Page 39 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 39

┼                                                                                                                               ┼





                                                                                E

                                                                                E
                                                                            D
                                                                            D
                                                                                      H
                                                                                      H



                                                             K
                                                                 E
                                                             K
                                                                           KEBEDE  HAILE  PAGE
                                                             KEBEDE  HAILE  PAGEE
                                                                         E
                                                                         E
                                                                     B
                                                                 E
                                                                     B
                                                                                                         P
                                                                                                             A
                                                                                                         P


                                                                                                                     E

                                                                                                                G
                                                                                                             A
                                                                                                                G
                                                                                              I
                                                                                                L
                                                                                              I
                                                                                          A
                                                                                          A


                                                                                                   E
                                                                                                L
                                                                                                   E
                                    ለምንድነው  በምርጫ  የማንሳተፈው?
                                                                                                        ድጋፍ     ስለነሳቸው
                                        (ካለፈው የቀጠለ)
                                                                                                        ብሎም      ከስልጣን
                                                                                                        እንዲወርዱ      ውስጠ-
              በዓለም  ላይ  እንደጨው  ተበትነን                                                                    ው ስ ጡ ን     ዘ መ ቻ
       በምንኖርባቸው  የባዕዳን  አገሮች  ውስጥ                                                                       ማ     ካ    ሄ    ድ
       በ ሚ ካ ሄ ደ ው   ህ ዝ ባ ዊ   ም ር ጫ   ላ ይ                                                              ተ ጀ መ ረ ባ ቸ ው ።
       የማንሳተፍበት ምክንያቶቻችን ካአገራችን ይዘን                                                                     በሳቢያውም  መልካም
       ያመጣነው  ባህላዊ  ልምድ  የተጫወተው                                                                         ምግባር  ያለው  መሪ
       ስለመሆኑ  በአንደኛውና  በሁለተኛው  ምንባብ                                                                     በምርጫ      ይመደባል
       ላይ  ከፊል  ማብራሪያ  ተሰጥቶበታል።ይህ                                                                       ፍትህ ካጓደለም በህዝብ
       በእንዲህ  እያለ  በ2020  ዓ.ም  በተካሄደው                                                                   ምርጫ      ከሥልጣን
       ምርጫው  ላይ  በአሜሪካ  የሚኖረው                                                                           ይወገዳል     የተሰኘው
       ኢትዮጵያውያን  ዲያስፖራ  በጉልህ  በመሳተፍ                                                                     የዲሞክራሲ ጽንሰ-ሃሳብ
       የታየበት  ዓመት  ቢኖር  ይህ  ዓመት  ስለነበር                                                                  ተግባራዊ     የሆነበትና
       ካለፉት  ምርጫዎች  ጋር  ሲታይ  መጤው                                                                        ተሞክሮ      ለመቀሰም
       ትውልደ-ኢትዮጵያውያን በምርጫ ላይ ተሳትፎ                                                                       የተቻለበት       ወቅት
       አይሆንም፡፡                                                                                          ተ    ሞ     ክ    ሮ
       አያውቅም  ነበር  ቢባል  ከስህተት  የራቀ
                                                                                                        ተገኝቶበታል።በዚህ
                                                                                                        ወ ቅ ት     በ ሁ ለ ቱ

              ምክንያት  ቢባል  በተለይ  በዕድሜ  ገፍቶ  የተሰደደውና               የዲሞክራትና የሪፐብሪካን የፖለቲካ ጎራዎች መካከል ፍጥጫው ተጠናክረ፤
       በኢትዮጵያ  ተወልዶ  በባዕዳን    አገሮች  ያደገው  ወገን  የባህል  ተጽኖ         የአሜሪካ  ሕዝብ  ከምንጊዜውም  በላይ  በየምክንያቱ  መከፋፈል  ታየበት።
                                                                 በዚህ  ምክንያት  ምርጫው    የህዝብ  ተሰሚኒትና  በምርጫው  ላይ  ሙሉ
       ስላለበት ለአገሩ የሚሰማውን ያህል ለምንኖራባቸው ባዕዳን አገሮች ያለው              ሳተፎ እንዲኖር  በማለት በመንግስት ደረጃ ግፊቱ ተጠናክረ።-
       ውስጣዊ  ስሜት  እምብዛም    ስለሆነ  በሚኖራባቸው  አህጉራት  ፖለቲካ

