Page 45 - Dinq_221
P. 45
┼ ┼
ን
ሐ
ያ
ም
ከ
ፀ
አ
ፍ
ባ
ም
አ
ን
ሐ
ፍ
ከ
ፀ
ከፀሐፍያን አምባባ
ያ
ከፀሐፍያን አምባ
ዘላለም የሳጥንወርቅ (የእፀሳቤቅ
ሰማዩ ግርጌ ላይ አንድ ሀሙስ ነክሶ።በተፈጥሮ ላይ አቂሞ፡፡
የ ቀ ራ ት እ ሳ ታ ማ ጀ ን በ ር በኋላ ነበር።ከፊት ለፊቱ በበራፋቸው ላይ ከነሀሳቡ ወደ አንዱ አረቄ ቤት ጎራ
ተንጠልጥላለች።በእሳታማው የብርሀን የአረቄ አለ ምልክት የሰቀሉ ሁለት አሮጌ ቤቶች አለ።ለአፍታም ቢሆን ሀሳብ ለቀቀው።እግሮቹን
ፍንጣቂ የደማመቀው አድማስ ሁለት መልኩን ይታዩታል።አረቄ ይወዳል፤ እናቱን የሚረሳት፣ ወደ ውስጥ ሰደደ።በመከራ ውስጥ የሚስቁ፣
ይዞ ከተራራው ጋር ተሳስሟል።ምድር ወንድሙን የሚዘነጋው ሲጠጣ ነው።ሲጠጣ በብሶት ውስጥ የፈገጉ በርካታ ፊቶች
በብርዳማው አልረሳ ያሉትን እግዜርን ጨምሮ፣ አቡሌን፣ ተቀበሉት።የዚህን አለም መከራ የረሱ
የጥቅምት ውርጭ እትት
ትላለች። ሚስትና ታሪኩን ይረሳል፡፡ ፍንጭትና..ብስብስ፣ ወላቃና ድርብ ጥርሶች ና
ከዳመነ ሰው ቀን ጋር የተመሳሰለ አረቄ ቤት ውስጥ ት ናንቱ ወደዚህ ሲሉ ጋበዙት።
ደመናማ ሰው መሀል ላይ ቆሟል።በብርዱ የለም።ያዘነባቸው ትናንቶች ሁሉ ሊጠጣ ወዲያው ራሱን በተለየ አለም ውስጥ
ብጉር ያወጡ እጆቹን ወገቡ ላይ አጣጥፎ… መሆኑን ሲያስብ ከአእምሮው ይጠፋሉ።ግን አገኘው።ደስ በሚል እንግዳ አለም ውስጥ…
አንዴ ወደ ቀኝ አንዴ ወደ ግራ በሄደበት ሁሉ ስህተት እንደሰራ ነው።ባረፈበት ።ከፊት ለፊቱ ወዲያ ወዲህ የምትል ቀይ ንቅሳታም
እየማተረ።እግዜርን እንደ እሱ የረገመው ሰው በቆመበት ሁሉ እንደተጎዳ ነው። ሴት እንደ ፈንዲሻ የፈካ ፊቷን ይዛ
የለም። ይረሳል…በህይወቱ ውስጥ ከብዙ ትታየዋለች።ይግቡ በሚል ኢትዮጵያዊ
እግዜር ሰው ቢሆን ኖሮ ለምን ነገር ያጎደለው መርሳት አለ።የእሱ ከሆኑ ነገሮች ትህትና..።ገባ…
እንደዚህ አድርገህ ፈጠርከኝ ሲል ይጣላው ውስጥ እርግጠኛ ሆኖ የሚያስታውሰው ስሙን እጁም አፉም ስራ ሳይፈቱ ሲለጋ
ነበር።በእግዜር ላይ ሁሌ ጥርሱን እንደነከሰበት ብቻ ነው።እና በህይወት የሌሉ እናቱን እና አመሸ።ቀኑ ደንገዝገዝ ሲል ራሱን በድንዛዜ ውስጥ
ነው።እግዜርም እሱን ማናደድ አይተውም… ሚስቱን እና ልጁን…እና እግዜርና አቡሌን። አገኘው።እንዲህ ሆኖ መኖር ይፈልጋል…ሀዘን
በቃ እንዲህ እንደተቃቃሩ ከላይና ከታች በመርሳቱ ብዙ ነገር አጥቷል።ከአስር መከራ የሌለበት ነጻ አለም የምንጊዜም ህልሙ
ይኖራሉ። አመት በፊት በጠና ለታመመች እናቱ በሰላሳ ነው።ሁሉ ነገሯ የሚስቀው ንቅሳታሟ አሳላፊ በላይ
እጁን ከደረቱ ላይ አንስቶ ወደ ሱሪ ደቂቃ ውስጥ መድሀኒት ገዝቶ እንዲመጣ በላዩ ስትቀዳለት ትዝ ይለዋል።ከጎኑ የተቀመጠው
ኪሱ ሰደደ…ኪሱን አላገኘውም..ሱሪ ቀይሮ ይላካል፤ ሲመጣ ግን ሁለት ሰዐት ሆኖት ጎረምሳ ጃኬቱን አሲዞ ሲጠጣ ያስታውሳል።እና
እንደነበር ረስቶታል።የመርሳት ችግር ነበር።በዚህ ሁኔታ እናቱን አጣት።ከአራት ደግሞ ወደ ንቅሳታሟ አሳላፊ የሚያተሩ ብዙ
አለበት…በመርሳቱ በህይወቱ ማጣት አመት በፊት ደግሞ ከሚስቱ ጋር አይኖች፣ ብዙ ስሜቶች..ብዙ አምሮቶች እና ደግሞ
