Page 35 - Dinq_221
P. 35
┼ ┼
ያ
.
ያ
ስለኢትዮጵያ... አምስት ነገሮች
ስለኢትዮጵያ... አምስት ነገሮች
.
.
.
.
.
ስ
ት
ጵ
ት
ዮ
ዮ
ኢ
ለ
ስ
ለ
ኢ
ጵ
አ
ገ
ገ
ሮ
ነ
ነ
ሮ
ች
ች
ስ
ስ
ም
አ
ም
ት
ት
ስለኢትዮጵያ ማወቅ የሚገባዎ አምስት ነገሮች
ጽዮኑ ከቤተክርስቲያኑ ስር በተሰራ ስፍራ
(ዳዊት ከበደ ወየሳ) ግማሽ ያህሉ ተጋብተዋል ወይም በአሁኑ ተቀምጧል። ከዚህም በተጨማሪ ቁመቱ 75
ወቅት ተጋብተዋል። ጫማ (23 ሜትር) ከፍታ ያለው የአክሱም
1 “ኤይቶ እና ኦፕስ” ከሚለው የግሪክኛ 3 - ኢትዮጵያውያን በአማካይ በየቀኑ ሃውልትን በመያዝ ይታወቃል፡፡ የመስኮቶቶች
-“ኢትዮጵያ” የሚለው ስም የመጣው
የሚጠቀሙት 1ሺህ 850 ካሎሪዎችን
ቅርጽ እና በሮች ያሉት ሲሆን፤ “የአለማችን
ብቻ ነው ፣ ይህ ደግሞ ኢትዮጵያ
ቃላት ሲሆን፤ ትርጉሙም በአንድነት በትንሹ ካሎሪ ከሚበሉት አገራት አንዷ የመጀመሪያ ሰማይ ጠቀስ ህንፃ” ተብሎ
ሊጠራም ይችላል።
“የተቃጠለ ፊት” ማለት ነው ፡፡ የጥንት እንድትሆን ያደርጋታል፣ እናም ህዝቧ እጅግ -ኢትዮጵያዊው የርቀቱ ሯጭ አበበ
ግሪኮች ጥቁር ቆዳ ያላቸውን የምስራቅ በጣም ደሃ ከሚባሉት ተርታ የሚቀመጥ 5
አፍሪካን ሰዎች “ኤይቶ ኦፕስ” ብለው ይጠሩ ሲሆን በ 21 ግራም አማካይ የቀን ቅባት ቢቂላ እ.ኤ.አ. በ 1960 በኦሎምፒክ
ነበር፤ የሚኖሩበትንም አገር “ኤይቶፒያ” ፍጆታም አለው ፡፡ ማራቶን የወርቅ ሜዳሊያ ያሸነፈ
በማለት ይጠሩታል። - በኢትዮጵያ ውስጥ አክሱም የቃል የመጀመሪያው ጥቁር አፍሪካዊ ሲሆን በባዶ
2 - ምንም እንኳን በኢትዮጵያ የሕፃናት 4 ኪዳኑ ታቦት የመጨረሻ የማረፊያ ቦታ እግሩ ውድድሩን አጠናቋል ፡፡ ከአራት ዓመት
ጋብቻ ሕገወጥ ቢሆንም ፣ 49%
በኋላ በቶኪዮ እንደገና ውድድሩን ያሸነፈ
ነው፤ እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠውን
የሚሆኑት ሴቶች ከ 18 ዓመት በፊት 10 ትእዛዛት የያዘው ታቦተ ጽዮን ሲሆን የዓለም ሪኮርድን በማስመዝገብ
ያገቡ ሲሆን ከአምስቱ የኢትዮጵያ ሴቶች መጀመሪያ በጣና ደሴት ቆይቶ፤ በኋላ ላይ ውድድሩን ሁለት ጊዜ በማሸነፍ የመጀመሪያ
መካከል አንዳቸው ከ 15 ዓመት በፊት ወደ አክሱም ተወስዶ በቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ
ያገባሉ። በአማራ ክልል ከ 15 እስከ 19 ዘመን ትልቅ ቤተክርስቲያን ተሰርቶ፤ ታቦተ ሰው ሆኗል ፡፡
