Page 29 - Dinq_221
P. 29
┼ ┼
u
u
:
o
Founder:
Founder:
o
F F
d
r
e
e
d
n
n
r
:
Tewodros Haile Dangne
ድንቅ መልዕክት Editorial Manager:
M
d
M
i
t
t
i
a
E E
Editorial Manager:
a
d
r
r
r
r
e
e
i
i
a
a
g
g
l
l
o
o
:
n
:
a
n
a
Rahel Kassa
Editors:
t
E E
Editors::
t
i
d
i
d
r
o
r
:
o
s
s
i
f
f
e
E E
i
e
t
t
i
-
h
d
h
r
i
d
-
ከእለታት አንድ ቀን… ሚዳቋ እና ጊንጦች! Editorr--inn--chief
i
n
Editor-in-chief
c
…
!
c
i
o
o
…
ከእለታትት አንድድ ቀንን… ሚዳቋዳቋ እናና ጊንጦችች!!
ን
ሚ
ጊ
ቀ
ዳቋ
ን
እ
ና
ድ
ት
አ
ታ
እ
ለ
ከ ከ
ች
ን
ጦ
ሚ
ን
እ
ታ
አ
ለ
ቀ
ን
ጊ
እ
ጦ
በድሮ ጊዜ ጊንጦች ከውሃ ወጥተው፤ አሸዋውን አቋርጠው ለምለም መሬት ሲረግጡ፤ Dawit Kebede Weyessa
S S
Senior Editor
i
d
t
o
t
r
d
i
r
o
i
i
n
E
E
n
r
o
o
r
e
e
ሚዳቋ ከመስኩ ላይ ሳር ስትግጥ ያገኟታል። እነሱም ጠየቋት። Senior Editor
“የምድር እመቤት አንቺ ነሽን?” አሏት። ሚዳቋም ግራና ቀኝ ተመልክታ፤ በአካባቢው Workneh T. Desta
r
t
t
:
r
d
i
o
i
:
o
d
t
E
t
s
Asst. Editor: Tariku Tesemma
A A
E
s
s
.
s
.
ማንም እንደሌለ ስታውቅ፤ “አዎ የምድሪቱ እመቤት እኔ ነኝ” አለቻቸው - በድፍረት። ጊንጦች የነገር Asst. Editor:
y
y
M M
s
r
e
g
e
s
Magazine layout designerr
g
g
a
a
l
n
n
l
a
e
i
g
i
a
e
z
z
t
d
u
u
d
t
i
i
n
n
o
e
o
a
a
e
እሾኻቸውን ከኋላቸው ይዘው፤ ለሚዳቋ ሰገዱላት። ከባህር ካመጡትም ብርቅ እና ድንቅ እንቁ Magazine layout designer
መካከል ምርጥ ምርጡን ሸለሟት። በዚህን ጊዜ ሚዳቋ የትዕቢት እብጠቷ ጨመረ። አስባው Workneh T. Desta
s
a
e
c
p
e
r
n
Graphic Designerss
Graphic Designers: Kertina Production
g
h
D
የማታውቀው የምድር እመቤትነት ማዕረግ ሲሰጣት፤ ምድርን በትዕቢት መሳደብ፤ በቀንዷም G G r r a p h i i c D e s i i g n e r s
ምድርን መደብደብ ጀመረች። Fasika Negatu
መጀመሪያውኑ የጊንጦች አላማ፣ ሚዳቋ እና ምድርን ማጣላት ስለነበር፤ “ሚዳቋ ሆይ” Nahoum Video
አሏት ተለሳልሰው። S S a l l e s s M a n a g e r r : : F e s s o n G e t t a c h e w
e
e
o
g
n
Sales Manager: Feson Getachew
F
e
a
Sales Manager: Feson Getacheww
e
a
G
n
M
e
c
h
a
a
“ምን ፈለጋቹህ?” አለቻቸው በትዕቢት። C C o n t t r r i i b u t t o r r s s : :
