Page 38 - Dinq_221
P. 38
┼ ┼
አትላንታን በፎቶ የቴዲ አንደኛ አመት መታሰቢያ በድምቀት ተከበረ
ወ/ሮ ራሄል የጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ኃይሌ አንደኛ አመት በድምቀት ተከብሯል። በአትላንታ የሚገኙ አስር ያህል
ድርጅቶች እና ቤተሰቡ ባዘጋጁት አንደኛ አመት የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ፤ በአትላንታ እና ከሌላ ስቴት
የመጡ ዘመዶቹ፤ እንዲሁም በአትላንታ የሚገኙ ወዳጆቹ እና ጓደኞቹ ተገኝተዋል። የአንደኛ አመት
ዝግጅቱም በተያዘለት ፕሮግራም መሰረት፤ ቤተሰብ እና ጓደኞቹን አስደስቶ ተጠናቋል።
ከዝግጅቱ በኋላ የቴዲ ባለቤት ወ/ሮ ራሄል ብርሹ፤ በዝግጅቱ
ቀሲስ ማንችሎት የረካች መሆኗን እና ደስ መሰኘቷን ገልጻለች። በሳምንቱም
ለአዘጋጆቹ የእራት ግብዣ በማድረግ ልባዊ ምስጋናዋን
አቅርባለች። በአድማስ ሬዲዮ ላይም በመቅረብ ተመሳሳይ
ምስጋና ካቀረበች
ፓስተር መስፍን በኋላ፤ እስካሁን
ለቴዲ ለተደረገው
በሙሉ ምስጋናዋን
አቅርባ፤ ከዚህ በኋላ
አቶ ዳዊት
ግን... ቤተሰቡ ለቴዲ
ከሚያዘጋጀው የግል
አቶ ዳንኤል መታሰቢያ በስተቀር፤
ተጨማሪ ዝግጅት
የማይደረግ መሆኑን
ሼኽ ሳላሃዲን አስገንዝባለች።
በዚህ ገጽ ላይ ያለው
ፎቶ... በቴዲ አንደኛ
አመት ዝግጅት ላይ ንግግር
ያደረጉትን ሰዎች እሚያሳይ
ቢሆንም፤ የሁሉ፣ ፎቶ
አቶ ዮናስ ተካቷል ማለት ግን
አይደለም። ሆኖም
አቶ መልካሙ ፎ ቶ ው ን ለ ህ ት መ ት
ያደረሰልን ናሆም ፎቶ
(አዲ ስን ) ከል ባ ችን
እናመሰግናለን?።
አቶ ከበደ
አቶ ዳግም
ወ/ሮ
ሳባ
ዶ/ር ጽዮን አቶ ፈጠነ፣ ልጅ አላዛር እና ራሄል። አቶ መልካምዘር
“
”
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
”
ር
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ኢ
ዮ
ት
ጵ
ም
ለ
ኑ
ት
ለ
ያ
ላ
ዘ
ት
ዮ
ድ
ት
ሚ
ዝ
ኑ
38
ለ
ለ
ጽ
ሔ
ኢ
ጵ
ላ
ዘ
መ
DINQ magazine May 2021 Stay Safe ድ ን ን ቅ መ ጽ ሔ ት ሚ ያ ያ ዝ ያ 2 2 0 0 1 1 3
┼ ┼