Page 32 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 32
┼ ┼
ኪን አምባ “ወርቃማው የሙዚቃ ዘመን”
በሙዚቃ ካሴቶች ህትመት ዙሪያ ደርግ ያወጣውን
ድንጋጌ የተወሰኑ አርቲስቶች በወቅቱ ስርዐቱ ከሙዚቃው ባልተናነሰ እጅግ በጣም ጥሩ
የሚያስብል ሂደት ታይቶበታል። በዘመኑ
ከፈፀመው ስህተት መካከል አንዱ አድርገው በሃገራችን ደራሲያን የተፃፉና የተተረጎሙ የትያትር
በአሽናፊ ወሰኔ -ከገላን ይወስዱታል። ድርሰቶች ለተደራሲያን እይታ ቀርበዋል። ከሃገር
ብዙዎች ይስማሙበታል፤1970ዎቹ በፍቅርና በተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮችም ውስጥ ድርሰቶች እነቴዎድሮስ፣ አሉላ አባነጋ ፣ ሀሁ
አመታትን ወርቃማ የሙዚቃ ዘመን ስለመባሉ። የዚህ ዘመን ሙዚቃዎች ሰፊውን የሚዲያ ሽፋን ወይም ፐፑ፣ 1929፣ ላጤ፣ነቃሽ፣ አንድጡት…
ስያሜው ገራሚና እውነትነት ያለው ይመስላል። ይይዛሉ። ይህ ብቻም አይደለም በዛን ዘመን የመሳሰሉ የትያትር ፈጠራዎች ከበርካታዎቹ
ምክንያቱም በዘመኑ የተሰሩት ሙዚቃዎች አሁን ለህትመት የበቁ የበርካታ ድምፃዊያን ስራዎች በጥቂቱ ይታወሳሉ።
ድረስ ተደማጭነታቸውና ተወዳጅነታቸው ቀጥሏል። በደንብ ሊደመጡ እየተገባ የሚገባቸውን ያህል በትርጉም ስራዎችም በአለማችን ተደናቂ
ለዚህ አንዱ ማስረጃ በተለያዩ የድምፃዊያን የድምፅ የአድማጭ ጆሮ ሳያገኙ የቀሩት ቁጥር ስፍር የሆኑ የነሼኪስፒር ፣ሞሊየርና ሌሎች ፀሀፌ
ውድድር መድረኮች ላይ በብዛት ተመራጭ የላቸውም። በወርቃማው የሙዚቃ ዘመን የነበሩ ተውኔቶችን ወጥና ተዛማጅ ትርጉሞች ይነሳሉ።
ሙዚቃዎች በዚህ ዘመን የወጡ መሆናቸው ነው። ድምፃዊያንን በሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል። የትያትር እንቅስቃሴ በወቅቱ በክፍለ ሃገር ደረጃም
በሃገራዊ ጉዳዮችም የኤሌክትሮሪክስ ሚዲያዎች ሰፊ አንደኛው ከዚህ የሙዚቃ ዘመን በፊት የነበሩ እንደ ሙዚቃው ሁሉ ተስፋፍቷል።
ሽፋንን ይወስዳሉ። ድምፃዊያንና በሁለተኝነት ደረጃ ደግሞ በዘመኑ እንደ አሁኑ የትያትር ሙያተኞች
ለአብነት ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ካጠነጠኑ ክህሎታቸውን በማሳየት ብቅብቅ ያሉ አርቲስቶችን ባልተስፋፉበት በዚያን ዘመን በክፍለ ሃገር ደረጃ
ዜማዎች መካከል የክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን እናገኛለን። አንጋፋዎቹ አርቲስቶች በ1970ዎቹ እንኳን የታዩ ተውኔቶች ድንቅ ነበሩ። ለአብነት
ገሰሰ የተለያዩ የቅስቀሳ ዘፈኖች፣ የአርቲስት ፀሃዬ አመታት ብቅ ብቅ ካሉ ወጣት ድምፃዊያን በአርሲ ክፍለ ሃገር አሰላ ከተማ በተለያዩ
ዮሃንስ ሳይተናነሱ አብዛኛዎቹ ብቃታቸውን እያረጋገጡና አደረጃጀቶች ይሰሩ የነበሩ ትያትሮች አጃኢብ
