Page 32 - Dinq_221
P. 32

┼                                                                                                                              ┼



          ታሪክ




                                          * አርበኛ ደጃች ዑመር ሰመተር*






                                                                ቡሬን  ከበበ።  የሁኔታዉ  ክብደት  የገባቸዉ  ደጃች  ዑመር  አፈግፍገዉ
               በኦጋዴን ካልካዩ በተባለች ቦታ በ‡ ž‰ŸŽ ዓ.ም የተወለዱት
                                                                ለአምስት ወራት ጦራቸዉን ሲያዘጋጁ ቆዩና ፋሽስት ባልጠበቀዉ ሰዓት
          ታላቁ  ጀግና  ደጃች  ዑመር  ሰመተር  ለእናት  አገራቸዉ  ነፃነት
                                                                ደርሰዉ ያንን ስድስት ባታሊዮን ጦር ከጥቅም ዉጪ አደረጉት። በድል
          ከወራሪዉ የፋሽስት ጦር ጋር ከተዋደቁት ጀግኖች አርበኞች አንዱ
                                                                እየዘመሩም ሸላቦ ገቡ።
          ናቸው።


               ፋሽስት  ኢጣሊያ  አገራችንን                                                           ጠላት ግን አርፎ አልቀመጥ ብሎ
                                                                                            ይተነኩሳቸዉ  ጀመር።  በዚህም
          ለመዉረር  የመጀመሪያዉን  ጥይት
                                                                                            ሸላቦ  ላይ  አይቀጡ  ቅጣት
          የተኮሰችዉ  በወልወሉ  ግጭት  ነበር።
                                                                                            ቀጡት። በማስከተልም ወደ ቆራሄ
          ነገሩ እንዲህ ነበር የሆነው...
                                                                                            ሄደዉ  ገጠሙትና  ድል  አደረጉ።

                                                                                            ሽንፈቱ  የተደጋገመበት  ጠላት
               የኢትዮጵያ  መንግሥትና  የዛኔ
                                                                                            በከፍተኛ ሁኔታ ተደራጅቶ መጣ።
          የሰሜን  ሱማሊያ  ቅኝ  ገዥ  የነበረችዉ
          ታላቋ  ብሪታኒያ  የድንበር  ማካለል                                                           ጉርለጉቤ  በተባለች  ቦታ  ላይ
                                                                                            ከፍተኛ  ጦርነት  ተካሂዶ  ደጃች
          ለማድረግ       ከኢትዮጵያ       በኩል
                                                                                            ዑመር ሰመተር በስድስት ጥይቶች
          ፊታዉራሪ  ተሠማ  በንቴ  ከታላቋ
                                                                                            ተመተዉ  ክፉኛ  ቆሰሉ።  እስከ
          ብሪታኒያ በኩል ደግሞ ኮ/ል ክሊፎርድ
                                                                                            ነፃነትም  ህክምናቸውን    በውጭ
          ቀን  ቆርጠዉ  ወልወል  ሲደርሱ
                                                                                            ሲከታተሉ ቆይተው ከነፃነት በኋላ
          የኢጣልያው  ጦር  አዛዥ  ካፒቴን
                                                                                            ወደ አገራቸዉ ቢመለሱም የጥይቱ
          ሮቤርቶ ቺማሩታ አላሳልፍም በማለቱ
                                                                                            ቁስል  እያመረቀዘ  ጤና  ሲነሳቸዉ
          በተፈጠረዉ  ግጭት  ከሁለቱም  ወገን
                                                                                             ቆይቶ  መጋቢት  ፲  ቀን  ‡ ˆ‰Š‹
          ብዙ  ሰዉ  አለቀ።  የኢትዮጵያና
                                           በሰአሊ ተስፋዬ ንጉሴ ተዘጋጅቶ፤ ለህዝብ እይታ የቀረበው እና            ዓ.ም በተወለዱ በŽ ዓመታቸዉ
          ኢጣሊያ  ጦርነት  የመጀመሪያ  ጥይት
                                         የጎብኚዎቹን አይን እና ትኩረት ስቦ የነበረው የደጃች ኡመር ሰመተር
          ተተኮሰ።  ይህም  የኢጣሊያ  ሀገራችንን                          የሸራ ስዕል።                        አረፉ።
          ለመውረር  የተኮሰው  የመጀመሪያው                                                              ባላምባራስ  አብዶ  ሀይድ  የተባሉ
                                                                የትግል አጋራቸዉ  በቀብራቸው ላይ እንዲህ ብለዉ ገጠሙ
          ጥይት ሆነ።
                                                                                   ተጋዳይ እወልወል እጠረፉ ዳር፤
               በዚህ  ጊዜ  ነበር  ደጃች  ዑመር  ሰመተር  ከቆራሄዉ  ጀግና
                                                                                    ተጋዳይ አፍዱግ እጠረፉ ዳር፤
          ከደጃች  አፈወርቅ  ወ/ሰማያት  ጋር  የተቀላቀሉት።  ደጃች  ዑመር
          ሰመተር  የሚመሩት  የሱማሌ  ጦር  ጎርበሌ  በተባለች  ቦታ  መሽጎ                                ተጋዳይ ቆራሄ እጠረፉ ዳር፤
                                                                                     ተጋዳይ ሀነሌ እጠረፉ ዳር፤
          የጠላት  ጦር  በማጥቃት  ከፍተኛ  ድልን  ተቀዳጀ።  በዚህ  ድል
                                                                                   የመትረየሱ ሼክ የለበን መምህር፤
          የተደናገጠዉ የፋሽስት ኢጣሊያ መንግስት በሊግ ኦፍ ኔሽንስ ላይ
                                                                                 ሞት ጠራህ አንተንም ዑመር ሰመተር!!!
          ኢትዮጵያን  በመክሰስ  ካሳ  እንዲከፈለዉና  ደጃች  ዑመር  ሰመተር

