኝ። ሚስት ልትሆነኝ የምትችልና ከኔ ጋር ልትሄድ በሩጫ እያለሁ አየት ሳደርጋት ባለችበት ቆማ
የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ ጭጋግ የምትችል ቆንጆ ልጅ መሆንዋን ነግሮኝ ስለነበር ትመለከታለች።
ወርሶት ነበር። ሀይለኛ ክረምት። የጣለው ሀይለኛ ትንሽ ጓጉቻለሁ። “እንደው ምን አይነት ትሁን?” በታጠፈበት ስታጠፍ ሲሮጥ ስሮጥ በቅያስ
ዝናብ ተከትሎ በስስት የወጣችው ፀሀይ ሰዎችን እያልኩ እያሰብኩ ታክሲ መያዣ ጋር ደረስኩ። ሲገባ ስከተለው ብዙ እያለከለኩ ሮጬ በመጨረሻ
ከየቤታቸው አስወጥታለች። አንድ ጉዳይ አለኝ፤ ፒያሳ አካባቢው ላይ ይተራመስ የነበሩት ታክሲዎች አንድ ጥሻ ውስጥ ገብቶ ተሰወረብኝ። ተናደድኩ።
አካባቢ ከሳምንት በፊት የቀጠርኩት ወዳጄን አግኝቼ ያለወትሮዋቸው ጠፍተው ተሳፋሪ በጉጉት በእልህ ተሞልቼ ብዙ ፈለኩት ላገኘው
ላወራውና አብሬው ልውል ቸኩያለሁ። ጦር ሀይሎች የሚጠብቃቸውና ዋንኛ ተፈላጊ ሆነዋል። አልፎ አልቻልኩም። ተመልሼ በንዴት እየጦፍኩ
አደባባይ አስፓልት መንገድ ታክሲ መያዣ በሰዎች አልፎ እየመጡ ጉልበት ያለው አስገብተው አቅመ ወደመንገዱ ወጣሁ። ሰዓቴን ስመለከት ከቀጠሮዬ
ሰልፍ እና ትርምስ ተጨናንቋል። ለቀጠሮዬ የቀረኝ ደካማውንእየተው ተጋፍቶ የገባውን እየጫኑ 30 ደቂቃ አልፏል። ተስፋ ቆረጥኩ። ሰውን ቀጥሬ
30 ደቂቃ ብቻ ነው። ቀጠሮዬ ከጓደኛዬ ግርማ ጋር ወደፈለጉበት አቅጣጫ ያቀናሉ። መቅረቴ፤ መድረስ አለመቻሌ አናደደኝ።
ነው። ወደሚሄድበት ሰልፍ ይዘው የቆሙ ልጅትዋ ምንም አልመሰላትም።
ትምህርት ቤት እያለን አንድ ምሳ ለሁለት ሰዎችን ጠይቄ ለደቂቃዎች በሰልፍ ቆሜ በተነጠቀችበት ቦታ ላይ አገኘኋት። ወደኔ ተጠግታ
እየበላን አንዴ እነሱ ቤት ሌላ ጊዜ እኛ ቤት እያደርን ብጠብቅም ሰልፉ አልነቃነቅ አለ። ሌላ አማራጭ “እንዴ አልሰማኸኝም እኮ ተወው እያልኩህ ነበር”
ያደግን የማይነጣጠሉ ጓደኛሞች ነበርን። ያ ድሮ ለመጠቀም ታክሲ ሲመጣ ተጋፍቼ ለመግባት “እንዴ እንዴት እተወዋለሁ ነጥቆሽ ሲሮጥ
የነበረው መተሳሰባችን እና መዋደዳችን አሁን የተለያየ ወሰንኩ። አፍታም ሳይቆይ አንድ ሚኒባስ ታክሲ እያየሁት” አልኳት።
ቦታ ላይ እየኖርን እንኳን እንዳንረሳሳ አድርጎናል። እየተክለፈለፈ መጥቶ ከተሰበሰብንበት ትንሽ “ተራ የጫማ ካርቶን እኮ ነው፤ ቆሻሻ በለው
እኔና ግርማ በተለይ በልጅነታችን እናሳልፈው የነበረ ፈንጠር ብሎ ቆመ። አንድ ፀጉሩን ያንጨበረረ ለፋህ ወንድሜ ሲከፍተው በራሱ ነው የሚስቀው