       ውስጥ የመግባቱ ጉዳይ ብዙ አልተዋጠለትም። የአገሩ የፖለቲካ ተወዳዳሪ                       ለመምረጥ  ህጉ  የሚፈቅድላቸው  ስደተኞች  ስልጣን  ፈላጊ  ዕጩ
       ዕጩዎችም  ቢሆኑ  ኢትዮጵያውያን    ስደተኛ  የገቢ  ምንጩ፤  የፖለቲካ            ተወዳዳሪዎች  እንዲመርጧቸው  ለህዝብ  ስለሚሰጡት  ግልጋሎት  ግንዛቤ
       አያዞሩም፡፡                                                   እንዲኖራቸውና  እንዲረዱ  ስደተኛው  በሚኖሩባቸው  ከተሞች  ስደተኛው
       ግንዛቤውና    ተሳትፎዎ  ዝቅተኛ  ስለሆነ  ወደ  አበሻው  ፊታቸውን
                                                                 በሚገባው  ቋንቋ፤  በፖለቲካ  አራማጆችና  በሲቪል  ድርጅቶች  አማካነት

               በተጨማሪም  የኢትዮጵያውያን  ብዙሃን  መገናኛዎችም                  የብዙሃን  መገናኛዎች  ትኩረት  እንዲሰጡበት  የዲሚክራት  ፓርቲ  ጥርጊያ
                                                                 መንገዱን  ስለዘረጋ    ስደተኛውን  በግንባር፤  በፖስተርና  ማስታወቂያዎችን
       ለቆሙበት  የስራ  መስክ  ለአንባቢውም  ሆነ  ለሰሚው  ሳይወግኑ  መረጃ            አስነብበዋል።
       ማቅረብ  ሲገባቸው  እምብዛም  ትኩረት  ሳይሰጡት  አልፈዋል።    በአሁኑ

       ወቅት  ታዲያ  ምን  አነሳሳው  ወደሚለው  ጉዳይ  ስንመለስ  ምክንያቶች
                                                                         ይህ  ስለሆነም  ምንም  እንኳ  ኢትዮጵያውያን  ገቢያቸው  አነስተኛ
       ሳይሆኑ አይቀርም ብዬ ካመንኩባቸው ነጥቦች መካከል መነሻና መድረሻ                 ቢሆንምና ድምጻቸው ቢያነስም በሚካሄዲት ምርጫ ላይ እንዲሳተፉ ግፊት
       በመጀመሪያ መነሻ ነጥቦችን እንመልከት።                                  ቢደረግ  በውጤቱ  ላይ  ጥቂት  ነጥብ  ሳያበረክቱ  አይቀርም  የሚል  እምነት
       ቅድመ ሁኔታ ነጥቦቹ ስላሉ በቅደም ተከተል እንደሚከተለው ይዳሰሳሉ፡፡
                                                                 የዲሞክራት  ፓርቲ  አድሮበት  የኮሚኒቲ  ጽሕፈት  ቤቶችና  የብዝሃን
              መነሻ፡ የፕሬዜዳንት ዶናል ትራምፕ  ስልጣን ላይ በነበሩበት ጊዜ           መገናኛዎች በየድሕረ-ገጽ መግለጫዎቻቸው፤ እንግዳ በመጋበዝና መግለጫ
       በአገርና  ውስጥና  በውጭ  ፖሊሲ  ላይ  እንደሻው  አመራራ  ሂደት               በማስጠት ዲሞክራት ከምንግዜውም በላይ ከፍተኛ የቅስቀሳ ዘመቻ  ላይ
       ስለነበራቸው  ድክመት  አሳየባቸው።  ይህ  የአሰራር  ሂደታቸው  ደግሞ             ግፊት  እንደተደረገ  ያመላክታል።  ኢትዮጰያውያንን  በምርጫው  ላይ
       ካላቸው  የብሄራዊ  ዓላማ  ጋር  ስላልተጣጣመ  በፖለቲካ፤  በኢኮኖሚና             ለመሳተፍ  የተገፋፋንበት  ጥቂት  ጉዳዮችን  በሚቀጥለው  ዙር  ላይ
                                                                         (ይቀጥላል)
       በማሕበራዊ  ኑሮ  ላይ  ችግር  ስላመጣባቸው  የድሞክራቱ፤  ጥቂቱ                እንመለከታለን።
       የሪፐብሊካን የፓርቲ አባላትና ከፊሉ የአሜሪካ ህዝብ ላይ ቅሬታ አሳድሮ

              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  39
                                          ነ
                                          ነ
                                          ነሃሴሴ
                                            ሴ
                                           ሃ
                                           ሃ
          DINQ magazine      ነሃሴ              2021       Stay Safe                                                    39
 ┼                                                                                                                               ┼
   34   35   36   37   38   39   40   41   42   43   44