Page 29 - DINQ MAGAZINE AUGUST 2021
P. 29
┼ ┼
o
Founder:
n
Founder:
u
d
e
F F o u n d e r r : :
ድንቅ መልዕክት Editorial Manager:
Tewodros Haile Dangne
o
a
i
a
n
d
i
l
t
E E
a
M
g
r
e
r
:
a
i
Editorial Manager:
a
r
d
r
g
:
a
o
i
l
n
t
e
M
Rahel Kassa
t
t
:
i
i
r
d
d
s
s
r
o
o
E E
Editors:
የብልህ ሰው ቀልድ Editors:: d i i t t o r - i i n - c h i i e f f
c
o
Editor-in-chief
e
E E
Editorr--inn--chief
h
d
Dawit Kebede Weyessa
የሆነ ጊዜ… የሆኑ ሰዎች ሁልጊዜ ችግር ያወራሉ። በተገናኙ ቁጥር ወሬያቸው Senior Editor
E
S S
r
d
t
o
i
n
o
e
i
r
i
d
n
i
r
E
o
r
e
o
t
Senior Editor
ብሶት፣ እሮሮ፣ ምሬት እና ቁጭት ብቻ ሆነ። የሚገርመው ደግሞ ምሬት እና እሮሯቸው Workneh T. Desta
ሁሌም በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ መሆኑ ነው። እናም ሁሌ እየተገናኙ የማይሰለቻቸውን Asst. Editor: Tariku Tesemma
E
E
i
t
t
d
d
i
o
:
:
o
r
r
.
t
Asst. Editor:
s
s
.
A A
s
s
t
ምሬት እና ቁጭት እያወሩ ሳለ፤ ከእለታት በአንዱ ቀን አንድ ብልህ ሰው አጋጠማቸው። Magazine layout designer
e
g
g
e
a
a
o
e
e
o
e
n
n
l
l
Magazine layout designerr
a
a
M M
d
y
e
d
y
n
i
u
n
g
g
i
t
r
t
i
s
z
u
s
z
a
a
i
Workneh T. Desta
ብልሁ ሰው ወደ’ነዚህ ከተቀላቀለ በኋላ፤ ሁሌም የሚሰማው አንድ አይነት፤ G G r r a a p h i i c D e s s i i g n e r r s
Graphic Designers: Kertina Production
e
Graphic Designerss
h
c
p
D
g
n
e
የብሶት ወሬ ሆነበት። እናም የጨዋታውን ርዕስ ቀይሮ አንድ ቀልድ ነገራቸው። ቀልዱ Fasika Negatu
በጣም የሚያስቅ ስለነበር ሁሉም የማህበሩ አባላት ሆዳችውን እስከሚያማቸው ድረስ Nahoum Video
ሳቁ። በሚቀጥለውም ቀን ያንኑ ቀልስ ነገራቸው፤ ትንሽ ስቀው ዝም አሉ። Sales Manager: Feson Getachew
c
g
n
g
e
r
c
o
:
:
F
n
e
e
e
e
s
w
r
F
e
t
l
a
e
l
Sales Manager: Feson Getacheww
M
M
s
e
a
n
n
o
s
a
e
h
a
h
G
e
s
t
a
S S
a
a
G
a
:
t
i
t
r
r
n
n
b
i
b
s
r
t
s
C C
o
o
Contributors: Dr. Ephrem Mekonnen,
r
u
o
:
u
o
t
ብልሁ ሰው… በ3ኛውም በአራተኛውም ቀን ያንኑ ቀልድ ደግሞ ነገራቸው። Contributors:
በመጨረሻ በቀልዱ መሳቃቸውን አቆሙ። የዚህን ጊዜ ጮክ ብሎ እንዲህ አላቸው። Daniel Kibret,
“የመጀመሪያ ቀን ቀልድ ስነግራቹህ በጣም ሳቃቹህ። በሚቀጥሉት ቀናት ያንኑ ቀልድ Tsege Aynalem,
ደጋግሞ ብነግራችሁ እንኳንስ ልትስቁ ቀርቶ ጭራሽ ተናደዳችሁብኝ። የቀልድ መደጋገም Kebede Haile,
ካናደዳቹህ… እናንተ ደጋግማቹህ የምታወሩት ብሶት፣ ምሬት እና እሮሮ Mistere Aderaw,
አይሰለቻችሁምን?” በማለት ተግሳጽ ሰነዘረባቸው። Yesemwork Debebbe
Advisors: Endeshaw Worku,
s
vi
d
o
Advisors:
A A d vi s o r r s s : :
ከዚያን ቀን በኋላ… ሰዎቹ እንደለመዱት ያንኑ ምሬት እና ብሶታቸውን Tesfaye Haile,
ማውራት ቀጠሉበት። እንደእውነቱ ከሆነ ግን፤ ምሬት እና እሮሮ ለብዙዎች Melkamu Demissie.
