Page 43 - Dinq_221
P. 43

┼                                                                                                                               ┼

      የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መስራች ወ/ሮ ዘሚ የኑስ አረፉ



                                                ያለባቸው ህፃናት ለየት ያለ
                                      )
                ቢቢሲሲ  እንደዘገበውው))

               ( (( (ቢቢሲ እንደዘገበው)               የመማር  ችሎታ  ያላቸውና

                                 በ
                                 በ
                          ን
                               ገ
                            ደ
                            ደ
                              ዘ
                                   ው
                              ዘ
                  ቢ
                ቢ
                     ሲ
                  ቢ
                ቢ
                        እ
                          ን
                        እ
                               ገ
                                                በሙዚቃ፣        በሒሳብ
                                                እንዲሁም       አንዳንድ
               የኒያ  ፋውንዴሽና  የጆይ  ኦቲዝም           ነ ገ ሮ ች ን    የ መ ረ ዳ ት
          ማዕከል  መስራችና  ዳይሬክተር  ወይዘሮ  ዘሚ         ክህሎታቸው  የላቀና  ለየት
          የኑስ  በኮሮናቫይረስ  ህመም  መሞታቸውን            ያለ  ቢሆኑም  ኢትዮጵያ
          ቢቢሲ  ከቅርብ  ጓደኛቸው  ወይዘሮ  እሌኒ           ውስጥ ከቁጣ ከእርግማንና
          ዳምጠው መረዳት ችሏል።                        ከኃጥያት ጋር እንደሚገናኝ
               ለሳምንታት  ያህል  በህክምና  ሲረዱ          በመግለፅ  ይህ  እንዲቀረፍ  ደከመኝ  ሳይሉ  ተቋማት  እርዳታዎችን  በመሰብሰብ  ሕፃናቱን
          ቆይተው  በዛሬው  እለት  ግንቦት  3፣  2013       ተናግረዋል።                                ይረዳል።
          ዓ.ም በጳውሎስ ሆስፒታል ማረፋቸውን የ25                 በተደጋጋሚምም  ህፃናቱ  በቤታቸው                  ዘሚ  የኑስ  የተወለዱት  በአዲስ  አበባ
          አመት ጓደኛቸው ወይዘሮ እሌኒ ተናግረዋል።            ተወስነው  እንዲሁም  በጨለማ  ክፍል  ከተማ ጣልያን ሰፈር የሚባለው አካባቢ ሲሆን
               ወይዘሮ  ዘሚ  የኑስ  ረመዳን  ፆም          ተዘግቶባቸው  እንደሚኖሩ  በሃዘን  ተሞልተው  መደበኛ  ትምህርታቸውን  በካቴድራል  ሴቶች
          በገባበት፣  ሚያዝያ  4፣  2013  ዓ.ም  ሳምንት     ሲናገሩና  ይህ  እንዲቀየርም  በማዕከላቸው  እንደተማሩም  ቢቢሲ  አርዓያ  የሆኑ  ሴቶችን
          የኮሮናቫይረስ  ምርመራ  ሲያደርጉ  ፖዘቲቭ           አማካኝነት ሰርተዋል።                          ታሪክ  ከሚያቀርበው  ተምሳሌት  ከተሰኘው
