Page 42 - Dinq_221
P. 42

┼                                                                                                                              ┼




           ትዝታ
           ት ት  ዝ     ታ
                ዝ
           ትዝታታ
                                ዘሚ የኑስን ሳስታውሳት...





         ዳዊት ከበደ ወየሳ                                                                  ነበረን።  ከዚያን  ሳምንት


                ከ
                ከ
         ዳዊ
         ዳዊት ከበደ ወየሳሳ
             ት
         ዳዊ
             ት
                       ወ
                       ወ

                           ሳ
                         የ
                         የ
                  በ
                    ደ
                    ደ

                  በ
                                                          በዙሪያው  የሚከራዩት  ቦታዎች         ጀምሮ  አድማስ  ሬዲዮ  የዘሚ የኑስ የወጣትነት ፎቶ
                                               ለሃኪሞች  ቅድሚያ  በመስጠት፤  ከዚያ               ባለማቋረጥ ስለዘሚ የኑስ
               ስለዘሚ የኑስ ብዙ ሲባል እና ሲነገር         በሚገኘው  ገቢ  ጆይ  የኦቲዝም  ማዕከል  ራሱን        ልዩ  ልዩ  ዝግጅት  ሲያደርግ  ቆየ።  በመጨረሻም
         ሰምተናል።  በዚህ  ሁሉ  ወሬ  መሃል  ግን          ችሎ  እንደሚቀጥል፤  ልመና  እንደሚቆም              የዘሚ  የኑስ  ማረፍ  ሲሰማ  በተለይ፤  ለመጨረሻ
         አንዳንዶቻችን  በትዝታ  ወደ  ልጅነት  ዘመን         ያላትን ትልቅ ህልም አጋራችኝ።                    ግዜ ዘሚ የኑስን ካወሯት ሰዎች መካከል እመቤት
         እንነጉዳለን። ዘሚን ሳስባት ሰፈር መንደራችን               በድንቅ መጽሄት እንግዳችን እንድትሆን           ጀማል  አንዷ  ነበረችና  ልቧ  ተሰብሮ፤  በቀጥታ
         ይታወሰኛል።  አባታቸው  ጋሽ  አህመድ  የኑስ         ጋበዝኳት። “በደስታ!” አለች።                    የሬዲዮ ዝግጅት ላይ አምርራ አለቀሰች።
         በሰፈራችን  የተከበሩ  ሰው  ናቸው።  ድሮ                “ በ አ ድ ማ ስ   ሬ ዲ ዮ ም   ቀ ር በ ሽ        ነዋሪነቷ  ሲያትል  የሆነችው፤  በሰሜን
         በኢትዮጵያ  እና  ሱማሊያ  ጦርነት  ዘመን፤          ስለማዕከሉ ገለጻ ብታደርጊ”  አልኳት።               አሜሪካ  የሚኖሩ  ኢትዮጵያዊያን  የኦቲዝም
         የእናት አገር ጥሪ ይደረግ ነበር። እኛም በልጅ              አሁንም “ምን ችግር አለው? በደስታ!”          ወላጆች  አባል፤  መሰረት  ኃይሌ  ከሳምንት  በፊት
         አንደበት፤  “አገር  ወዳድ  ወሰዳት!”  እያልን       አለች።  ከዚያም  በቅርቡ  ወደ  አሜሪካ             በዘሚ  የኑስ  ማዕከል  ጉዳይ  ብዙ  አውርተን
         በጭብጨባና  በሆታ  እንደግፍ  ነበር።  እናም         እንደምትመጣ፤ ወደ አትላንታም የሚያመጣት              ነበርና፤ ማዕከሉንም እንዴት መርዳት እንደሚቻል
         በጨረታ መልክ ምንም ቀረበ ምን ከፍተኛውን            ጉዳይ ያለ መሆኑን አጫወተችኝ። በጨዋታችን             ብዙ አቅደን ነበርና፤ አሁን የዘሚ የኑስን መሞት
         ወጪ  በማድረግ  እና  ገንዘቡን  በመክፈል፤          መጨረሻ  አካባቢ  ድምጿን  ያዝ  እያረጋት፤           ስትሰማ ስልክ ደውላልኝ ከልቧ አዝና አለቀሰች።
         ጨረታ በማሸነፍ ይታወቃሉ።                      “እኅህ” እያለች ጉሮሮዋን ደጋግማ ስትጠርግ፤           ለዘሚ የኑስ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ የላከችልኝን
              ይሄ ሁሉ የምንነግራቹህ ታሪክ የሆነው፤         “ይሄ ነገር እንዴት ነው? ፌጦ ነገር አኝኪበት”         ግጥም ስታነብልኝ፤ እንባ እየተናነቀኝ ሰማሁት።
         ቄራ 38 ቀበሌ እያለን ነው። ከታናናሽ እህቶቿ         ስላት  ሳቀችብኝና  የዝንጅብል  ሻይ  እየጠጣች              የዚህ  ጽሁፍ  መደምደሚያ  የሚሆነውም