u
Contributors: Dr. Ephrem Mekonnen,
Contributors:
n
b
o
o
“ሚዳቋ ሆይ! የምድር እመቤት አንቺ መሆንሽን እናውቃለን። ሆኖም ምድርን በቀንድሽ Daniel Kibret,
ስትወጊ እንጂ ስታሸንፊያት አይተንሽ አናውቅም።” በማለት ሌላ ያላሰበችን ነገር አሳሰቧት። Tsege Aynalem,
በዚህ የጊንጦች ሽሙጥ ሚዳቋ ክፉኛ ተናደደች፤ ተንኮላቸው ግን አልገባትም። እናም Kebede Haile,
ምድርን ማሸነፍ ሲያቅታት፤ ለምድር ያላትን ጥላቻ ለጊንጦች ነገረቻቸው። “እንደምታውቁት… እኔ Mistere Aderaw,
የምድር እመቤት ብሆንም ምድር ግን አልታዘዝም አለችኝ። በቃ! ከዚህ በኋላ ምድርን የማላይበት
እሄዳለሁ።” በማለት ተወልዳ ያደገችበትን መንደር ጥላ ለመሄድ ወሰነች። ቤት እና መንደሯን ትታ Yesemwork Debebbe
:
s
s
s
vi
:
s
o
A A
o
Advisors:
r
vi
d
d
r
ከምድር ሽሽት መሮጥ ጀመረች። ሮጣ ሮጣ ሮጣ ሲደክማት አረፍ ትልና ትንሽ ከቀማመሰች በኋላ፤ Advisors: Endeshaw Worku,
“አይ ምድር አሁንም አለሽ? አንቺን የማላይነት፣ ስላንቺ የማልሰማበት የት ልሂድ?” እያለች እንደገና Tesfaye Haile,
ትሮጣለች። ሲደክማት ታርፋለች፣ መልሳም ከምድር ሽሽት ትሮጣለች፤ ምድር ግን አለች። ምድር Melkamu Demissie.
የትም እንደማትሄድ ባወቀች ቁጥር ንዴት እና ሃፍረቷ ጨመረ። ይኸው ከዚያን ጊዜ ጀምሮ… አሁን Getu Demissie
ድረስ ሚዳቋ ስትሮጥ ትኖራለች ይባላል።
እንግዲህ በህይወት ስንኖር ጥቂት እንደሚዳቋ፤ ብዙ እንደጊንጥ የሚያስቡ ሰዎች በዚህ መጽሔት ላይ የወጡ ጽሑፎችንም ሆነ
ሊያጋጥሙን ይችላል። የሰውን ደካማ ጎን በማየት በደካማ ጎኑ ገብተው፤ ያላሰበውን እንዲያስብ ማስታወቂያዎች ያለአዘጋጁ ፍቃድ ወይም ምንጭ
የሚያደርጉ ሰዎች አሉ። ሚዳቋ መጋቢዋን ምድርን እንድትጠላ እና እንድትጣላ እንዳደረጓት ሁሉ፤ ሳይጠቅሱ ገልብጦ መውሰድ በሕግ ያስጠይቃል፡፡
በህይወት ዘመናችንም እንደጊንጥ እላያችን ላይ ተጣብቀው፤ መጥፎ የሚያስቡ እና የሚያሳስቡ ሰዎች የማስታወቂያዎቹ ባለቤት አስተዋዋቂዎች እንጂ ድንቅ
አይጠፉም። መፍትሄው ግን እራሳችንን እንዲህ ካሉ የክፋት ጠቢባን መጠበቅ ነው። መጽሔት አደለም፡፡
የጊንጥ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ምንጊዜም ሊኖሩ ይችላሉ። የኛ ስራ እነሱን
ማድመጥ ወይም በነሱ ወጥመድ መግባት ሊሆን አይገባውም፤ መፍትሄው እራሳችንን ከነሱ ማራቅ All articles and advertisement designs in this
ሊሆን ይገባል። የአንድ ወገን ወሬ በመስማት ብቻ ሰውን ለመጥላት መቻኮል የለብንም፤ የሌላውንም magazine are copyrighted. Unauthorized
ወገን እውነት መረዳት ያስፈልጋል። ህሊና የተሰጠን ማመዛዘን እንድንችል ነው። በአንድ ወገን duplication of them is forbidden.
