Page 33 - Dinq_221
P. 33

┼                                                                                                                               ┼


                                                                                      ከገጽ 56 የዞረ ...
                                                                                           6
                                                                                          5
                                                                                      ከገጽ  566  የዞረ  ....
                                                                                          5


                                                                                       ገ
                                                                                      ከ ከ
                                                                                       ገ
                                                                                        ጽ
                                                                                        ጽ
                                                                                            የ
                                                                                                .
                                                                                                .
                                                                                               .

                                                                                                .
                                                                                                .
                                                                                             ዞ
                                                                                             ዞ
                                                                                            የ

                                                                                              ረ
                                                                                              ረ
                                                                               የ አ ት  ላ   ን  ታ      ሎ    ሬ    ቶ   ች      ገ  ፅ








                                                                                          ን
                                                                                                    ሎ
                                                                                             ታ

                                                                                      ላ
                                                                              አ
                                                                           የ
                                                                                                          ሬ
                                                                                  ት
                                                                                                              ቶ
                                                                                                                         ገ
                                                                                                                  ች

                                                                   የአትላንታ ሎሬቶች ገፅ
                                                                    የአትላንታ ሎሬቶች ገፅፅ
                                                                           በንጉሴ ስመወርቅ

                                                                                              ላንቺ አልተፈቀደም
                                                                                              ላንቺቺ  አልተፈቀደምም

