Page 44 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 44
┼ ┼
ግድቦቻችን
ግድቦቻችንን ሱዳን እና ግብጽን የማጥለቅለቅ አቅም አለው። ማጥለቅለቅ ብቻ
ግ ግ
ቻ
ድ
ቦ
ን
ድ
ቦ
ቻ
ች
ች
ሳይሆን አገር ምድሩን የማጥፋት ጉልበት ይኖረዋል።
በነገርዎ ላይ… እነዚህ 29 የውሃ ግድቦች ሁሉም ለመብራት
(በዳዊት ከበደ ወየሳ)
ማመንጫ የሚያገለግሉ አይደሉም። ይልቁንም ለአሳ ምርት፣ ለመስኖ
ሰሞኑን የግድብ ነገር ብዙ ይነሳል፤ ይወራል። ስለአስዋን ግድብ እና እርሻ፣ ለመጠጥ ውሃ እና ለጎርፍ መቆጣጠሪያም የሚያገለግሉ ናቸው።
ስለህዳሴ ግድብ የሚበቃንን ያህል ሰምተናል። ግብጽ አምስት ያህል ግድቦች ኢትዮጵያ ከመቶ በላይ ግድቦችን እንደምትሰራ ስትናገር ለቀልድ፣
ነው ያሏት። በዚያ ላይ አንዳንዶቹ ግድቦቿ ያረጁ እና ያፈጁ ናቸው። በሌላ ለቧልት ወይም ለጉራ የሚመስላቸው ካሉ ተሳስተዋል። የአቅም ጉዳይ
በኩል ደግሞ… ኢትዮጵያ የግብጽን 6 ያህል እጥፍ ግድቦች አሏት። ይህን ካልሆነ በስተቀር ኢትዮጵያ በአስር አመት ውስጥ መቶ ያህል ግድቦችን
ብዙዎች ላያውቁት ይችላሉ። ነገር ግን በኢትዮጵያ ያሉት ግድቦች በጠቅላላ መስራት ትችላለች። እነዚህ የግድብ ቦታዎች ደግሞ በግምት
ሰላሳ ያህል ናቸው። የምንናገራቸው ሳይሆኑ፤ ከቀዳማዊ ኃይለስላሴ ጀምሮ አሁን ድረስ፤
ከነዚህ መሃል ብዙዎቹ የአባይ ገባር ወንዞች ሲሆኑ፤ ግብጾች ገና ጥናት የተደረገባቸው እና የገንዘብ አቅሙ ካለን… ገና ብዙ ግድቦች
አሁን ባነኑ እንጂ፤ ኢትዮጵያ አባይን ከመገደቧ ብዙ አመታት በፊት ወደ መስራት እንደምንችል ምልክቶች አሉ።
አባይ የሚሄዱ ግድቦችን በመገደብ ሰፊ የስራ ልምምድ ያላት አሀር ናት። መብራት ኃይል ከሚጠቀምባቸው የሃይል ማመንጫዎች መካከል
እንደፊንጫ፣ አልወሮ፣ አመርቲ፣ አገረብ፣ ተከዜ፣ አርጆ ዴዴሳ፣ ሪብ፣ ዛርማ አንዳንዶቹ ግድብ ተሰርቶላቸው ሳይሆን፤ ተራሮች ተቦርቡረውላቸው
እና ዋሪ ላይ ግድቦች ከሰራን ቆይተናል። በ1932 አቃቂ ወንዝ ላይ የተሰሩ… የሃይል ማመንጫዎችም አሉን። ስለነዚህ ግድቦቻችን ከጥቂት
ከተገነባው አባ ሳሙኤል ጀምሮ… አሁን አለምን እስከሚያነጋግረው አመታት በፊት ብናወራ ብዙም ጆሮ የሚሰጠን ላናገኝ እንችላለን።
የህዳሴ ግድብ ድረስ፤ ኢትዮጵያዊያን በግድቦቻቸው ላይ የራሳቸውን አሻራ አሁን ግን ብዙዎች ስለግድብ የሚያወሩበት ጊዜ ላይ በመሆናችን…