አይሰለችም። ምክንያቱም ለሁሉም እሮሮ እና ምሬታችን… ጣታችንን የምንቀስርበት
ሰው ፈጽሞ አናጣም። ሁሌም ከምሬት እና ከብሶታችን ጀርባ ሌላ ሰው አስቀምጠን፤ በዚህ መጽሔት ላይ የወጡ ጽሑፎችንም ሆነ
ያንን ሰው እየወቀስን እና እያማረርን ኑሮን እንገፋለን። የምናማርረው ሰው ብናጣ ማስታወቂያዎች ያለአዘጋጁ ፍቃድ ወይም ምንጭ
እንኳን፤ ዘመኑን፣ ህዝቡን፣ አገሩን… አልፎ ተርፎ አምላክን እናማርራለን። ሳይጠቅሱ ገልብጦ መውሰድ በሕግ ያስጠይቃል፡፡
የማስታወቂያዎቹ ባለቤት አስተዋዋቂዎች እንጂ ድንቅ
ቀልድ ከአንድ ግዜ በላይ እንደማያስቀው ሁሉ፤ ተደጋጋሚ ምሬት እና እሮሮም መጽሔት አደለም፡፡
ተደጋግሞ ሊደመጥ የማይገባው የህሊና ነቀርሳ ነው። አንድ ነገር ላይ ችክ ብለን፤ ኑሮን
ከማማረር እና ከማላዘን ይልቅ፤ ለችግራችን መፍትሄ እንፈልግለት። ችግራችን ገንዘብ All articles and advertisement designs in this
ከሆነ፤ ገንዘብ ለማግኘት እንስራ። ጥግ ላይ ሆነን፤ “እኛ ህብረት የለንም” በማለት magazine are copyrighted. Unauthorized
duplication of them is forbidden.
ህብረት ያጣንበትን ምክንያት በመዘርዘር ጊዜ ከምናጠፋ፤ “ህብረት ያጣነው በዚህ እና Contents on each and every advertisement is
በዚያ ምክንያት ነው” ከምንል፤ ህብረት ስለምንፈጥርበት ሁኔታ እንወያይ፤ ውይይቱንም not a responsibility of the magazine, but the
ወደ ተግባር እንቀይረው። advertiser.
ይህን ማድረግ ካልቻልን፤ እሮሮ ስናሰማ ኖረን… በእሮሮ ከሞትን፤
4
2
9
3
a
4
Main Office: 404 394 9321
3
4
9
O
Main Office: 404 394 93211
n
0
ከህልፈታችን በኋላ በህይወት የሚቀሩ ሁሉ፤ የሃዘን እንጉርጉሮ ሳይሆን፤ የሃዘን እሮሮ M M a i i n O f f f f i i c c e e : : 4 0 4 3 9 4 9 3 2 1
3
3
7
7
7
8
8
4
5
7
4
678 437 5597
5
7
678 437 55977
9
5
6
5
6
9
ሊያሰሙልን እንደሚችሉ መጠራጠር የለብንም። ዘመናችንን ምሬት ስናሰማ ከኖርን፤ Fax/Tel: 404 929 0000
0
Fax/Tel: 404 929 00000
x
0
0
a
F F
4
4
a
9
0
x
0
9
0
:
9
2
2
:
l
0
l
0
e
e
/
/
4
0
4
T
T
9
ከርስዎ ጋር ህይወታቸውን ያሳለፉ ሰዎች፤ ጓደኞችዎም ሆኑ ቤተሰብዎ፤ በእርስዎ ሞት dinqadmas@gmail.comm
c
o
o
c
m
i
i
a
a
.
.
l
m
l
d
d
a
a
a
a
m
m
m
i
i
dinqadmas@gmail.com
d d
q
q
n
n
g
g
s
s
@
@
ከማዘን ይልቅ፤ የርስዎ መሞት በነሱ ህይወት ውስጥ ያመጣባቸውን ኪሳራ በማስላት፤ dinqmagazine@gmail.comm
q
q
@
@
o
e
m
e
m
l
l
i
d d
dinqmagazine@gmail.com
i
i
i
.
m
n
n
n
a
m
g
g
g
z
i
i
m
a
z
c
a
.
o
c
a
g
a
n
a
እሮሮ እና ወቀሳቸውን ሊቀጥሉ ይችላሉ። በመሆኑም በህይወት ዘመንዎ የሚያማርር
n
d
n
q
w
www.dinqmagazine.net
www.dinqmagazine.net
w
z
a
n
m
e
g
ሳይሆን፤ የሚያማምር ተስፋ የሚሰጥ ወይም ለስራ የሚያስተባብር ወገን ይሰጥዎ ዘንድ w w w w . . d i i n q m a a g a z i i n e . . n e e t t
ለራስዎ ይመኙ። ህይወትን ከሚያማርር ይልቅ፤ ቢያንስ እንዲህ በጨዋታ መልክ
የሚያስተምር ሰው በህይወትዎ ውስጥ ይኑር። አሜን በሉ።
“ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት August 2021 29
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 29
┼ ┼