                                                                                                                 ደ
                                                                                                      አ
                                                                                                                   ም
                                                                                                               ቀ
                                                                                                  ቺ
                                                                                                ን
                                                                                              ላ ላ
                                                                                                          ተ
                                                                                                             ፈ
                                                                                                        ል
                                                                                                             ፈ
                                                                                                ን
                                                                                                        ል
                                                                                                          ተ
                                                                                                                 ደ
                                                                                                               ቀ
                                                                                                      አ
                                                        በጊዜ ህግ ተፈታ
             ተፈጥሮ ከሠው ውበት ነጥቃ፤                          በጨለማ ተረታ::                            ተነሽ.....ላንቺ አልተፈቀደም
             ጨረቃ እያደላች ፈንጥቃ ፤                                                                 ይዞ መሞት ፣ የብዙዎችን ተስፋ
             ፀሐይ ለባህሩ ወግና ደምቃ::                         በ ጫካዎቿ ግርማ፤                           ብዙ ህይወት ፣ አለ ከአንቺ ጋር የተሰፋ።
                                                                                                   ተነሽ.. ልጅ አለሽ አድጎ ያልጨረሰ
                                                        ነፍሴ በውበቱዋ ተገርማ ፤                           ከጉያሽ ያልወጣ ፣ከሌላ እጅ ያልቀመሰ።
             አ'ርባ ምንጭን አየኋት፤                            ከሀይቆቿ ዘላለማዊነት፤                        በድቅድቅ ጨለማ ፣ የበራሽ ሻማ
             እንዳልገምትኳት አገኘኋት፤                           አየሁ የኔን ዛሬነት፤                         አይታይሽም ወይ ፣ ስትጠፊ ያከተማ
             እንደገመትኳት አጣኋት::                            ከተፍጥሮዋ ድንቅነት፤                            ተነሽ... ሀዘን የማይገባው ፣ ልጅ ወልደሻል
                                                        ከሀይቆቿ  ጥልቅነት ፤                            እንደምን ይንገሩት ፣ የምልሽ ይገባሻል።
             ከጋሞ ወጣቶች ፍቅርን ቀዳሁ፤                         ተማርኩ የኔን ኢምንትነት::                     ተነሽ....ላንቺ አልተፈቀደም መሞት..
                                                                                              እንዳንቺ በብርታት ፣ ችሎ የሚቆም ሳታፈሪ
             ከንፁህ ምንጯ ማዕድን ጠጣሁ::                                                              የምን ጥሎ መሸሽ ነው...... እንደፈሪ።
                                                        ከፈራሁዋቸው ተዋድጄ ፤                               ስንት ህይወት አለ? በምሰሶሽን የተደገፈ
             የግዜር ድልድይ ለይቷቸው፤                           ከሥጋቴ ተላምጄ፤                                   ተስፋ እያየ ፣ ግድግዳሽ ላይ የተፃፈ።
             ጫሞና አባይን አየኋቸው፤                            ከድንቁርናዬ ተላቅቄ፤                         አንቺ እኮ የሺዎች ፣ ወላድ እናትነሽ
             በእጣ ፈንታ በግዜር ድልድይ  ተገናኝተው                  ከራሴው ጋር ታርቄ ፤                         ወዴት ትሄጃለሽ ፣ ሺዎችን በትነሽ??
             አንድ መሆን ተመኝተው...                           ለተፈጥሮ ወድቄ፤                                እባክሽን ተነሽ...
                                                                                              መሞት እና መኖር ፣ የማይገባው ልጅ አለሽ
             ትልቅነት ሲናፍቁ ...                             ቀረሁ ሀገር አድንቄ::                        ህይወትን እንጂ.....
             በግዜር ድልድይ ተራራቁ::                                                                 ሞትን ለማስተማር ፣ ጊዜም አልነበረሽ።
                                                        ከደፈረሰ አይን ጥራትን ፤                             ታውቅያለሽ..... አትፈትኝው፣
             እናቶች ከሙዛቸው ጠውልገው                           ከድሀ ሠው ኩራትን ፤                              ይሄን ያህል አትችልም ነፍሱ....
             ተጐሳቁለው፣ ተልገው፤                              በምንጮቿ አርባዬን፤                                እናትህ ሞተች ፣ቢሉት ለእርሱ
             በውብ ፈገግታቸው ችግራቸውን ደብቀው::                   በድሆቿ እንባየን፤                                በዝምታው.. ለምትቃትተው ነፍሱ
                                                                                                 ማንም ችሎ አይነግረው ፣ ለጥያቄው መልሱ
                                                        አወጣሁት ገመናዬን::                         ተነሽ ላንቺ አልተፈቀደም
             አየሁ የጋሞ አባቶችን ትህትና፤                                                              ብዙ አለ ነፍስ በውስጥሽ.....
             የደቡብ አይነት ቁንጅና፤                            ከልደት ሞት ደርሼ ፤                         ችሎ ላይችል ፣ ያ እንስፍስፊ ነፍስሽ
             የከርሠ ምድሩን ልግሥና፤                            መጣሁ ሁሉን ጨርሼ::                                ተነሽ ጆን... እንዳረው ፣
             ለየሁ ቀረሁ አየሁና።                                                                    የመጨረሻ ምኞትሽን እናሳካ
                                                        ከተሳሳተ አማርኛ ልክነትን                      ያለ ድጋፍ ለማይቆመው ልጅሽ፣
                                                                                              ሌላ ነፍስ እንተካ......።
             ጨረቃ  አፍራ ተሸፍና፤                             ከውሸት ኑሮ እውነትን                             ያቆምሽ የሰራሽው ፣ ያቀድሽውን ሁሉ፣
             በዳመናው  ተከፍና፤                               ከድህነት መቸርን::                              ተነሽ ቦታ አስይዥው....
             ፀሃይ በቀን ቅጣቷ ተሳቃ፤                           በሼኾች ከተገነባ መድሐኒአለም                        ያንቺን ተስፋ ጠግበው ፣ የቆሙ ብዙ አሉ።
             ተሸማቃ ተደብቃ፤                                 አየሁ ተስፋ አየሁ አለም::
             ባጃጅ ደክሟት አንቀላፍታ፤                                                                               ተፃፈ በመሰረት ክንፈ ሀይሌ
             ገና በጊዜ ተኝታ፤                                3/ 28/ 21                                           5 11 2021
                                                                                                መታሰብያነቱ ለዘሚ የኑስ ይሁንልኝ
             አየኋት አርባ ምንጭን በማታ፤                         አርባ ምንጭ                                 ሀዘኔ ጥልቅ ነው!!!! ለቤተሰቦችዋ እና ለወዳጅ
                                                                                              ዘመዶችዋ መፅናናትን ይስጥ!
                                                                                                                      33
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  33
                          DINQ magazine           June 2021     Stay Safe
 ┼                                                                                                                               ┼
   28   29   30   31   32   33   34   35   36   37   38