ማን እንደእናት ማን እንደሃገር፣ ልምዳቸውንም እያጋሩ የዚህ ዘመንም ክስተት የተሰኙ ናቸው።
የት ይገኛል ምሰሶና ማገር፣. የሚለው ፤ ሆነዋል። በ አ ካ ባ ቢ ው በ ወ ቅ ቱ በ ት ያ ት ር
የአርቲስት ንዋይ ደበበ የወርቃማው የሙዚቃ ዘመን ዘፈኖች ለተመዘገበው እድገት የነአርቲስት ተስፋዬ ሲማና
የክብሬ መመኪያ ደስታና ህይወቴ ፣ እድገት ወይም ተመራጭነት መሰረቱ ምንድነው? አርቲስት ጫንያለው ወልደ ጊዮርጊስ ሚና
ሌላ ምን ሃብት አለኝ ሃገሬ ናት ሃብቴ፣ አንደኛው በግዜው የኪነ-ጥበቡ ሰዎች ትኩረት የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል። አርቲስት ተስፋዬ
የተሰኘው፤ የአርቲስት ፀጋዬ እሽቱ ሙያቸው ላይ ብቻ መሆኑ ይጠቀሳል። ሌላው ሲማ ወደአዲስ አበባ ተቀይሮ ከመጣም በኋላም
የሶስት ሺህ ዘመን አሻራ ምልክት፣ የደርግ ስርአት ከላይ እንዳነሳነው በዘርፉ መመሪያ በርካታ አማተር አርቲስቶችን አሰልጥኖ ለፍሬ
የተስፋ የደስታ የታሪክ መስታወት ከማውጣት ባለፈ ጠንካራ ክትትሎችን ያደርግ አብቅቷል። በዚህም በጥበቡ ሰዎች የትያትር ሚዛን
እንዲሁም፤ እውቅ ድምፃዊያን በጋራ ያዜሙት ነበር። በአብዛኛው ቀበሌዎች የህፃናት፣የወጣቶችና እስከሚል ቅፅል ስም ለመጎናፀፍ መብቃቱ
“ሁሉም ቢተባበር…” የተሰኘው ዘፈን እና ሌሎችም እናቶች ኪነቶች ተደራጅተዋል። ይታወሳል።
የወራቃማው የሙዚቃ ዘመን ስራዎች አሁን ድረስ በልምምድና ትርኢት በሚታይበት ወቅት በስነ-ፅሁፍ መስክም የፈጠራ ምጥቀት
የቅስቀሳና ማነሳሳት ስራ ቀዳሚ ተመራጭ ሆነው ቤተሰብ ልጆቹንና ወጣቶቹን ከስራ ማስቀረት የታየባቸው የሃገር ውስጥ ድርሰቶችና የትርጉም
ይደመጣሉ። አይችልም። በዚህ የተነሳ የኪነቶች አደረጃጀት ስራዎች የሆኑ ረጃጅም ፣መካከለኛና አጫጭር ልብ
እዚህ ላይ አንድ ነገር እናስታውስ፤ ዘፈኖቹ ተስፋፍቷል። የጎንደር ፋሲለደስ ፣ የጎጃም ግሽ ወለድ ፈጠራዎች ተነበዋል። የክቡር ዶክተር ደራሲ
እንዴት ተሰሩ የሚል። እነዚህ አገራዊና ቀስቃሽ ዐባይ ፣የወሎ ላሊበላና የአርሲ ባህል ኪነቶች ሃዲስ አለማየሁ ፈጠራ የሆነው ፍቅር እስከ
ዜማዎች እንደዋዛ ለሙዚቃ አፍቃሪያን ጆሮና እይታ የዚያን ዘመን ፈርጦች እንደነበሩ ይታወሳል። መቃብር ፣የደራሲ በአሉ ግርማ ኦሮማይ፣የደራሲ
የበቁ አይደሉም። የደርግ አገዛዝ በስልጣን ዘመኑ የጦሩና የፖሊስ ኦኬስትራዎች፣ የትያትር ሲሳይ ንጉሱ ሰመመን፣የደራሲ ማሞ ውድነህ
ካወጣቸው የተለያዩ ህጎች፣ መመሪያዎችና አሰራሮች ቤቶች ባህላዊና ዘመናዊ የሙዚቃ መዋቅሮች እና በርካታ ድርሰቶች፣ ትርጉም ስራዎችና የስነ-ፅሁፍ
መካከል በኪነ- ጥበቡ ዘርፍ ያወጣው መመሪያ የተለያዩ የሙዚቃ ባንዶች ዘመኑ ለሙዚቃና ኪነ- መመሪያዎች እንዲሁም የሌሎች ደራሲያን ስራዎች
ይጠቀሳል። በተለይም በሙዚቃው ዘርፍ የደነገገው ጥበባዊ ዘርፎች ትኩረት በመስጠቱ የተፈጠሩና አይረሴዎች ናቸው። በስዕልና ቅርፃ ቅርፅ በኩልም