         እና  ወንድሟ  ጋር  አብረን  ያደግነው።            መሆኑን ነገረችኝ።                            የመሰረት ኃይሌ ግጥም ይሆናል። አምላክ የዘሚ
         ፈለገዮርዳኖስ  ት/ቤት  በአንድ  ተምረናል።               “በይ  ትኩስ  ነገር  ጠጪበት”  በማለት
         በዚያ  ዘር፣  ሃይማኖት  እና  ብሔር              ልለያት  ስል፤  “በነገርህ  ላይ  በጁን  ወይም        የኑስን  ነፍስ  ይማርልን፤  ለቤተሰቡም  ጽናትን
         በማይጠየቅበት  መልካም  ዘመን፤  እንደአንድ          በጁላይ  አሜሪካ  እመጣሁ።  ወደ  አትላንታም          ይስጥ - አሜን።
         አገር ልጅ በፍቅር እና በአንድነት አብረን ነው         ሳልመጣ አልቀርም “ አለችኝ።
         የኖርነው፤  በሰርግም  ሆነ  በሃዘን  ቤተሰብ              “ እ ን ደ ዛ ማ   ከ ሆ ነ   በ ቀ ጥ ታ            ስንት ህይወት አለ? በምሰሶሽን የተደገፈ
         ለቤተሰብ ይጠያየቃል። እኛም ያንኑ የቆየ ባህል         ከስቱዲዮዋችን  ቃለ  ምልልስ  እናደርጋለን”
         ይዘን፤  በእስልምና  በአላት፤  “ኢድ  ሙባረክ”       ስላት፤ “በደስታ” ብላኝ ተለያየን።                        ተስፋ እያየ ፣ ግድግዳሽ ላይ የተፃፈ።
         እያልን፤  እነሱም  በክርስትና  በአል    “እንኳን          በሚቀጥለው  የእሮብ  ምሽት  የአድማስ               አንቺ እኮ የሺዎች ፣ ወላድ እናትነሽ
         አደረሳቹህ” እያሉን ይኸው አብረን አለን።            ሬዲዮ  ስብሰባችን  ላይ፤  “ዘሚ  የኑስን
              እናም  ባለፈው  ሰሞን  የኢድ  ጾም          ብናቀርባት?” የሚል ሃሳብ አቀረብኩ። ሁሉም                 ወዴት ትሄጃለሽ ፣ ሺዎችን በትነሽ??
         ከመግባቱ  በፊት፤  ለዘሚ  እህት  በመደወል…         ሃሳቡን  በደስታ  ደገፉት።  መልካሙ  ደምሴ
         “መልካም  የረመዳን  ጾም…”  በማለት              “እኔ  እኮ  ይሄን  ነገር  ስትጀምር  እቤቷ  ድረስ              እባክሽን ተነሽ...
         መልካም ምኞቴን ከገለጽኩ በኋላ፤ “ኧረ ዘሚ           ሄጄ ነው ቃለ ምልልስ ያደረኩላት” አለኝ።
         ፈልጋህ  ነበር።”  ተባልኩ።  እናም  ከሳምንት             እመቤት  ጀማልም፤  “ከዘሚ  ጋርማ            መሞት እና መኖር ፣ የማይገባው ልጅ አለሽ
         በኋላ ደወልኩላት።                           በደንብ  ነው  ቃለ  ምልልስ  የምናደርገው።”
              ሁሌ  እንደምታደርገው፤  “በሳምንትህ          አለችን።  እናም  ዘሚ  ወደ  አትላንታ                   ህይወትን እንጂ.....
         ነው  የምትደውለው?”  በማለት  እንደታናሽ           እንደምትመጣ፤  ለአሁኑ  ግን  ቃለ  ምልልሱን
         ወንድሟ  ወቀሰችኝ።  ከዚያም  ሰሞኑን              ኤሚ  በስልክ  ልታደግ  ተስማምተን    ወደ                ሞትን ለማስተማር ፣ ጊዜም አልነበረሽ።
         ስለሰጠችው  የቴሌቪዥን  ቃለ  ምልልስ              ጉዳያችን አመራን።
         አወራን።                                      ከሁለት  ቀናት  በኋላ  እመቤት  ደውላ፤                 ያቆምሽ የሰራሽው ፣ ያቀድሽውን ሁሉ፣
              “እንደምፈልገው  ነው  የሆነልኝ።  በቃ        ዘሚን  በስልክ  እንዳገኘቻት  ነገር  ግን  ታማ
         ማለት  የምፈልገውን  ነገር  ብያለሁ።  ነገር  ግን     ሆስፒታል  መሆኗንና  “እንደየእምነታቹህ                       ተነሽ ቦታ አስይዥው....
         የዚህ  የኦቲዝም  ማዕከሉ  ግንባታ  በጣም  ብዙ       ጸልዩልኝ”  ማለቷን  ስትነግረኝ፤  ልቤ  ደንገጥ
         ርብርብ  ያስፈልገዋል።”  አለችኝ።  እናም  ብዙ       ቢልም፤ ዘሚ ጠንካራ ሴት በመሆኗ “ይሄንንም                ያንቺን ተስፋ ጠግበው ፣ የቆሙ ብዙ አሉ።
         ነገር  አወራን።  በተለይም  ማዕከሉ  ሲሰራ፤         ህመም  አሸንፋ  ትነሳለች”  የሚል  እምነት           ( (( (ሙሉውን  ግጥም  በገጽ 33 ላይ ያገኙታል።)
                                                                                       ሙሉውንን   ግጥምም   በገጽጽ 33  ላይይ  ያገኙታል።።))

