Page 37 - Dinq_221
P. 37
┼ ┼
ድንቅ እና የቴዲ ቅኝት
አንደኛ አመት መታሰቢያ
የቴዲን ሙት ዓመት በማስመልከት አሻራ ጥሎ ካለፈው ሥራው አንዱ ድንቅ መጽሄት ነው። ይህ ምንባብ
ስለመጽሔቱና ህብረተሰቡ እንደተገለገለበት ያብራራዋል፡፡
ቴዎድሮስስ ኃይሌሌ ዳኜዳኜ የመጪው ትውልድ አርያነቱን (በከበደ ኃይሌ) እንደነበር በሕይወት ባለ ጊዜ በተግባር
ቴዎድሮስ ኃይሌ ዳኜ
ቴ ቴ
ሮ
ዎ
ድ
ኃ
ይ
ስ
ዳኜ
ሌ
ይ
ዎ
ሮ
ድ
ኃ
የ ሰው ልጅ እንደጤዛ ረጋፊ እንደ እንጨት በሞት ከተለየ በአንድ ዓመቱ ለመዘከር ለማሰመስከር ኮሚኒቲውን ለማገለግል
ተሰባሪ መሆኑን ይጠቀምበት የነበረው
ድንቅ መጽሔት
በወንድማችን ቴዲ ድንገኛ
ህትመትን ከ2 ገጽ ወደ
ዕረፍተ-ሕይወት ስላየን በግንባር
95 ገጽ አሳድጎ
የሚያውቁትም ሆኑ በዝና
ለዓመታት
የሰሙትን በጽኑ አሳዘኗል፡፡ ይሁን
አስነብቧል፤ሳምንታዊ
እንጂ የሱን ፈለግ በሚከተሉና
አድማስ ራዲዮንን
አፍቃሪዎቹ ውለታውና ፍቅሩ
አቋቁሞ በኑሮና በሥራ
አስገድዷቸው ሥራው ሳይዛነፍ
ተጨናንቆ የሰነበተውን
በመቀጠሉ ስሙ ገኖ በአካል ያለ
ወገኑን እያዝናና፤እያወያየ
አስመስሎታል፡፡”ሥም
የውስጥ ጉዳይ
ከመቃብር በላይ ይውሏል
እንዲሉ”፡፡ እያያስተናገድበት፤
ለተቸገረው መፍትሄ
ቴድ በሚወደው ሥራው ያለመታከት
ምክንያት መሆን እራሱ በውጭ የሚኖረው እሰከ ዕለተ ሞቱ እያፈላላግበት ቆይቷል፡፡
በቅንነት በሚያገለግለው ወገኖቹ ቢደነቅም በሞት
ኢትዮጵያውያን ህብረተሰብ ህብረት ድንቅ መጽሄት ከማንኛውም ኅብረተሰብ
ሲለይ በወረርሽኝ በሽታ ምክንያት በቅርብ
እንዲኖረው ለክፉም ለደጉም እንዲተሳሰብ ከፋፋይ ጉዳዮች በተለይም ከፖለቱካና ከዘር ነክ
ዘመዶቹ ብቻ የአሽኛኘት ሥርዓተ ቀብሩ መፈጸሙ
ይጥር ከነበረው መልካም ምኞቱ አንዱ ስለነበር ጉዳዮች ነጻ የሆነ በኢትዮትጵያውያን ተዘጋጅቶ
ያላረካው ወዳጅ ዘመዱ ሃዘኑን የሚወጣበት
የሱን ሙት ዓመት ለመዘከር በዚህ ቀን በየወሩ እታተመ ወጥቶ ትውልደ ኢትዮጵያውያን
መድረክ እንዲፈጠርለት ባሳሰበው መሠረት
ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ወዳጅ ዘመዱ ተሰባሰቦ መሰባሰቡን ማየትና መስማት ቢችል ኖሮ በብዛት በሚኖሮባቸው በአሜሪካና በካናዳ ውስን
በህብረተሰቡ ዘንድ ታዋቂና ምንኛ ተወዳጅነት ክፍለ-ግዛቶች ለኢትዮጵያውያንና ለአፍሪካውያን
ተዘክሮለታል፡፡
እንደነበረው በተረዳ ነበር፡፡ ኅብረተሰብ አንባቢያን በነጻ ሲያቀርብ በመቆየቱ
ቴዲ ለቤተሰቡና ለህብረተሰቡ የነበረው
ኅብረተሰቡን በጋራ አንድ የተጠቃሚዎችን ልብና ቀልብ መሳብ ከጀመረ
ፍቅር በቃላት ተገልጾ አያበቃም፡፡ ልጆቹ በፈሪሃ
የሚያደረገው ነገር ቢኖር ቴዴ ሰላም ወዳድ፤ ዓመታትን እንዳስቆጠረ ታውቋል፡፡
እግዚአብሄርና በፍቅር እንዲያድጉ የሚችለውን
ታታሪ፤መዕከላዊ አቋም የሚከተልና ቅን ስው
ሁሉ ያደርግ ነበር፡፡የቴዲን መልካም ሥራዎችንና ወደ ገጽ 52 ዞሯል
“ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት ግንቦት 2021 37
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 37
┼ ┼