ትተው እያለፉ ናቸው። ለምሳሌ 243 ሜትር ከፍታ ያለው የጊቤ 3 ግድብ አለፍ አለፍ እያልን በየፕሮግራማችን ጣልቃ ስለግድቦቻችን ትንሽ ትንሽ
በርዝመቱ ከአፍሪቃ ተወዳዳሪ የሌለው አንደኛ ግድብ ነው። እናጨዋውታችኋለን።
ስለህዳሴው ግድብ ደግሞ ይሄን ብቻ እንበል። ይህ የህዳሴ ግድብ ለምሳሌ የአባሳሙኤል ግድብ… ለመጠጥ አገልግሎት ተብሎ፤
ሲሰራ በ250 ኪሎ ሜትር ላይ የሚንጣለለው፤ አዲሱ የአባይ ሃይቅ 74 በ1932 ዓ.ም የተገነባ ሲሆን፤ ውሃው ግድቡን አልፎ ወደ አፋር
ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ይይዛል። ይህ ከየትኛውም የኒውክሊየር ቦንብ ይዘልቃል። 350 ሚሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ይይዛል። ቀጥሎ ያለውን
በላይ የሚፈራ ሃይል ነው። ወደፊት በማናቸውም ሁኔታ ይህ ውሃ ቢለቀቅ፤ ሰንጠረዥ በዚህ አይነት ምሳሌ እያነበቡ ይቀጥሉ።
ተራ መጨረሻ የግድቡ
ቁጥ የግድቡ ስም አገልግሎት አገልግሎት አገልግሎት የተጠናቀቀው ገባር ወንዝ ው በኪዩቢክ ሜትር ከፍታ
1 አባ ሳሙኤል አቃቂ ወንዝ 350 ሚሊዮን
ለመጠጥ ውሃ 1932 አፋር 22 ሜትር
ት
ት
ር
ሜትርር
ሜ
ሜ
ኪዩቢክ ሜትር
2 አልወሮ 750 ሚሊዮን
ለመስኖ እርሻ 1995 አልወሮ አባይ
ኪ.ሜ
አመርቲ
3 ለመብራት ኃይል ለመስኖ እርሻ 2011 ፊንጫ አባይ 40 ሚሊ 38 ሜትር
ት
ሜትርር
ሜ
ሜ
ት
ር
4 አንገረብ ለመጠጥ ውሃ ለመስኖ እርሻ 1986 ታች አንገረብ አባይ 5 ሚሊ
5 አርጆ ዴዴሳ 47 / 17 /
ለመስኖ እርሻ ለጎርፍ ቁጥጥር አላለቀም ዲዴሳ አባይ 23 ቢሊ
10 ሜትር
ት
ሜትርር
ት
ሜ
ሜ
ር
6 ለመስኖ
ጮመን ሃይቅ ለመብራት ኃይል ለመጠጥ ውሃ 1973 ፊንጫ አባይ 1.65 ቢሊ 20 ሜትር
ር
ሜ
ት
ት
ሜትርር
ሜ
እርሻ
7 ድሬ ለመጠጥ ውሃ 1999 ድሬ አፋር 190 ሚሊ
8 46
ገባ ለመስኖ እርሻ ለመብራት ኃይል አላለቀም ገባ አባይ 1.4 ቢሊ
70
”
“
2
0
1
3
ሚ
ሚ
ሔ
ሔ
ት
ድ
ያ
መ
ን
ዝ
ን
ዝ
ያ
ቅ
ጽ
0
ጽ
1
2
መ
ድ
ያ
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
”
ር
ጵ
ጵ
ዮ
ያ
ዘ
ለ
ለ
ዮ
ኢ
ት
ት
ኢ
ት
ላ
ለ
ለ
ም
ት
ዘ
ኑ
ላ
ኑ
44 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
“ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት ነሃሴ 2021 ወደሚቀጥለው ገጽ ዞሯል
┼ ┼