          ተላልፈዉ እንዲሰጡት ጠየቀ።
                                                                     #ክብር_ይህቺን_ውድ_ሃገር_በደማቸው_ላቆዩልን_ጀግኖች_አባቶቻችን
               ሽንፈቱ ያንገበገበዉ ፋሽስት ስድስት ባታሊዮን ጦር ልኮ ኤል










































                                                                     ”


















                                                                                                                     0






                                                                                                                      1
                                                     “







                                                                                                                     2







































                                                                                                                       3





























                                                                                                        ሔ








                                                                                                         ት













                                                                                                                 ያ




                                                                                                               ሚ









                                                                                                      ጽ

                                                                                                     መ
                                                                                                ድ





                                                                                                  ቅ

                                                                                                  ን




































                                                                                             ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133

                                                                                                                      1

























                                                                   ኑ
                                                                                                                  ዝ
                                                                 ት
                                                                    ር

                                                                     ”



















                                                        ት
                                                      ኢ








                                                                                                                     0

                                                              ላ
                                                             ዘ
                                                                ም
                                                                                                                   ያ
                                                               ለ
                                                                                                                     2
                                                          ጵ
                                                         ዮ
                                                            ለ
                                                           ያ
                                                                                                                  ዝ
                                                                                                                 ያ
                                                                                                               ሚ
                                                              ላ
                                                             ዘ
                                                               ለ
                                                                   ኑ
                                                                  ት
                                                            ለ
                                                      ኢ
           32                                                                                          “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013
                                                        ት
                                                          ጵ
                                                         ዮ


                                                                                                  ን
                                                                                                ድ
                                                                                                        ሔ
                                                                                                      ጽ
                                                                                                     መ





                   DINQ magazine       June 2021      Stay Safe
 ┼                                                                                                                              ┼
   27   28   29   30   31   32   33   34   35   36   37