የማይፈልጋቸውን ብዙ ነገሮች አጥቷል።ዛሬም ተለያየ።ሚስቱን የወዳት ነበር..ከነልጆቹ ጎንታይ እጆች..ተንኳሽ መዳፎች እና ደግሞ ዳሌና
ድረስ የሚቆጩትን፣ በህይወት እስካለ ትታው ጠፋች።ስለተለያዩ ቢያዝንም ግን ጭን ባትና ተረከዝ የናፈቃቸው ነፍሶች እኚህ ሁሉ
የማይረሳቸውን ብዙ ነገሮች አጥቷል። አልጠላትም፤ ምክንያቱም በየቀኑ ትላልቅ ይታወሱታል።
ቁጡ ነው…የመጣበት የህይወት ነገሮችን የሚረሳን ወንድ ባል አድርጎ መኖር ከአረቄው ጎንጨት አለ…አረቄው
ጎዳና ያስታቀፈው መጥፎ ገጽ ነው መሰለኝ ለሴት ልጅ ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ ጉንጩን ጉሮሮውን እያኮማተረ ወደ ሆድ እቃው
ይቆጣል…በትንሽ ነገር፣ በማይረባ ነገር ያውቃል፡፡ ሲወርድ የተሰማውን ሰላም መቼም
ይከፋል።በቃ ትንሽ ነገር ያስቆጣዋል።አይኑን እስካሁን ድረስ ከአስር በላይ የሚሆኑ አ ይ ረ ሳ ው ም ። እ ፎ ይ አ ለ . . በ ነ ፍ ሱ ም
ወደ ላይ አነሳ፤ ጀንበር ከሰማዩ ግርጌ ሸሽታ መስሪያ ቤቶችን ቀይሯል፤ ምክንያቱ ደግሞ በስጋውም።ከፊት ለፊቱ ጥርስ አልባ ድዳም ሰው
ወደ ታች ስትሰምጥ አያት።እያላገጠችበት አለቆቹ የሚያዙትን እየረሳ መግባባት ስላልቻለ ይታየዋል….ዘፈን አይሉት ሙሾ ጣዕሙ በማይለይ
መሰለው።አጎጤና ደረቷን ደብቃ በአንድ አይን ነበር።አንድ ጊዜ መስሪያ ቤታቸው ያሸንፋል እንጉርጉሮ በተቀመጠበት እየተውረገረገ፡፡
እያሾፈችበት እንዲህ መሰለው።ህጻን እያለ የተባለውን ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝ ጨረታ ከለሊቱ ስድስት ሰዓት ላይ ንቅሳታሟ
እንዲህ የሚያናድደው አቡሌ ነበር።ሰድቦት ትክክለኛውን የመክፈቻ ሰዓት ባለማስታወስ ሴት ወደ ተቀመጠበት መጣች…..ፊቷ ላይ
ይሮጥና ሊይዘው ሲያባርረው እናቱ ጉያ ይገባና ሰ ዓ ት በ ማ ሳ ለ ፍ እ ን ዲ ሸ ነ ፍ የምትነድ ጸሀይ ይታየዋል።ብዙ ብርሀን፣ ብዙ ንጋት
በምላሱ፣ በአይኑ በከንፈሩ በመላ ሰውነቱ አድርጓል።ከተደጋጋሚ ምክርና ማስጠንቀቂያ ፊቷ ላይ ተስሎ ታየው።በእሷ ውበት ፊቱ ላይ
ያበሽቀው ነበር። በኋላ ያ ቀን ለአምስት አመታት የሰራበትን አለም ነጋች።
ምንም በማታውቀው ጀምበር መስሪያ ቤት እንዲለቅ አድርጎታል።
ተከፋ..በቃ እንዲህ ነው።አቡሌን ለምን በመርሳቱ በህይወቱ ድጋሚ ‹ሂሳብ ስጠኝ› አቋረጠችው፡፡
እንደማይረሳው ይገርመዋል።በህይወቱ የ ማ ያ ገ ኛ ቸ ው ን ሚ ስ ት ና እ ና ቱ ን
መርሳት የማይፈልጋቸው ብዙ ነገሮች እያሉ አ ጥ ቷ ል ። ከ ሚ ወ ዳ ቸ ው ል ጆ ቹ ም እጁን ወደ ኪሱ ከተተ…ኪሱን
መርሳት የሚፈልጋቸውን ያስታውሳል። ተለያይቷል።ዛሬ ምን ይዞበት እንደሚመጣ አላገ ኘው ም። ል ብ ሱ ን ቀይሮ ነ በር
ወዴት እንደሚሄድ አያውቅም አያውቅም..ነገም ለታሪኩና ለህልውናው ባዳ የወጣው።በህይወቱ ውስጥ ሁሌም እንደ ጎደለ
፤እየተራመደ እንደሆነ ያወቀው ሩቅ ከተጓዘ ነው።ብቻ ግን ይኖራል..በእግዜር ላይ ጥርሱን
ነው…..በመርሳት፡፡
DINQ magazine June 2021 Stay Safe
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 45
DINQ magazine June 2021 Stay Safe 45
┼ ┼