መመሪያ ለነዚህ ፈጠራዎች ብቅ ብቅ ማለት ምክንያት ጊዜ አይሽሬ አሻራቸውን ለማኖር የበቁ ናቸው። በወርቃማው የሙዚቃ ዘመን በተሰኘው ጊዜ
ሆኗል። እናም ስርዐቱ ለኪነ- ጥበብ ስራዎች የሰጠው የረቀቁ የፈጠራ ጥበቦች ተከስተዋል። በዚህም እስከ
በወቅቱ በመመሪያው መሰረት ማንኛውም አፅንኦት ጎላ ያለውን ድርሻ ይወስዳል። የአለም ሎሬትነት የበቁ ሰዐሊና ደራሲን ሃገራችን
ካሴት የሚያሳትም ድምፃዊ ቢያንስ አንድ ሃገራዊ እውን ወርቃማነቱ ለሙዚቃ ብቻ ነውን? አፍርታለች።
ዘፈን ካሴቱ ውስጥ እንዲያካትት ይገደዳል። በዚህም በዚህ ፅሁፍ አቅራቢ ወርቃማው የሙዚቃ በርዕሱ ላይ በሰፊው መነጋገርና መወያየት
ሳቢያ በዛ ያሉ እና ተወዳጅ የሆኑ ሃገራዊ ዜማዎች ዘመን ከ1970 ዓ.ም መጀመሪያ እስከ ደርግ ስርዐት ያስፈልጋል። የኛ ያልናቸውን ሃሳቦቻችንን
ለመደመጥ በቅተዋል። የሚገርመው ነገር እነዚህ ማብቂያ ያለውን ጊዜ ይመለከታል። በዚህ ጊዜ እንወርውርበት። ከትላንቱ ዛሬ ላይ ምን
ፈጠራዎች ዘፋኞቹ ትኩረት ሰጥተው ከሰሩት ፍቅር የነገሰው እውን ሙዚቃ ብቻ ነውን? የጥያቄው እንማራለን? ለዚህ ዘመን የኪነ-ጥበብ አፍቃሪዎች
ላይ ካተኮሩና ካጠነጠኑ ዜማዋች በላቀ የመደመጥና ምላሽ ጥናት ማድረግን ይፈልግ ይሆናል። ፣ለመስኩ ሙያተኞችና ለመንግስትም ጭምር ምን
የመወደድ አጋጣሚን አግኝተዋል። በዚህ ሃሳብ ዙሪያ የተለያዩ አስተያየቶች ልምድ ማስተላለፍ ይቻላል? በወርቃማው
ለምሳሌ በወቅቱ በኢትዮጵያ ሬዲዮ እሁድ ቢሰነዘሩ በተለይ ለኪነ-ጥበብ ሰዎችና አፍቃሪዎች
እሁድ በአማረ ማሞና ጥሩነህ ማሞ አዘጋጅነት ትልቅ ትምህርትን ያስተላልፋል። እናም በዚያን የሙዚቃ ዘመን እውን የነገሰው ሙዚቃው ብቻ
ይተላለፍ በነበረ የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም ላይ ዘመን ከሙዚቃው በተጨማሪ በትያትር ፣ በስነ- ነዎይ? የዚህ ፅሁፍ አቅራቢ “ወርቃማው የሙዚቃ
የአርቲስት አረጋሃኝ ወራሽ “በድል ስመለስ” ፅሁፍ ፣ በስዕልና ቅርፃ ቅርፅ የፈጠራ ስራዎች ዘመን” የሚለውን ስያሜ ባይቃወምም ዘመኑ ግን
የተሰኘው ዘፈን በሳምንት ቢያንስ አንድ ጊዜ አልያም የነበረው እንቅስቃሴ እንዴት ይታያል? ወርቃማ የኪነ-ጥበብ ዘመን ነበር ብሎም ያምናል።
ሁለቴ የሚቀርብበት አጋጣሚዎች ነበሩ። ይሁን እንጂ በአብዛኛዎቹ የኪነ- ጥበብ ዘርፎች ከፍተኛ እናንተስ?
እንቅስቃሴዎች ነበር። የትያትር ዘውግን ብናነሳ
”
“
2
3
1
0
ያ
1
0
2
ዝ
ሚ
ሚ
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ዝ
ያ
ያ
ድ
ድ
ሔ
ጽ
ጽ
ት
ሔ
መ
ቅ
ን
ን
መ
ት
ት
ኢ
ጵ
ዮ
ዮ
ኢ
ለ
ለ
ላ
ት
ም
ላ
ለ
ያ
ጵ
ዘ
ዘ
ለ
”
ኑ
ት
ኑ
ር
32 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
DINQ magazine August 2021 Stay Safe
┼ ┼