Page 36 - Dinq_221
P. 36
┼ ┼
ሪ
ታሪክክ ቀ ስ ወ ከአዘጋጁ የታሪክ ማስታወሻ
ሪ
ታሪክ ቀመስቀመስ ወግወግ
ታ ታ
ወግ
ግ
መ
ቀመስ
ክ
እንዲሆን ወሰነ። እናም የሰኔ ወር በገባ በ3ኛው አመት የአባቶች ቀን
በአሜሪካ የአባቶች ቀን መከበር ከጀመረ ይከበር ጀመር። ይበልጥ ትኩረት የተሰጠው
መቶ አመታት አለፉ። የአባቶች ቀን እንዲከበር ግን የአሜሪካ ፕሬዘዳንቶች እለተ ቀኑን
ለመጀመሪያ ጊዜ ሃሳቡን ወደ አደባባይ ይዛ ማክበር ሲጀምሩ እና ለሶኖራ ዶድ
የወጣችው ሶኖራ ስማርት ዶድ ናት። ሶኖራ እውቅና መስጠት ሲጀምሩ ነው።
ስማርት ለአባቷ ያላት ፍቅር የተለየ ነው። ለአባቶች ቀን መከበር ድጋፍ ሲሰጡ
ከአሜሪካው የርስ በርስ ጦርነት በኋላ፤ በዋሺንግተን ከነበሩት የአሜሪካ ፕሬዘዳንቶች
የእርሻ መሬት ገዝቶ አምስት ልጆቹን ያስተዳድር መካከል፤ ዉድሮው ዊልሰን አንዱ ነበሩ።
የነበረው ዊሊያም ጃክሰን ስማርት፤ ቤተሰቡን በደስታ ፕሬዘዳንቱ በ1916 ዓ.ም ለሶኖራ ዶድ፤ “መልካም የአባቶች
የሚያስተዳድረው ከሚወዳት ሚስቱ ጋር ሆኖ ነው። ነገር ግን ቀን” በማለት የቴሌግራም መልዕክት አስተላለፉ። ቆይቶ
ሚስቱ 6ኛውን ልጅ ስትወልድ፤ ከወሊድ ጋር በተያያዘ ደግሞ በ1966 ዓ.ም ሊንደን ጆንሰን የተባሉት የአሜሪካ
ህይወቷ አለፈ። ፕሬዘዳንት ይህ ቀን፤ ማለትም የጁን ወር 3ኛው እሁድ
በዚያን ወቅት የ16 አመት ወጣት የነበረችው ሶኖራ ስማርት “የአባቶች ቀን” ተብሎ እንዲከበር በፊርማቸው አጸደቁት።
ዶድ፤ የእናትነት ድርሻ ወስድ ወንድም እና እህቶቿን በትጋት ቀጥሎም በ1972 ዓ፣ም ሪቻርድ ኒክሰን ይህ እለት በአሜሪካ በብሄራዊ
ማስተዳደሯን ቀጠለች። ይህ አጋጣሚ የአባቷን ሃዘን፣ ለልጆቹ ያለውን ደረጃ “የአባቶች ቀን” ተብሎ እንዲከበር ወሰኑ።
ፍቅር እና ልጆቹን ለማሳደግ ያደርግ የነበረውን ድካም ለመረዳት እድል ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ… ቀሪ እድሜዋን በስነጥበብ ውስጥ
ሰጣት። በዚህም ምክንያት የአባቶችን ድካም እና ፍቅር ለመረዳት ሶኖራ ያኖረችው፤ ሳኖራ ስማርት ዶድ፤ በ1974 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት
ዶድ ከማንም በላይ፤ ለዚህ ስሜት ቅርብ ሆነች። እናም በ1908 ስትለይ እድሜዋ 96 ነበር። ይህች ለአባቶች ቀን መከበር ምክንያት የሆነች
በሜቶዲስት ቤተ ክርስቲያን የእናቶች ቀን በየአመቱ እንዲከበር ሲወሰን፤ ሴት፤ ዛሬ በህይወት የለችም። መልካም ጅምሯ ግን አብሮን አለ። እናም
ከማንም በፊት ወደ ቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪዎች በመቅረብ… በሰኔ ወር የሚከበረውን የአባቶች ቀን ስናስብ፤ የሶኖራ ዶድን አስተዋጽኦ
“የአባቶችም ቀን በየአመቱ ሊከበር ይገባዋል!” በማለት ሃሳብ አቀረበች።
ሶኖራ ዶድ የአባቶች ቀን እንዲከበር ሃሳብ ስታቀርብ፤ እናስባለን። ከምንም በላይ ግን የአባቶችን ውለታ ፈጽሞ አንረሳም።
መጀመሪያ የአባቷ ልደት ቀን የሆነውን ጁን 5 ቀን ነበር የመረጠችው። ስለሆነም መጪው የአባቶች ቀን ለሁላችሁም የፍቅር እና የመተሳሰብ