          መባላቸውንና  ከቀናት  በኋላም  ለመተንፈስ                ወይዘሮ  ዘሚ  የኑስ  በኦቲዝም  ተጠቂ  ድረገፅ  መረዳት  ችሏል።  ወይዘሮ  ዘሚ
          ተቸግረው ኦክስጅን በማስፈለጉ ከቀናት በኋላ           የሆነው  ልጃቸውን  ለመርዳት  ሲሉ  ማዕከሉን  ከኢትዮጵያ  የወጡት  በደርግ  አገዛዝ  ዘመን
          ሚሊኒየም  ሆስፒታል  ገብተው  ሲታከሙ              የመሰረቱ  ሲሆን  ጆይ  የኦቲዝም  ማዕከል  ወቅት  በ17  አመታቸው  ሲሆን  መጀመሪያም
          ነበር።                                  ከተቋቋመ  ሁለት  አስርት  አመታት  ያህል  ወደ ጣሊያን ነበር የሄዱት።
               ወደ  መጨረሻም  ቅዱስ  ጳውሎስ             አስቆጥሯል።                                     ከጥቂት  ጊዜ  በኋላ  ወደ  ኢትዮጵያ
          ሆስፒታል  ተዛውረው  በፅኑ  ህክምና  ማዕከል              ልጃቸው  የኦቲዝም  እክል  እንዳለበት  ቢመለሱም  በወቅቱ  የነበረው  አገዛዝ  ጥርስ
          ውስጥ  ሲረዱ  መቆየታቸውን  ወይዘሮ  እሌኒ          የተረዱት  አሜሪካ  በነበሩበት  ወቅት  በአራት  ሰለነከሰባቸው  ወደ  አሜሪካን  ሃገር  በማቅናት
          ለቢቢሲ አስረድተዋል።                         አመቱ  ሲሆን  በወቅቱም  ከመናገር  መዘግየቱ፣  ለ14  አመታት  ያህል  መኖራቸውንም
               "ጀግናዋን አጣናት እኮ እህቴን በማለት         ተደጋጋሚ  ድርጊቶችን  መፈፀሙ  እንዲሁም  ተምሳሌት አስፍሯል። በሎስ አንጀለስ አሜሪካ
          እያለቀሱ  የሚናገሩት  ወይዘሮ  እሌኒ  "  ጀግና      በማህበረሰቡ አስቸጋሪ የሚባሉ ባህርያትን ያሳይ  ቆይታቸውም  ኒያና  ኢንተርናሽናል  የሚባል
          ለራሷ  ሳትኖር፤  ሰው  ለማኖር  የኖረች፤  አንድ      ነበር።                                   የውበት ሳሎን ከፍተው ነበር።
          ሰከንድ  ለራሷ  አልኖረችም"  በማለት  በሳግ              መኖሪያቸውን  ኢትዮጵያ  ካደረጉ  በኋላ              ወደ  አገር  ውስጥ  ከተመለሱ  በኋላም
          በተቆራረጠ  ዽምፃቸውና  በከፍተኛ  ኃዘን            ይታ  ልጃቸውን  መርዳት  ይቻል  ዘንድ  በርካታ  በስነ  ውበት  (ኮዝሞቶሎጂ)  ዘርፍ  የስልጠና
          ተሰብረው  ጓደኛቸው  ያደረጉትን  አስተዋፅኦ          የህክምና ባለሙያዎችን ፣ የስነ ልቦና እንዲሁም  ማዕከል  በመክፈት  ከ6  ሺህ  በላይ
          ከቢቢሲ  ጋር  ባደረጉት  አጠር  ያለ  የስልክ        ሌሎች  በዘርፉ  ያሉ  ባለሙያዎችን  ቢያናግሩም  ባለሙያዎችን  ማፍራታቸውንና  ስራ  ፈጣሪ
          ቆይታ ለማስረዳት ሞከረዋል።                     ልፋታቸው መና ነበር።                          ማድረግ  ችለዋል።ከዚህም  በተጨማሪ  ወጣት
               ወይዘሮ  ዘሚ  የኑስ  በኢትዮጵያ  ውስጥ            ልጃቸው ጆጆም "ቀበጥና ረባሽ" እየተባለ  ሴቶችና  በወሲብ  ንግድ  የሚተዳደሩ  ሴቶቸ
          የኦቲዝም  ግንዛቤን  ለመጨመር  በከፍተኛ            ከአምስት  ትምህርት  ቤት  ተባሯል።  በተለይም  በሥነ ውበት ሙያና የህይወት ክህሎት ዙሪያ
          ትጋት፣  ደከመኝ፣  ሰለቸኝ  ሳይሉ  የሰሩ፤          በአንድ  ትምህርት  ቤት  ከክፍያው  ሶስት  እጥፍ  የነፃ  የትምህርት  ዕድል  እንዲያገኙ
          በማዕከላቸው  ውስጥ  በሚሰጧቸው                  ከከፈሉ  ልጃቸው  በዚያው  እንደሚማር  አመቻችተዋል።በተለይም  የልጃቸው  ኦቲዝም