የተባለውን የተንኮል ወሬ ሰምተን፤ ድምዳሜ ላይ ደርሰን የተንኮል እና የአሉባልታው አካል ከሆንን፤ Contents on each and every advertisement is
እውነቱ ሲታወቅ የሰው አይን ማየት ሊያሳፍረን ይችላል። ውጤቱም እንደሚዳቋ ስንሸሽ መኖር not a responsibility of the magazine, but the
ሊሆን ይችላል። ስለሆነም ሸሽተን እና ሮጠን ከማናመልጠው እውነት ጋር መጣላት የለብንም። advertiser.
ሲጀመር… እንደጊንጥ ከጀርባቸው መርዝ አዝለው በምላሳቸው ከሚሸነግሉን ሰዎች ራሳችንን
ማራቅ በራሱ ጥበብ ነው።
ሲቀጥል ግራና ቀኝ አይተን የምናመዛዝንበትን ህሊና አምላክ ሰጥቶናል። ይህን ህሊና Main Office: 404 394 9321
i
9
M M
Main Office: 404 394 93211
4
f
c
f
4
f
i
f
c
9
e
e
3
4
3
4
a
0
0
i
i
4
n
n
4
a
3
:
1
3
O
2
2
O
:
9
9
በአግባቡ መጠቀም የኛ ፋንታ ነው። እንደሚዳቋ ያልሆነውን መሆን አግባብ አይደለም። 678 437 5597
9
7
7
6
4
7
5
3
5
8
678 437 55977
9
5
5
8
4
3
6
7
7
ያልሆነውን መሆን ብቻ ሳይሆን፤ ለመሆን መሞከር በራሱ ጉዳት አለው። እውነቱ በታወቀ ጊዜ ቀና F F a x / T e l l : : 4 0 4 9 2 9 0 0 0 0
4
Fax/Tel: 404 929 00000
4
0
/
a
9
9
0
T
e
0
0
x
2
Fax/Tel: 404 929 0000
@
n
q
o
m
d d
a
l
i
i
g
m
.
c
s
d
ብለን ማየት የምናፍርበት ጉዳይ ስለሚበዛ ምርጫችንን መሸሽ ሊሆን ይችላል። ይህ እንዳይሆን… dinqadmas@gmail.com
m
a
a
c
o
a
a
n
s
i
m
g
a
q
d
@
m
i
l
.
dinqadmas@gmail.comm
a
dinqmagazine@gmail.com
a
g
g
dinqmagazine@gmail.comm
m
n
n
z
e
@
m
o
c
q
ያልሆነውን መሆንም ሆነ ለመሆን መሞከር ፍጹም አይገባንም። ጊንጦች ወይም ከጀርባቸው የነገር d d i i n q m a g a z i i n e @ g m a a i i l l . . c o m
r
t
5
D
2345 Fourth Street Suite 400 D
0
u
4
4
0
r
S
t
o
i
e
S
e
F
e
u
h
t
2 2
t
3
5
3
S
h
o
0
i
4
0
u
t
r
t
t
u
4
t
e
F
r
e
S
e
መርዝ የተሸከሙ ሰዎች ምንጊዜም በዙሪያችን ይኖራሉ። ከነሱ ጋር ተጠግቶ ወይም እርቆ መኖር 2345 Fourth Street Suite 400 DD
e
e
4
8
8
Tucker, GA 300844
Tucker, GA 30084
T T
r
r
k
A
A
,
,
c
c
G
G
u
u
0
3
0
0
0
3
k
የየራሳችን የህሊና ምርጫ ነው። እነሆ ህሊና ያለን ሰዎች… እንደሚዳቋ ቀፎ አስተሳሰብ፤ እንደጊንጥ www.dinqmagazine.net
i
w w
e
n
i
n
m
e
w
t
a
w
q
g
.
.
a
z
n
d
q
i
i
.
t
n
w
d
e
n
a
g
a
.
www.dinqmagazine.net
w
m
e
z
n
መጥፎ አሰላለፍ ሊኖረን አይገባም። ቢያንስ እንደሰው መጠን ሰው እንሁን - የዚህ ወር
መልዕክታችን ነው።
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 29
“ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት ሰኔ 2021 29
┼ ┼