በኋላ ላይ ግን ቤተ ክርስቲያኑ፤ የአባቶች ቀን መከበር እንዳለበት እንዲሆን በመመኘት… እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰን፤ “መልካም
ተስማምቶ፤ ነገር ግን እለተ ቀኑ የጁን ወር በገባ በሶስተኛው እሁድ የአባቶች ቀን ይሁን” ለማለት እንወዳለን።
ለአድማስ ሬዲዮ እና ድንቅ ... በመጀመር፤ የመጀመሪያውን ማህበራዊ አይደለም። ስራውን ወደሻለ ተቋም ማሸጋገር
ከገጽ 36 የዞረ ሚዲያ አቋቁመናል። እኛ በራሳችን ስራ እና ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ ከአድማስ እና
የ ቤ ተ ሰ ብ ሃ ላ ፊ ነ ት ም ክ ን ያ ት
ከድንቅ ጋር አጋዥ ሆኖ የሚሰራ፤ ከናንተ እና
እንደምንፈልገው መቀጠል ባንችልም፤ ቴዲ ከህብረተሰቡ የተውጣጣ የቦርድ አባላትን
ከበደ ወየሳ በበኩሉ እንዲህ ብሏል።
ሳይደክም እና ሳይታክት እስከመጨረሻው በማቋቋም፤ አሁን ካለንበት የበለጠ እና የተሻለ
“የእኔ እና የቴዲ ትውውቅ 25 ድረስ ሙያዊ ግዴታውን ተወጥቷል። ስራ በጋራ መስራት እንችላለን። አሁን ከናንተ
አመታትን ያስቆጠረ ነው። በመጀመሪያ “ከቴዲ እረፍት በኋላ ከቤተሰቡ ፊት ሆኜ ስራውን ለመስራት ቃል እንደገባሁት
ያወቅኩት እኔ ኢትዮጵያ በነበርኩበት ጊዜ እና ከስራ ባልደረቦቹ ጋር ሳናቋርጥ ሁሉ፤ እናንተም አዲስ በምንመሰርተው የቦርድ
በማሳትመው መጽሄት ላይ መስራት ሲጀምር ያደረግነው ነገር ቢኖር፤ የቴዲን ጅምር ስራ አካል ውስጥ በመግባት፤ ድንቅ እና አድማስን
ነው። ከዚያም በኢሰመጉ ውስጥ ተቀጥሮ ማስቀጠል ነው። ምናልባት ብዙዎቻቹህ ወደ ተሻለ ደረጃ እንድናደርስ አደራ እላለሁ።”
መስራት ሲጀምር የድርጅቱን ጋዜጣዊ እንደምታውቁት ቴዲ ወደ አገር ቤት ሲሄድ በማለት ንግግሩን አብቅቷል።
መግለጫ ለሚዲያ እንዲደርስ የሚያደርገው ወይም በማይኖርበት ወቅት የመጽሄቱን በምሽቱ የእራት ግብዣ ላይ
ቴዲ ስለነበር ቶሎ ቶሎ እንገናኝ ነበር። ወደ የሬዲዮውን ስራ በሃላፊነት በተደጋጋሚ ከተገኙት ሰዎች መካከል፤ አቶ ላዕከ ማለደ፣
ውጭ ከወጣሁ በኋላ መጀመሪያ ካገኘኋቸው ሰርቻለሁ። ከቴዲ ህልፈት በኋላ የመጽሄቱ አቶ ተሻገር መንገሻ፣ አቶ ጌቱ ደምሴ እና
የድሮ ጓደኞቼ መካከል አንዱ ቴዲ ነው። ወደ እና የሬዲዮኑ አዘጋጅ በመሆን አገልግያለሁ። ሌሎችም ተሰብሳቢዎች፤ የቴዲን መልካም ስራ
አትላንታ በመምጣት የሚዲያ ስራችንን አሁንም የቀጠለው ነገር ይኸው ነው። አሁን በማስታወስ እና የራሄልን የእስከዛሬ ጥረት
እንድንቀጥል ካነሳሱኝ ሰዎች መካከል ቴዲ ግን ስራውን ከሙሉ ሃላፊነት ጋር ስቀበል፤ በማድነቅ፤ ከዚህ በኋላ ደግሞ ከአዲሱ
አንደኛው ሲሆን፤ ወዲያውም መልካምዘር እና በጋራ ሆነን የቴዲ ቋሚ ሃውልቶች የሆኑትን ማኔጅመንት ጋር ለመስራት፤ በቦርድ
ዳኒን በመጨመር አድማስ ሬዲዮን የድንቅ መጽሄት እና አድማስ ሬዲዮ ተጋግዘን አባልነትም ለማገልገል ቃል ገብተዋል።
እንደምናስቀጥል በማመን ነው። ይህ ብቻም
“
”
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ኢ
ር
ኑ
”
ለ
ዘ
ያ
ት
ዮ
ጵ
ላ
ለ
ም
ት
ት
ኢ
ሔ
ሚ
ዝ
ድ
መ
ጽ
ት
ለ
ጵ
ለ
ዘ
ላ
36 DINQ magazine June 2021 Stay Safe ድ ን ን ቅ መ ጽ ሔ ት ሚ ያ ያ ዝ ያ 2 2 0 0 1 1 3
ኑ
ዮ
┼ ┼