ጊዜ አስገራሚ ነበር። ጓደኝነታችን እሱ ረዳት በሩን ከፍቶ ወርዶ ፀጉሩን እየፈተለ ይሄ ጅብ” ለማንኛውም አመሰግናለሁ። ተባባሪነትህ
ዩኒቨርሲቲእስኪገባ ድረስ ተጠናክሮ ቀጠለ። እሱና “ሜክሲኮ ሜክሲኮ” ብሎ ሲጣራ በሩጫ ደስ ይላል። ሰላም እባላለሁ” ብላ እጅዋን ስትዘረጋ
እኔ በቦታ መራራቅ ምክንያት የምንለያይበት ነገር ወደታክሲው የሚጣደፍ በረከተ። እግሬን ሁለቴ ጨበጥኳት የእጅዋ ልስላሴ ደስ ይላል ጨብጣኝ
እየሰፋ ሄዷል። ነገር ግን እንዲህ አልፎ አልፎ ጊዜ አንስቼ ወደ ታክሲው በመቅረብ ላይ እያለሁ እንድትቆይ ሁሉ ፈለኩ። ብዙ አወራንና ተግባባንና
እየቆረጥን እንገናኛለን። አንድ ትርኢት ትኩረቴ ሳበውና ማየት ጀመርኩ። ስልክ ተለዋወጥን።
እሱ በትምህርቱ ገፍቶ አንድ የመንግስት በታክሲው መግቢያ ላይ ከሚጋፉ ሰዎች “ኳኳ” በሩ ሲንኳኳ የሰማሁት ድምፅ ከ4
መስሪያ ቤት ላይ በጥሩ ደመወዝ ተቀጥሮ በመስራት መሀል አንዱ ከኋላ ሆኖ ከፊት ለፊቱ ካለው ሰው ዓመት በፊት ሚስቴን በምን አጋጣሚ እንዳገኘኋት
ላይ ነው። እኔ ደግሞ አነስተኛ የሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ኪስ ገብቶ ሞባይል ይዞ ሲወጣ ተመለከትኩ። ካስታወሰኝ ትውስታዬ መለሰኝ። “ፍቅር ምንድነው
ከፍቼ ከእህቴ ጋር በጋራ እሰራለሁ። ልጅ እያለን እሱ አብዝቼ ታክሲ ስለምጠቀም ለዚህ አይነት በሰላም ነው ግን ዛሬ?” አለችኝ።
ጎበዝ ተማሪ ነበር። እኔ ደግሞ ተቃራኒ መማር ገጠመኝ አዲስ አይደለሁም። ጠጋ ብዬ አፈፍ “ሰላም ነው ውድዋ ሚስቴ።” በፈገግታ
አይደለም ትምህርት ቤት ሂድ ሲሉኝ የግዴን አድርጌው “ሌባ ሌባ” ብዬ ጮህኩ። ይሄኔ ሌባው “ከዚህ በላይ ምን ሰላም አለ ሰላም የምትሰጥ ሚስት
እየተጎተትኩ ነበር የምሄደው። በመጨረሻም እሱ በእጁ ይዞት የነበረው ሞባይል ወደመሬት ሰላሜን ባጣሁበት ቀንና ገጠመኝ ውስጥ አግኝቼ።”
በከፍተኛ ውጤት ኮሌጅ ሲመደብ እኔ ውጤት ወርውሮት ሊሮጥ ሲሞክር በእጄ አጥብቄ ይዤ አልኩና ከአልጋዬ ተነስቼ አቀፍኳት። ተፈፀመ
“
”
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
ድ
ን
ድ
ያ
ሚ
ያ
ዝ
ሚ
መ
መ
ዝ
ሔ
ጽ
ጽ
ት
ሔ
ቅ
ን
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ር
ኑ
”
ኑ
ለ
ላ
ላ
ለ
ት
ት
ም
ኢ
ኢ
ጵ
ያ
ዮ
ጵ
ዘ
ዘ
ለ
ለ
ት
ት
ዮ
46 DINQ magazine August 2021 Stay Safe ያ 2 2 0 0 1 1 3
┼ ┼