          አገልግሎቶች  የበርካታ  ወላጆችን  ችግር            ነገሩዋቸዋው።                               ተጠቂ  መሆንን  ተከትሎ  በከፍተኛ  ሁኔታ
          መቅረፍ የቻሉ እንደሆኑ ይነገርላቸዋል።                   ከዚያም  በኢትዮጵያ  ውስጥ  ያለውን  ትኩረታቸውን  በኢትዮጵያ  ውስጥ  ያለውን
               ዘላቂ የአዕምሮ እድገት ውስንነት እክል         የኦቲዝም  ሁኔታ  ሲያጤኑ  ህፃናቱ  በቤታቸው  ሁኔታ  ለመቀየር  ከፍተኛ  አስተዋፅኦ
          የሆነውን  ኦቲዝም  ህፃናትን  ከማህበራዊ            ተወስነው  እንደሚቀመጡና  አንዳንድ  ጊዜም  አበርክተዋል።  ምንም  እንኳን  በተደጋጋሚ
          ህይወታቸው  እንደሚነጥላቸው፣ያልተለመደ              በጨለማ  ክፍል  ውስጥ  እንደሚዘጋባቸው  እንደሚናገሩት  የኦቲዝም  እክል  ያለበትን
          ባህሪ  ማሳየት፣  የተለዬ  የመማር  ክህሎቶች         ተረዱ። በተለይም አንዲት ህፃን ራሷን እንዳትጎዳ  ልጃቸውን  አሜሪካ  ቢወስዱት  አስፈላጊውን
          እንዳላቸው  በመናገር  ህፃናቱ  እንዳይገለሉ          በሚል ታስራ ማየታቸው አስደነገጣቸው።                ትምህርት  እንደሚያገኝ  ቢረዱም  በኢትዮጵያ
          በበርካታ  ጊዜያት  ባደረጓቸው  ዘመቻዎች                 ከዚህም ጋር በተያያዘ ነው ከ19 አመታት  ውስጥ ያለውን ግንዛቤ ለመጨመር ማዕከሉን
          ሲናገሩም ተሰምተዋል።                         በፊት  ማዕከሉን  የገነቡት፤  በወቅቱም  ትምህርት  መስርተዋል።
               አ ን ዳ ን ዶ ቹ ም        መ ና ገ ር     ቤቱን  ሲጀምሩት  በሶስት፣አራት  ተማሪዎች                 ማዕከሉን በማስፋት ሰሚት አካባቢ በ5
          እንደሚያዳግታቸው፣  መዘንጋት፣  ስሜታዊ             ቢሆንም  በኋላ  ግን  ቁጥሩ  በከፍተኛ  ሁኔታ  ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ በ250 ሚሊዮን ብር
          መሆን  እንደሚያሳዩና  ወላጆች  ምልክቶችን           ጨምሯል።  ማዕከሉ  ለትርፍ  ያልተቋቋመ  400  የኦቲዝም  እክል  ያለባቸውን  ማስተናገድ
          እንዲያዩና  ድጋፍና  ክትትል  እንዲያደርጉ           ድርጅት  ሲሆን  ቤተሰቦችም  የሚችሉትን  ያህል  የሚችል  ህንጻ  በመገንባት  ላይ  እንደነበሩ
          በተለያዩ መድረኮች ሲናገሩ ተደምጠዋል።              አስተዋፅኦ  እንዲያደርጉና  ከተመድና  ከመሳሰሉ  መረጃዎች  ጠቁመዋል።  ወይዘሮ  ዘሚ  የኑስ
               ምንም  እንኳን  የኦቲዝም  እክል
                                                                                       ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ነበሩ።

                                                                                                                      43
                                              DINQ magazine     June
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  43

 ┼                                                                                                                               ┼
   38   39   40   41   42   43   44   45   46   47   48