                                                                                                         3

                                                                                                                        )






                                                                                                          3

                                                                                                         3
                                                                                                          3

                                                                                                            ላ
                                                                                             ን
                                                                                               ግ
                                                                                           ው
                                                                                       ሙ
                                                                                         ሉ
                                                                                                      ገ
                                                                                                       ጽ
                                                                                                     በ
                                                                                                ጥ
                                                                                                  ም
                                                                                                                     ል
                                                                                                                 ገ
                                                                                                               ያ
                                                                                                             ይ
                                                                                                                      ።
                                                                                                                 ኙ
                                                                                                                   ታ
                                                                                         ሉ
                                                                                               ግ
                                                                                                               ያ
                                                                                                     በ
                                                                                       ሙ
                                                                                                                 ገ
                                                                                           ው
                                                                                                 ጥ
                                                                                                                 ኙ
                                                                                                            ላ
                                                                                                                   ታ
                                                                                                      ገ
                                                                                                                     ል








                                                                     ”


















                                                     “





































                                                                                                       “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013
























































































                                                                                                ድ



                                                                                                  ቅ
                                                                                                  ን


                                                                                                         ት






                                                                                                        ሔ
                                                                                                     መ




                                                                                                      ጽ



















































































                                                          ጵ


                                                            ለ
                                                           ያ
                                                         ዮ

                                                      ኢ


                                                        ት

                                                             ዘ

                                                                   ኑ
                                                                                             ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133
                                                                     ”

                                                                    ር
                                                                 ት

                                                              ላ

                                                                ም

                                                               ለ
           42    “ኢትዮ   ጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር”                    ድንቅ መጽሔት                                    ሰኔ 2021                ሚ ያ ያ ዝ ያ     2 2 0 0 1 1 3
                                                                                                                  ዝ
                                                                                                               ሚ
                                                         ዮ
                                                          ጵ
                                                        ት

                                                      ኢ
                                                            ለ
                                                                  ት
                                                                   ኑ
                                                               ለ
                                                             ዘ
                                                              ላ

                                                                                                  ን
                                                                                                     መ
                                                                                                        ሔ
                                                                                                      ጽ
                                                                                                ድ





 ┼                                                                                                                              ┼
   37   38   39   40   41   42   43   44   45   46   47