ዓመት ዕድሜ ካሉት ልጃገረዶች መካከል
ለአድማስ ሬዲዮ እና ድንቅ መጽሄት ልጆቼን የማሳድገው። ድንቅ መጽሄት እና
አዲስ ማኔጅመንት ተሰየመ! አድማስ ሬዲዮ ደግሞ መቋረጥ የለበትም።
ስለሆነም በሙያውም ሆነ በስራው ልምድ
ላለው ሰው ሃላፊነት መስጠት አስፈላጊ
(በድንቅ መጽሄት ሪፖርተር) ንግግራቸውን ጀመሩ። መሆኑን አምነንበታል። በዚህም መሰረት ከዚህ
“አድማስ ሬዲዮ እና ድንቅ መጽሄት በኋላ፤ በመጽሄቱም ሆነ በሬዲዮው ጉዳይ
ኃላፊነቱ የተሰጠው ለዳዊት ከበደ በመሆኑ
ሜይ 4 ቀን፣ 2021 ዓ.ም በፒያሳ ለአትላንታ ነዋሪዎች የሰጠው አገልግሎት ግንኙነታቹህ ከሱ ጋር ነው የሚሆነው። ዳዊት
ሬስቶራንት የእራት ግብዣ ተደርጎ ነበር። ከፍተኛ ነው። እኔ በግሌ በድንቅ እና አድማስ የቴዲን ስራ እንደሚያስቀጥል ቃል
ግብዣው የተጠራው፤ በድንቅ መጽሄት ሬዲዮ የንግድ ድርጅቴን ማስተዋወቅ ገብቶልኛል። እሱ ብቻ ሳይሆን አብረውት
ኤዲቶሪያል ማናጀር... በጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ከጀመርኩበት ወቅት ጀምሮ፤ የተሻለ ውጤት የሚሰሩት የድንቅ እና የአድማስ ባልደረቦች
ኃይሌ ዳኜ ባለቤት ወ/ሮ ራሄል ብርሹ ሲሆን፤ አግኝቼበታለሁ።” በማለት የድንቅ እና ተመሳሳይ ሃሳብ እና ፍላጎት ነው ያላቸው።
የንግዱ ማህበረሰብ፤ የአድማስ ሬዲዮ እና የአድማስ ሬዲዮን ቀጣይነት እና አስፈላጊነት ሁሉም የቴዲ ስራዎች እንዲቀጥሉ ይፈልጋሉ።
የድንቅ መጽሄት ባልደረቦች እስከዛሬ በሰፊው አብራርተዋል። በመቀጠል ወ/ሮ ይህ ሁላችንንም የሚያበረታታ ነው። ይህን
ያደረጉትን አስተዋጽኦ ግምት ውስጥ ራሄል ብርሹ እንዲህ በማለት ተናገሩ። በምልበት ጊዜ ግን እኔ ሙሉ ለሙሉ ከድንቅ
በማስገባት፤ የምስጋና መልዕክት ለማስተላለፍ “እንደምታውቁት የአድማስ ሬዲዮ እና አድማስ ስራ እወጣለሁ ማለት አይደለም።
እና አዲሱን ማኔጅመንት ለማስተዋወቅ ነው። እና ድንቅ መጽሄት ሳይቋረጥ፤ በናንተ ድጋፍ አብሬያቹህ ነኝ።” በማለት ተናግራለች። ዳዊት
ዝግጅቱን የመሩት የፊፊ ታክስ ባለቤት አቶ እስካሁን ድረስ ቀጥሏል። እኔ ደግሞ አሁን
አስገዶም ተመልሶ ነበሩ። እንዲህ በማለት እናት ብቻ አይደለሁም፤ አባትም ሆኜ ነው ወደሚቀጥለው ገጽ ዞሯል
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 35
DINQ magazine June 2021 Stay Safe 35
┼ ┼